Art Meda አርት ሜዳ

Art Meda አርት ሜዳ Producer/ cinematographer/ Director/ Digital Creater Art is my Girlfriend

04/08/2025

ዋንቲያ ከአርት ሚዲያ ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችላትን ውል ተፈራርማለች።
ለ6 ወር 1.5 ሚልዮን ብር የሚከፈላት ይሆናል ።

እንኳን ደስ አለሽ በሏት🙏

04/08/2025

ዋንትያ ለኢትዮ ቴሌኮም ፈርማለች?

ዋንትያ የተባለችው ቲክቶከር የፈረመችው አርት ሜዳ ለተባለ ድርጅት እንጂ ለኢትዮ ቴሌኮም አይደለም።

ድርጅቱ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር አብሮ ለመስራት በመፈራረሙ የኢትዮ ቴሌኮም አርማ ማስታወቂያዎቹ ላይ ሊታይ ችሏል።

ዋንትያ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር ብትሰራም ግን ችግሩ ግልፅ አይደለም። ሌሎች ግለሰቦች ለድርጅቶች አምባሳደር የሚሆኑት ለተቋሞቹ መስጠት በሚችሉት አገልግሎት እንጂ በትምህርት ደረጃቸው አይደለም።

እያለፍን 👍

02/08/2025
አርት ሜዳ ትሬዲንግ PLC የብራንድ አምባሳደሩን እንዲሁም አጋር ድርጅቶች ጋር ስምምነት ፊርማ በዛሬው እለት ፈፅሞል።በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የዲጂታል ካስቲንግ ፕላትፎርም ተሰጥኦ ያላቸውን ሰ...
01/08/2025

አርት ሜዳ ትሬዲንግ PLC የብራንድ አምባሳደሩን እንዲሁም አጋር ድርጅቶች ጋር ስምምነት ፊርማ በዛሬው እለት ፈፅሞል።

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የዲጂታል ካስቲንግ ፕላትፎርም ተሰጥኦ ያላቸውን ሰዎች በቀጥታ ከባለሙያው ጋር የሚያገናኝ API (Application interface) 8401 ላይ OK ብለው በመላክ ብቻ የራሳቸውን መረጃ በማስገባት ወደ ተስጥኦዋቸው የሚቀርቡበትን እድል አርት ሜዳ ትሬዲንግ PLC ይዞ መቷል።

20/07/2025

ቃየን በቅናት የተነሳ አቤልን ገደለው፣ ቃየንንም የመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ አደረገው።

https://youtu.be/kCaMqVYp3yc
15/05/2025

https://youtu.be/kCaMqVYp3yc

ስውር አለቃ ክፍል 1 - Swur Aleka New Ethiopian Comedy Sitcom Part 1Subscribe to Art Meda | And Turn ON Notifications To Stay Updated With All New Uploads!🔔Unauth...

             ._
05/05/2025

._

Address

Addis Ababa
1000

Telephone

+251912340734

Website

http://Www.artmeda.com/

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Art Meda አርት ሜዳ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Art Meda አርት ሜዳ:

Share