Ethiopia In Focus-Asfaw S

Ethiopia In Focus-Asfaw S Pride Nation

30/01/2026

በምስሉ ከሚታየው ከተማ በቅርብ ርቀት አዲስ የቱሪዝም መዳረሻ እውን እየሆነ ነው! የት እንደሆነ ይገምቱ?

Proximate to this city, a new tourism destination is unfolding? Can you guess where?

21/01/2026

Ambassador confers with Israel counterpart
==============
Ambassador Demeke Atnafu, Deputy Head of Mission meets H.E Ambassador Ariel Arviv, Deputy Head of Israel Embassy in Nairobi, Kenya. During the meeting , both discussed issues of mutual interests of both countries and reaffirmed resolve to bolster cooperation in various sectors .

21/01/2026
21/01/2026
21/01/2026
06/01/2026
06/01/2026

ምክር ቤቱ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ዋና ዳይሬክተርና የ34 እጩ ዳኞችን ሹመት ጸደቀ
++++++++++++++++++

#ጋዜጣ ፕላስ | የኢፌደሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 8ኛ መደበኛ ስብሰባ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተርንና የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት እጩ ዳኞች ሹመትን አጽድቋል።

ወይዘሮ ሀይማኖት ዘለቀ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃንን በዳይሬክተርነት እንዲመሩ የተሾሙ ሲሆን፤ ሹመታቸውም በሙሉ ድምጽ ጸድቋል።

ወይዘሮ ሃይማኖት ዘለቀ ላለፉት በርካታ ዓመታት በተለያዩ የመንግስት ተቋማት ያገለገሉ መሆናቸው ተገልጿል።

በሌላ በኩል በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሚያገለግሉ የ34 እጩ ዳኞች ሹመት በአንድ ድምጸ ተአቅቦ በአብላጫ ድምጽ ጸድቋል።

በሄለን ወንድምነው
+++++++++++++++++

Gazette Plus ጋዜጣ ፕላስ
Ethiopian Press Agency /የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት/
#ጋዜጣ ፕላስ #ምክር ቤት #ሹመት #ኢትዮጵያ

Address

Addis Ababa
999

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopia In Focus-Asfaw S posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share