ነፃነት ወርቅነህ

ነፃነት ወርቅነህ Ethiopia to Ethiopians

ወቅታዊ መረጃ ስለ ርዕደ መሬት!!
04/01/2025

ወቅታዊ መረጃ ስለ ርዕደ መሬት!!

ዘመነ ማለት ጆተኒ ነው፣ ያለሳንቲም አይንቀሳቀስም!                          ሃብታሙ አያሌውበሃብታሙ አያሌው እና በዘመነ ካሴ መካከል የተፈጠረው ግጭት ከቁጥጥር ውጭ መሆኑ የሚ...
13/12/2024

ዘመነ ማለት ጆተኒ ነው፣ ያለሳንቲም አይንቀሳቀስም!
ሃብታሙ አያሌው

በሃብታሙ አያሌው እና በዘመነ ካሴ መካከል የተፈጠረው ግጭት ከቁጥጥር ውጭ መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን ሃብታሙ አያሌው የዘመነን ገመና በሚዲያው ላይ እየዘረገፈው ይገኛል።
ከቅርብ ጊዜ በፊት ዘመነ ማለት ጆተኒ ነው፣ ያለሳንቲም አይንቀሳቀስም ሲል የዘመነ ካሴን ገንዘብ ወዳድነት ገልጿል።

ዘመነ ጎጠኛ ነው ለፋኖ ሆነ ለአማራ ህዝብ አይጠቅምም ሲልም ተደምጦ ነበር። አክሎም ዘመነ ከቅሌቱ ካልተቆጠበ ጉዱን በሚዲያ አሰጠዋለሁ ብሎ ማስጠንቀቁ አይዘነጋም።

ባለዉም መሰረት ትላንት ባንፀባረቀው ሃሳቡ ዘመነ አምባገነን ነው፣ ጓደኞቹን ጭምር በግፍ ሲረሽን ቆይቷል፣ አሁንም ጋዜጠኛ ወግደረስ ጤናዉን ጨምሮ በርካቶችን በግፍ አግቶ እያሰቃያቸው ነው ብሏል።

ጋዜጠኛ ወግደረስን ለመልቀቅ ወደ3ሚሊዮን ብር እንደጠየቀም ከቤተሰቦቹ ማወቅ ችያለሁ በማለትም ሃብታሙ በሚዲያው ላይ ገልጿል። ይህም የዘመነ አውሬነት በግልጽ ያሳያል ሲል ሃሳቡን ቋጭቷል።

ጀዋር ምንም አይነት ተቀባይነት የሌለው ከንቱ ሰው ሆኗል!ጀዋር መሃመድ  በሆነው ባልሆነው ጥልቅ የሚለው እራሱን ለመካብ እና ርካሽ የሆነ የፖለቲካ ጥቅም ለማግኘት እንደሆነ የሚያነሳቸው ሃሳቦ...
13/12/2024

ጀዋር ምንም አይነት ተቀባይነት የሌለው ከንቱ ሰው ሆኗል!

ጀዋር መሃመድ በሆነው ባልሆነው ጥልቅ የሚለው እራሱን ለመካብ እና ርካሽ የሆነ የፖለቲካ ጥቅም ለማግኘት እንደሆነ የሚያነሳቸው ሃሳቦች በግልፅ ያሳያሉ።

ግለሰቡ ተቀባይነቱ እና ተሰሚነቱ ከቀን ወደቀን እያሽቆለቆለ መጥቶ በአሁኑ ጊዜ የሚሰማውን አጥቷል።

ታዲያ ይህን ያልተረደው እና ሽቅብ እየተጓዘ ያለው ጀዋር ያገኘውን ሁሉ መቃወም እና ትችት ማብዛት ስራው አድርጎታል።

ሰሞኑንም ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ጋር ስለተፈራረመችው ስምምነት ከሚባለው በላይ ደካማ እና ከእዉነት የራቁ ሃሳቦችን አንስቶ የተለመደ ፕሮፓጋንዳዉን እየነዛ ይገኛል።

ይመችህ አቢቹ!! 150 አመት  ቆሻሻ ፀድተው አዲስአበባችን እንድ ውብ ሆናልናለች👏👏
13/12/2024

ይመችህ አቢቹ!!
150 አመት ቆሻሻ ፀድተው አዲስአበባችን እንድ ውብ ሆናልናለች👏👏

በቱርክ አንካራ የውጭ ዲፕሎማሲያችን ሌላኛው ስኬት የዘማናት ቁጭትን የመለሰው እና የወቅቱን ዉጥረት ማርገብ የቻለ እንዲሁም ቁልፍ ሃገራዊ ጥቅማችንን ያስጠበቀ ታላቅ የዲፕሎማሲ ስኬት ሲሆን ጠ...
13/12/2024

በቱርክ አንካራ

የውጭ ዲፕሎማሲያችን ሌላኛው ስኬት የዘማናት ቁጭትን የመለሰው እና የወቅቱን ዉጥረት ማርገብ የቻለ እንዲሁም ቁልፍ ሃገራዊ ጥቅማችንን ያስጠበቀ ታላቅ የዲፕሎማሲ ስኬት ሲሆን ጠላቶቻችንንም ትልቅ ድንጋጤ ዉስጥ ያስገባል ነው ::

ይህንን ድል አለም በተወካዮቻቸው አድናቆታቸውን ገልፀዋል

1. ኢትዮጵያ :- የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ሰላማዊ እና ቀጣናዊ የጋራ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ ነው :- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
(ዶ/ር)

2. #ቱርክ :- “ኢትዮጵያ ከባህር ጋር ያላት ጉዳይን ከወንድሜ ሀሰን ሼክ ጋር ተነጋግረን ኢትዮጵያ ድጋፍ ትፈልጋለች ብለን ነው ያመነው:: ኢትዮጵያ ቀይ ባህርን የመጠቀም ጥያቄዋን ሶማሊያ እንደምትደግፍ እርግጠኛ ነኝ፤ ሁኔታውንም በዚህ መልኩ ነው የማየው።

የቱርኪዬ ፕሬዝዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋ

3. :- ስምምነቱ የቀጣናውን ውጥረት ለማርገብ ውይይት አስፈላጊ መሆኑን ያሳየ ነው -የአውሮፓ ህብረት

በኢትዮጵያና በሶማሊያ መካከል የተደረሰው ስምምነት የቀጣናውን ውጥረት ለማርገብ እርስ በርስ መካበበርና መወያየት አስፈላጊ መሆኑን ያሳየ ነው ሲል የአውሮፓ_ህብረት ገለጸ፡፡

4. #አሜሪካ ኢትዮጵያና ሶማሊያ ያደረጉትን ስምምነት እደግፋለሁ አለች ::

አሜሪካ ኢትዮጵያና ሶማሊያ ያደረጉትን ስምምነት እንደምትደግፍ አስታወቀች፡፡

5. ሙሳ ፋኪ ማሃማት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና በፕሬዚዳንት ሃሰን ሼክ መካከል የተደረሰውን ስምምነት አድንቀዋል።

6. ኢጋድ :- ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ እና በሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሃስን ሼክ መሃመድ ቱርክ አንካራ ላይ የተደርገውን ሥምምነት ኢጋድ አደነቀ

የኢትዮጵያ ብልፅግና አይቀሬነት ማሳያ የሆነ ታላቅ የዲፕሎማሲ ስኬት!!!

ፎጣችሁን አስቀመጡና ነጭ ጋብ ለብሳችሁ ለሰላም ተገዙ!!
05/12/2024

ፎጣችሁን አስቀመጡና ነጭ ጋብ ለብሳችሁ ለሰላም ተገዙ!!

05/12/2024

ሸኔ የሰላምን መንገድ መርጦ እየጎረፉ ነው👏
ፋኖስ የት ደረሱ😂😂

ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ በኢትዮዽያ ገንቢ የፖለቲካ ባህል ለመፍጠር ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያበረከቱ የሰላማዊ የፖለቲካ ትግል ምልክት ነበሩ። ረዘም ላለ ጊዜ በህክምና ሲረዱ ቆይተው ከዚህ ዓለም በ...
17/09/2024

ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ በኢትዮዽያ ገንቢ የፖለቲካ ባህል ለመፍጠር ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያበረከቱ የሰላማዊ የፖለቲካ ትግል ምልክት ነበሩ። ረዘም ላለ ጊዜ በህክምና ሲረዱ ቆይተው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ስሰማ ከልብ አዝኛለሁ። ያቆዩት ውርስ እና ቅርስ ፀንቶ እንዲቀጥል ነፍሳቸውም በሰላም እንድታርፍ እመኛለሁ።

Professor Beyene Petros embodied the spirit of peaceful political struggle, playing a pivotal role in fostering a culture of non-violence and constructive political dialogue in Ethiopia. I am deeply saddened to hear of his passing after a prolonged period of medical care. May his legacy endure, and may he rest in eternal peace.

Good morning Addis Abeba!!
14/09/2024

Good morning Addis Abeba!!

በተጠንቀቅ ቆመዋል❗️ጀግንነት፣ ድል አድራጊነት፣ ከጥንትም የራሱ ናቸዉ💪🥰
09/09/2024

በተጠንቀቅ ቆመዋል❗️
ጀግንነት፣ ድል አድራጊነት፣ ከጥንትም የራሱ ናቸዉ💪🥰

የመልስ ምት👉🤜🤜የመልስ ምቱ ገና በሁሉም አቅጣጫ ይቀጥላል🇪🇹🙏🏿
31/08/2024

የመልስ ምት👉🤜🤜
የመልስ ምቱ ገና በሁሉም አቅጣጫ ይቀጥላል🇪🇹🙏🏿

23/08/2024

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ነፃነት ወርቅነህ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share