
09/06/2024
''ሰልፍ እስከሚወጡ ሳይሆን ከሃገር እስከሚወጡ ነው የምንዋጋቸው''
''አርበኛ ዘመነ ካሴ''
አላማጣም ራያም ወደ ወደ አራት ኪሎ ይወስዳል የትግራይ ሃይሎች አላማጣ የመግባት ሳይሆን ባላማጣ የማልፍ መብት እላቸ ብለን ታግሰናል::
በራሳቸው ትንኮሳ እራሳቸው ደንግጠው ከሚደነብሩ ሃይሎችጋር ግዜ አንጠፋም ብለንም እንዳላየን ቆይተናል: ዝም ያልነው የአላማጣ ነዋሪ ሰልፍ እስከሚወጣ አልነበረም::
በማህብረሰቡላይ የሚደርስውን ጥቃት ግን አንታገስም! ወደወቀሌም ወደ አራት ኪሎም እየተኮስን እንድንታገል ካስገደዱን ግን ሰልፍ እስከሚወጡ ሳይሆን ከሃገር እስከሚወጡ እምደምንዋጋቸው የ ህውሃት ሃይሎች ሊገነዘቡት ይገባል
ጠላታችን ተራ የወሮበላ ስብስብ እንጅ ህዝብ አይደለም!
''አርበኛ ዘመነ ካሴ''