Anwar Hussein Mohammed

Anwar Hussein Mohammed አለም አቀፍ ዜናዎችን እና ወቅታዊ ፅሁፎችን ለአንባብያን ማ?

ጠቃሚ ወሳኝ  # ድህረ–ገፆች1. ከሌላው ዓለም ህዝብ ጋር ጥበብን፣ አውቀትን እና ልምድንለማጋራትና ለማንሸራሸር• MentalFloss.com• Lifehacker.com• https://www.quo...
04/11/2022

ጠቃሚ ወሳኝ # ድህረ–ገፆች
1. ከሌላው ዓለም ህዝብ ጋር ጥበብን፣ አውቀትን እና ልምድን
ለማጋራትና ለማንሸራሸር
• MentalFloss.com
• Lifehacker.com
https://www.quora.com/
https://medium.com/
• Lumosity.com
2. አዲስ ነገር መማር ሲፈልጉ
• Make code (Microsoft MakeCode) {Must visit!}
• Guitar ( https://www.justinguitar.com/ ) {you
can thank}
• Duolingo (Learn a language for free)
• Tutorials Point (Tutorials)
• Experiments with Google
3. ለግራፊክስ ዲዛይነሮች ከphotoshop ውጭ ሌላ አማራጭ
ሲፈልጉ
• Free P*k ( https://www.freepik.com/ )
• Flaticon ( https://www.flaticon.com/ )
• Adobe colour picker (Adobe Color CC)
• Pexels ( https://www.pexels.com/ )
• Video Pexels (Free stock videos - Pexels
Videos)
• Canva (Amazingly Simple Graphic Design
Software
4. ከEmail ውጭ ሌላ አማራጭ ይኖር ይሆን ካሉ
www.bluebottle.com
http://mail.yahoo.com
http://gmail.google.com
www.hotmail.com
www.walla.com
5. የጤናዬ ጉዳይ ያሳስበኛል ካሉ
www.nelh.nhs.uk
www.hpa.org.uk
www.food.gov.uk
www.bmj.com
www.avert.org
6. ሲደብሮትና እና ራሶን ለማንቃት ሲፈልጉ
• Ted ( https://www.ted.com/
www.7billionworld.com
www.beesbeesbees.com
www.sanger.dk
ጠቃሚ የመጽሐፍ ድረ ገጾችን ልጠቁማችሁ
http://gen.lib.rus.ec/
ይህ ድረ-ገጽ ማንኛው አይነት መፅሀፍ ማውረድ የሚያስችሎት
ሲሆን በሚሊዮን የሚቆጠር መፅሀፎች አሉት በዉስጡ
ከሚግኙ መፅሀፎች መካከል
–የትምህርት መፅሀፎች፤
–የሳይኮሎጂ መፅሀፎች፤
–ፍልስፍና መፅሀፎች ፤
–የታሪክ መፅሀፎች ይገኙበታል፡፡
http://sci-hub.org/
ይህ ድህረ-ገጽ ከ64 ሚሊዮን በላይ የጥናት ወረቀት የሚገኝ
ሰለሆነ በቀላሉ ማዉረድ ይቻለሉ፡፡ በዚህ ድረ- ገጽ የተለያዩ
መጻፎች በተለያ ምርጫ እና አይነት ያገኛሉ።
https://bookboon.com/
ይህ ድረገጽ ማንኛው አይነት የነጻ መጻፍ የሚያገኝበት
ሲሆን በየትኛዉም የክፍል ደረጃ ላሉ ተማሪዎች አንዲዉም
በማንኛው የስራ ሁኔታ ላይ ላሉ ሰዎች ጠቃሚ ድርገጽ ነው፡፡
http://bookzz.org/ ቡክዚ አለማችን ለይ ትልቅ የመጻሀፍ
ላይብረሪ ያለው ሲሆን በአማካኝ 2.6 ሚሊዮን መጻሀፍ በ
ድረገጹ ይገኛል።
ይህ ድረገጽ ብዙ የቴክኖሎጂ መጽሀፍት ያሉት ሲሆን
የፕሮግራሚንግ፤ ግራፊክስ፤ የኮምፒተር አጠቃቀም እና
የተለዩ የትምህርት መጻሃፎች ያገኛ
የተለያዩ ኮርሶችን መማር እና ማወቅ ለምትፈልጉ በሙሉ
ማለትም ለምሳሌ # Programming ,
# Web_Development , # Networking እና ሌሎችም...
(ከታች ያሉትን ሳይቶች ይጠቀሙ)
1. www.codecademy.com
2. www.lynda.com
3. www.udemy.com
4. www.udacity.com
5. www.coursera.org
6. www.w3schools.com
7. www.thenewboston.org
8. www.programmr.com
9. www.codeavengers.com
10. www

Test your knowledge with amazing and interesting facts, trivia, quizzes, and brain teaser games on MentalFloss.com.

04/11/2022
03/06/2022

የወንድ ልጅ የእርጅና ምልክቶች፤
1. ደረት ኪስ ውስጥ እቃ ማስቀመጥ ከጀመረ፤ 2. እስክሪብቶ
ይዞ መዞር ከጀመረ፤
3. እየደጋገመ ቀበቶውን ማስተካከል ከጀመረ፤ 4. ረጃጅም
ከልሲ ማድረግ ከጀመረ፤
5. ዝርዝር ብር ዋሌት ውስጥ ማስቀመጥ ከጀመረ፤ 6. ቆዳ
ጫማ ብቻ ማድረግ ከጀመረ፤
7. ያለፈበት ጋዜጣ ማንበብ ከጀመረ፤
8. ታክሲ ውስጥ መስኮት ዝጉልኝ ማለት ከጀመረ፤ 9. ሸሚዝ
ውስጥ ቲሸርት ማድረግ ከጀመረ፤
10. የመስሪያ ቤት እድር አባል መሆን ከጀመረ፤ 11. ጺሙ
ሳይድግ መላጨት ከጀመረ፤
12. “እስኪ አትረብሹ!” ማለት ማዘውተር ከጀመረ፤ 13. ቤቱን
ደማቅ ቀለም ማስቀባት ከጀመረ፤
14. ከረምቡላ ቤት መሄድ ከጀመረ፤
15. ጃኬት ለብሶ ለቅሶ ቤት መሄድ ከጀመረ፤
16. ልብስ ሲገዛ ”ኮተን ነው?” ብሎ መጠየቅ ከጀመረ፤ 17. ከ
2-ሰዓት ዜና በፊት እራቱን መብላት ከጀመረ፤ 18. ሸሚዙን
መስመር እስኪሰራ መተኮስ ከጀመረ፤ 19. ፍንዳታ ሲያይ ደሙ
መፍላት ከጀመረ፤
20. የአፍንጫ ውስጥ ፀጉሩን ለመቁረጥ መሞከር ከጀመረ፤
21. የሴት ልጅ ውበቷ ፀጉሯ ነው ማለት ከጀመረ፤
22.”ፈረንጆች ምን ይላሉ መሰለህ?” ብሎ ወሬ ከጀመረ፤ 23.
ካላንደር ቤት ውስጥ መስቀል ከጀመረ፤
24. የስብሰባ ኮፍያና ቲሸርት በእረፍት ጊዜው መልበስ ከጀመረ፤
25. ዘመኑን መውቀስ ከጀመረ፤
26.ስሙን ከነአያቱ መናገር ከጀመረ፤ እና
27. ይሄን ጽሁፍ ካነበበ በኋላ ”ኤዲያ ድስኩራም” ማለት
ከጀመረ …… በቃ ይሄ ሰው እያረጀ ነው ማለት ነው!!
************

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Anwar Hussein Mohammed posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Anwar Hussein Mohammed:

Share