Tibeb Media.com

Tibeb Media.com Provide life-saving support👇
https://gofund.me/ab003a49
توفير الدعم المنقذ للحياة👆
(1)

27/07/2025
"የኢትዮጵያ ልጆች ሱፐር አፕ" ተመረቀ የኢትዮጵያ ልጆች ሚዲያ "ከመሀቡብ ቴክኖሎጂስ” ጋር በመተባበር "የኢትዮጵያ ልጆች ሱፐርአፕ" በሚል መጠሪያ መልከ ብዙ ገፅታንና ይዘትን የተላበሰ እያዝ...
24/07/2025

"የኢትዮጵያ ልጆች ሱፐር አፕ" ተመረቀ

የኢትዮጵያ ልጆች ሚዲያ "ከመሀቡብ ቴክኖሎጂስ” ጋር በመተባበር "የኢትዮጵያ ልጆች ሱፐርአፕ" በሚል መጠሪያ መልከ ብዙ ገፅታንና ይዘትን የተላበሰ እያዝናና የሚያስተምር የሞባይል መተግበሪያ ሰርቶ በማጠናቀቅ በዛሬው ዕለት በድምቀት በስካይ ላይት ሆቴል አስመርቋል።

የኢትዮጵያ ልጆች ሚዲያ፤ በሀገራችን የሙሉ ጊዜ የልጆች የቴሌቪዥን ቻናል በመጀመር ፈርቀዳጅ የሆነና በተለይም በልጆችና ቤተሠቦቻቸው ዘንድ ሠፊ ተቀባይነት በማግኘት በአወንታዊ የትውልድ ግንባታ ላይ ሳያሰልስ እየሠራ የሚገኝ ተቋም ሲሆን ተማሪ ቤት፣ ቤተ-መጻሕፍት፣ ሥነ-ምግባር፣ ጠፋጭ ታሪኮችን ጨምሮ ከ1ዐ ዓይነት በላይ ይዘቶችን በአንድ አፕ ላይ መጠቀም የሚያስችል በተለይም ለተማሪዎች እያዝናና በማሳወቅ ረገድ የጎላ ጠቀሜታ እንዳለው ተገልጿል፡፡

“የኢትዮጵያ ልጆች ሱፐር አፕ" በዲጂታል አማራጭ የልጆችን ነገ ብሩህና ቀና በማድረግ ረገድ፤ የወላጆችን ድካም የሚያቀል በአንድ ማዕድ ሠፊ ገበታን የያዘ እንደሆነ ተነግሯል።

14/07/2025

Condolences Palestine

14/07/2025

Gsza

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tibeb Media.com posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share