27/07/2025
ንጋት ሙሉጌታ የህግ ቢሮ ለሚያማክረው ከዚህ በታች ላለ ድርጅት ሰራተኛ መቅጠር አስፈልጓል
የስራ ማስታወቂያ
የድርጅት ስም ፓዋር ኔትወርክ
መደብ የህግ ባለሙያ
ተፈላጊ ችሎታ በህግ የመጀመሪያዲግሪ
የስራ ልምድ ዜሮ በቅርብ የተመረቀ ዩመረጣል
የስራ ቦታ አዲስ አበባ
ደመወዝ በስምምነት
አመልካቾች በ[email protected]
ማስታወቂያው ከወጣበት በ5ተከታታይ ቀናት ማመልከት ትችላላቹ
Gmail is email that’s intuitive, efficient, and useful. 15 GB of storage, less spam, and mobile access.