GOOD HI Dish

GOOD HI Dish GOOD42HI ይህ ቻናል 👉 ስለ ሳተላይት🛰 ዲሽ📡 እና መረጃ 🔊 ሶፍትዌር የሚገኝበት እና ጥያቄ ነው

🌃⭐🌠EID  MUBAREK⭐🌙እንኳን ለ1446ኛ🌠 ኢድ አልፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁአደረሰን;በዓሉ የሰላም የደሰታ ይሁንልን!!
29/03/2025

🌃⭐🌠EID MUBAREK
⭐🌙እንኳን ለ1446ኛ🌠
ኢድ አልፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ
አደረሰን;በዓሉ የሰላም የደሰታ ይሁንልን!!

ነጃሺ ቲቪን በኢትዮሳት ለመመልከት Frequency 11545ሲምቦልሬት 45000ፖላራይዜሽን Hነጃሺ ቲቪ ወደ ልዕልና!https://t.me/good42Hi
11/03/2025

ነጃሺ ቲቪን በኢትዮሳት ለመመልከት
Frequency 11545
ሲምቦልሬት 45000
ፖላራይዜሽን H
ነጃሺ ቲቪ ወደ ልዕልና!

https://t.me/good42Hi

የብዙ ሰው ጥያቄ የሆነውን ነገር ልመልስላችሁ Nova TV ያለ ዲሽ ተጠቀሙ ስንል አብዛኛው ሰው ከፍተኛ ፍጥነት ያለው ኢንተርኔት የሚያስፈልግ ይመስለዋል ግን እንደሱ አይደለም በቴሌ ብሮድባን...
17/01/2025

የብዙ ሰው ጥያቄ የሆነውን ነገር ልመልስላችሁ Nova TV ያለ ዲሽ ተጠቀሙ ስንል አብዛኛው ሰው ከፍተኛ ፍጥነት ያለው ኢንተርኔት የሚያስፈልግ ይመስለዋል ግን እንደሱ አይደለም በቴሌ ብሮድባንድ ዝቅተኛ ሜጋቢት (በወር 500) የሚያስከፍለው ላይ እራሱ ምንም ሳይቆራረጥ በጥራት ይሰራል ቼክ ማድረግ ትችላላችሁ እኛ ዋናው ትኩረታችን በጋራ መኖሪያ ቤት ላይ ለሚኖሩ ሰዎች ነው በድጋሜ ሁላችንም እናመሰግናለን!
https://t.me/good42Hi

15/11/2024

🔥 ታይሰን Vs ጄክ ፓል 🔥

➡️ መከታተል ለምትፈልጉ የቦክስ አፍቃሪያን ፍልሚያው በቀጥታ ስርጭት በNetflix ላይ ይተላለፋል።

Live Netflix

  ብዙ ሰው የተቸገረበት Remote  የ LEG N24+ እና Pro remote በ1033 የሪሲቨር Universal ሞልታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ!- አሞላሉም በቅድሚያ ሪሞቱ ላይ ባትሪ ካስገባን ...
07/09/2024


ብዙ ሰው የተቸገረበት Remote የ LEG N24+ እና Pro remote በ1033 የሪሲቨር Universal ሞልታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ!

- አሞላሉም በቅድሚያ ሪሞቱ ላይ ባትሪ ካስገባን በኋላ
1) SET የሚለውን ይዘን Power button መጫን (ቀዩ Light በርቶ ይቀራል)
2) REMOTE ላይ 068 ብለው ይፅፋሉ!

ይህንን ካደረጉ በኋላ ዝም ብለው መጠቀም ይችላሉ!

የሚሆናቸው ሪሲቨሮች ዝርዝር
•LEG N24 ለሁሉም ሞዴሎች
•KINGSTAR 7700Plus,9700Plus,3939,V10 Pro
•VANSTAR V8 Pro
•VAR A26 እና A21
•Eurostar A21 እና A22
•POPULAR T40 Pro እና T40 Extreme
•Gallaxy GLA555 እና 520
•COFFEE 555

ለእነዚህ ሞዴሎች በሙሉ በደንብ ይሆናል!

https://t.me/good42Hi

📺አሁን ቶትንሀም ከ ኒውካስትል በ Ethiosat 57°E SPTV 1 ላይ በቀጥታ በእንግሊዘኛ ኮሜኔታር ይከታተሉ 11050 H 04000📺አሁን ቸልሲ ከ ክርስቲያል ፓላስ በ Ethiosat 57°...
01/09/2024

📺አሁን ቶትንሀም ከ ኒውካስትል በ Ethiosat 57°E SPTV 1 ላይ በቀጥታ በእንግሊዘኛ ኮሜኔታር ይከታተሉ 11050 H 04000

📺አሁን ቸልሲ ከ ክርስቲያል ፓላስ በ Ethiosat 57°E SPTV 2 ላይ በቀጥታ በእንግሊዘኛ ኮሜኔታር ይከታተሉ 11050 H 04000👇👇👇

https://t.me/good42Hi

የኢሮፓ ሊግ ቡድኖች የተረጋገጡ ተጋጣሚዎች ታውቆል✅   ።https://t.me/good42Hi
30/08/2024

የኢሮፓ ሊግ ቡድኖች የተረጋገጡ ተጋጣሚዎች ታውቆል✅


https://t.me/good42Hi

የሻምፒየንስ ሊግ ተጋጣሚዎች ታውቀዋል ! የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የ 2024/25 የውድድር ዘመን የመጀመሪያ ዙር የእጣ ማውጣት ስነስርዓት በፈረንሳይ ሞናኮ ተካሂዷል። በእጣ ማውጣት ስነስርዓ...
30/08/2024

የሻምፒየንስ ሊግ ተጋጣሚዎች ታውቀዋል !

የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የ 2024/25 የውድድር ዘመን የመጀመሪያ ዙር የእጣ ማውጣት ስነስርዓት በፈረንሳይ ሞናኮ ተካሂዷል።

በእጣ ማውጣት ስነስርዓቱ ላይ ሁሉም ክለቦች በመጀመሪያው ዙር የሚገጥሟቸውን ስምንት ክለቦች አውቀዋል።

የአምናው የሻምፒየንስ ሊጉ አሸናፊ ሪያል ማድሪድ ከፍፃሜ ተፋላሚው ቦርስያ ዶርትመንድ ጋር ሳንቲያ በርናቦ ላይ ይጫወታሉ።

የሻምፒዮንስ ሊጉ አዲስ አቀራረብ ምን ይመስላል ?

- 36 ክለቦች በሊግ አይነት አቀራረብ ይወዳደራሉ

- ብዙ ነጥብ የሰበሰቡ ስምንት ቡድኖች በቀጥታ ጥሎ ማለፉን ይቀላቀላሉ።

- አንድ ክለብ ስምንት ጨዋታዎችን ያደርጋል።

- በደረጃው መሰረት 16 ክለቦች ደግሞ የደርሶ መልስ ጨዋታ አድርገው ያሸነፈው ጥሎ ማለፉን ይቀላቀላል።

- በጥሎ ማለፉ የተሸነፉ ስምንት ቡድኖች ዩሮፓ ሊግ ሲቀላቀሉ ከ 25 በኋላ ያሉት ከውድድሩ ይሰናበታሉ።

- ውድድሩ ከጥሎ ማለፍ በኋላ በድሮው አቀራረብ የሚቀጥል ይሆናል።

🔴ሙሉ የተጋጣሚዎች ዝርዝር ከላይ በምስሉ ላይ ተያይዟል።

📱0967922065
📱0989822218

https://t.me/good42Hi

አሁን የማንቼ ጨዋታ sptv ላይ😀ለተጨማሪ መረጃ እና ስለ አሞላሉ በዲሽ ቻናላችንን ያገኛሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇http://t.me/good42Hi
24/08/2024

አሁን የማንቼ ጨዋታ sptv ላይ

😀ለተጨማሪ መረጃ እና ስለ አሞላሉ በዲሽ ቻናላችንን ያገኛሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
http://t.me/good42Hi

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 03:00 - 18:00
Sunday 09:00 - 18:00

Telephone

+251967922065

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when GOOD HI Dish posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to GOOD HI Dish:

Share