Mchu Bet Multimedia /ምቹ ቤት መልቲ ሚዲያ

  • Home
  • Mchu Bet Multimedia /ምቹ ቤት መልቲ ሚዲያ

Mchu Bet Multimedia /ምቹ ቤት መልቲ ሚዲያ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mchu Bet Multimedia /ምቹ ቤት መልቲ ሚዲያ, Broadcasting & media production company, .

"ቤተሰብ የሀገር መሠረት ነው።"ምቹ ቤት ሚዲያ እና ኢቨንት ሁለተኛውን ምሳሌ የቤተሰብ ሽልማት ለትውልድ ሁለንተናዊ እድገት መሠረት የሆኑትን የቤተሰብ አካላትን በመሸለም አጠናቋል።እናት ባንክ...
24/07/2025

"ቤተሰብ የሀገር መሠረት ነው።"

ምቹ ቤት ሚዲያ እና ኢቨንት ሁለተኛውን ምሳሌ የቤተሰብ ሽልማት ለትውልድ ሁለንተናዊ እድገት መሠረት የሆኑትን የቤተሰብ አካላትን በመሸለም አጠናቋል።

እናት ባንክ ይህንን ሀገራዊ ሽልማት ስፖንሰር ስላደረጋችሁ ከልብ እናመሰግናለን።

እንኳን ደስ ያለን!እነዚህ ድንቅ ባለታሪክ ሰዎች የሁለተኛው ምሳሌ የቤተሰብ ሽልማት ተሸላሚዎች #ምሳሌየቤተሰብሽልማት #ምቹቤትሚዲያእናኢቨንት
21/07/2025

እንኳን ደስ ያለን!

እነዚህ ድንቅ ባለታሪክ ሰዎች የሁለተኛው ምሳሌ የቤተሰብ ሽልማት ተሸላሚዎች
#ምሳሌየቤተሰብሽልማት
#ምቹቤትሚዲያእናኢቨንት

ሁለተኛው ምሳሌ የቤተሰብ ሽልማት በተለየ ድምቀት ተከናወነ።የ2017 ዓ.ም ተሸላሚዎች👏                     👏                    👏      በቤት እመቤት ዘርፍ የ90 ...
21/07/2025

ሁለተኛው ምሳሌ የቤተሰብ ሽልማት በተለየ ድምቀት ተከናወነ።

የ2017 ዓ.ም ተሸላሚዎች
👏 👏 👏
በቤት እመቤት ዘርፍ የ90 ዓመት የእድሜ ባለፀጋ የሆኑት እማሆይ አልጋ ነሽ ይመር።
👏 👏 👏

በአባወራ ዘርፍ አቶ ከልክላቸው አሊ
👏 👏 👏

በደጅ እመቤት ዘርፍ የ102 ዓመት የዕድሜ ባለፀጋ የሆኑት እማሆይ ዋሪቱ ጭሮ ።
👏 👏 👏

በባለውለታ ዘርፍ ተሸላሚ ዶ/ር ያዕቆብ በቀለ።
👏 👏 👏

የምሳሌ ልጅ ዘርፍ ተሸላሚ ወጣት ቢኒያም ይልማ።
👏 👏 👏

*ለውጥ እንደዋዛ አይመጣም። እንደዋዛ ግን ይጀመራል።

#ምሳሌየቤተሰብሽልማት
#ምቹቤትሚዲያእናኢቨንት


ሁለተኛው "ምሳሌ " የቤተሰብ ሽልማትአዘጋጅ:- ምቹ ቤት ሚዲያ እና ኢቨንት"ቤተሰብ የሀገር መሠረት ነው።"ቀን:- ሐምሌ 13 ቀን 2017 ዓ.ምምሳሌ የቤተሰብ ሽልማት ለትውልድ ሁለንተናዊ እድ...
18/07/2025

ሁለተኛው "ምሳሌ " የቤተሰብ ሽልማት
አዘጋጅ:- ምቹ ቤት ሚዲያ እና ኢቨንት
"ቤተሰብ የሀገር መሠረት ነው።"
ቀን:- ሐምሌ 13 ቀን 2017 ዓ.ም
ምሳሌ የቤተሰብ ሽልማት ለትውልድ ሁለንተናዊ እድገት መሠረት የሆኑትን የቤተሰብ አካላትን የሚሸልም ነው።
አባወራ
የቤት እመቤት
የደጅ እመቤት
ምሳሌ ልጅ እና
ባለውለታ በሚል ዘርፍ ሽልማቱ ይከናወናል።

የምሳሌ የቤተሰብ ሽልማት ጋዜጣዊ መግለጫ
06/07/2025

የምሳሌ የቤተሰብ ሽልማት ጋዜጣዊ መግለጫ

ምሳሌ የቤተሰብ ሽልማት ጋዜጣዊ መግለጫ ተካሄደ።ቅዳሜ ሰኔ 28 ቀን 2017 ዓ.ም በአፕታውን ሬስቶራንት ተከናውኗል።

24/06/2025
23/06/2025

በሀገራችን ከዕለት ወደ ዕለት እጅግ ብዙ አስጨናቂ ነገሮችን እንሰማለን። በዚህ ቪዲዮ የተነሳው ራስን ማጥፋት እጅግ የከፋ ነው። ለምን? እንወያይበት #ምሳሌየቤተሰብሽልማት

"አይመጣምን ተተሽ፤ ይመጣልን ያዢ" ባለንበት ወቅት ከሚያስፈሩ ችግሮቻችንን መካከል አንደኛው ነው። ማናችንም ጋር ሊያጋጥም ስለሚችል ጥንቃቄ ልናደርግ ይገባናል።ነገ ምሽት. 2:30 በምቹ ቤት...
22/06/2025

"አይመጣምን ተተሽ፤ ይመጣልን ያዢ" ባለንበት ወቅት ከሚያስፈሩ ችግሮቻችንን መካከል አንደኛው ነው።
ማናችንም ጋር ሊያጋጥም ስለሚችል ጥንቃቄ ልናደርግ ይገባናል።

ነገ ምሽት. 2:30 በምቹ ቤት ዩቲዩብ ቻናል https://youtube.com/?si=F5MLSmTzgS2GHaK_ ይጠብቁን

#ምቹቤት
#ምሳሌየቤተሰብሽልማት

ሁለተኛው ምሳሌ የቤተሰብ ሽልማት ሰኔ 28 ቀን 2017 ዓ.ም ይካሄዳል። #ምሳሌየቤተሰብሽልማት        #ምቹቤት
19/06/2025

ሁለተኛው ምሳሌ የቤተሰብ ሽልማት ሰኔ 28 ቀን 2017 ዓ.ም ይካሄዳል።
#ምሳሌየቤተሰብሽልማት



#ምቹቤት

18/06/2025

ምሳሌ የቤተሰብ ሽልማት

ማርች 8 በተዘጋጀው የቢዝነስ ማኔጅመንት ፕሮግራም ላይ ለመገኘት የምትፈልጉ ከታች ያለውን ፎርም በመሙላት ተመዝገቡ https://tinyurl.com/yzf5akxm
08/03/2025

ማርች 8 በተዘጋጀው የቢዝነስ ማኔጅመንት ፕሮግራም ላይ ለመገኘት የምትፈልጉ ከታች ያለውን ፎርም በመሙላት ተመዝገቡ
https://tinyurl.com/yzf5akxm

04/03/2025

TikTok | Make Your Day

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mchu Bet Multimedia /ምቹ ቤት መልቲ ሚዲያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Mchu Bet Multimedia /ምቹ ቤት መልቲ ሚዲያ:

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share