Habtam TV

Habtam TV HABTAM TV is a Premium Entertainment Channel. Also, a Digital Magazine that focuses on business and lifestyle in general.

Experience a Better Lifestyle!

፧፧፧፧ Additional Pending Projects:
A perfume product, eCommerce and E-Lottery projects

Habtam TV - መረጃ - 044ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ዛሬ ወደ ዩናይትድ አረብ ኢምሬትስ ለስራ ጉብኝት አቅንተዋል። በአካባቢው ጦርነት ባለበት በዚህ ሁኔታ ጠቅላዩ እያደረጉት...
12/03/2026

Habtam TV - መረጃ - 044

ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ዛሬ ወደ ዩናይትድ አረብ ኢምሬትስ ለስራ ጉብኝት አቅንተዋል። በአካባቢው ጦርነት ባለበት በዚህ ሁኔታ ጠቅላዩ እያደረጉት ባለው የስራ ጉብኝት ዓለምን እያስደነቁ ይገኛሉ። ጠቅላዩ በትናንትናው ቀን በጅቡቲ ባደረጉት የስራ ጉብኝት ውሎ ከሶማልያና ጅቡቲ ፕሬዝዳንት ጋር በቀጠናው ዙርያ ተወያይተዋል።

Prime Minister Dr. Abiy Ahmed Ali is currently in the United Arab Emirates for a working visit. The Prime Minister is surprising the world with his working visit, given the ongoing war in the region. The Prime Minister concluded his working visit to Djibouti yesterday and discussed the region with the Presidents of Somalia and Djibouti.

#ኢትዮጵያ

Habtam TV - መረጃ - 043የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ባካሄደው አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ፣ ከተመሠረተ ጊዜ ጀምሮ ፓርቲውን በሊቀመንበርነት ሲመሩ የነበሩትን ፕሮፌሰር ብ...
09/03/2026

Habtam TV - መረጃ - 043

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ባካሄደው አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ፣ ከተመሠረተ ጊዜ ጀምሮ ፓርቲውን በሊቀመንበርነት ሲመሩ የነበሩትን ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋን ከኃላፊነታቸው መነሳታቸውንና በምትካቸው አቶ ኢዮብ መሳፍንት የፓርቲው አዲሱ መሪ አድርጎ መሾሙን እንዲሁም አቶ ንጋቶ ወልዴ ምክትል መሪ አድርጎ መሾሙን ፓርቲው አሳውቋል።

The Ethiopian Citizens for Social Justice (EZEMA) announced the resignation of Professor Berhanu Nega, the party’s longstanding chairman. Ato Eyob Masefint has been elected as the new leader, with Ato Ngato Wolde appointed as deputy leader.

🔵 Habtam TV - መረጃ - 042በእስራኤል እና አሜሪካ ጥምር ጦር ከትናንት ጀምሮ በከባድ ኦፕሬሽን በኢራን ላይ በተደረገው ጥቃት ብዙ የኢራን ባለስልጣናት እና የኢራን ጠቅላይ መሪ አያቶ...
01/03/2026

🔵 Habtam TV - መረጃ - 042

በእስራኤል እና አሜሪካ ጥምር ጦር ከትናንት ጀምሮ በከባድ ኦፕሬሽን በኢራን ላይ በተደረገው ጥቃት ብዙ የኢራን ባለስልጣናት እና የኢራን ጠቅላይ መሪ አያቶላህ አሊ ካህመኒ ተገድለዋል።

Iran's Supreme Leader Ayatollah Ali Khamenei and several other high-ranking Iranian officials were killed in a joint Israeli-American airstrike that started yesterday in a heavy operation in Iran.

Sources:- BBC News, CNN, Donald J. Trump, Israeli Media, Iranian Media

📰 Habtam TV - መረጃ - 041ለኢትዮጵያዊው ምጡቅ ሳይንቲስት $220,000 ሽልማት ተሰጠ!ኢትዮጵያዊው ሳይንቲስት ረዳት ፕሮፌሰር ዶክተር ታደሰ ዋቅጅራ ለGeoPAVE-AI ጥናትና ትግበ...
14/02/2026

📰 Habtam TV - መረጃ - 041
ለኢትዮጵያዊው ምጡቅ ሳይንቲስት $220,000 ሽልማት ተሰጠ!

ኢትዮጵያዊው ሳይንቲስት ረዳት ፕሮፌሰር ዶክተር ታደሰ ዋቅጅራ ለGeoPAVE-AI ጥናትና ትግበራ ዓላማ በሚል በአሜሪካን ሃገር ከጆርጅያ ትራንስፖርት ዲፓርትመንት $220,000 (ዶላር) ተሸለመ።

Ethiopian scientist Assistant Professor Dr. Tadesse G. Wakjira has been awarded $220,000 (USD) from the Georgia Department of Transportation in the United States for the purpose of RESEARCH and LAUNCH of GeoPAVE-AI.

#ሃብታምቲቪ #ኢትዮጵያ #ዜና

 #ሰበር  #መረጃ 039Smart Police Station (SPS) ★ ስማርት ፖሊስ ጣቢያበኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የሰው አልባ ፖሊስ አገልግሎት ወይም ስማርት ፖሊስ ጣቢያ የኢትዮጵያ መንግስት...
11/02/2026

#ሰበር #መረጃ 039
Smart Police Station (SPS) ★ ስማርት ፖሊስ ጣቢያ

በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የሰው አልባ ፖሊስ አገልግሎት ወይም ስማርት ፖሊስ ጣቢያ የኢትዮጵያ መንግስት በጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ በኩል አስጀምሯል።

Today, the Ethiopian government, under the leadership of Prime Minister Dr. Abiy Ahmed, launched the country's first unmanned police service, also known as the Smart Police Station (SPS).

Source: PM Dr. Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

#መረጃ #ሃብታምቲቪ

ዜና እረፍት 038ጋዜጠኛ ዘሪሁን ግርማ አርፏል።ጋዜጠኛ ዘሪሁን ግርማ ​በኢትዮጵያ የቱሪዝም እና ባህል ዘርፍ ለረጅም ዓመታት በሙያው ሲያገለግል  ቆይቶ ትናንት ከሰዓት ከዚህ ዓለም በሞት ተለ...
06/02/2026

ዜና እረፍት 038
ጋዜጠኛ ዘሪሁን ግርማ አርፏል።

ጋዜጠኛ ዘሪሁን ግርማ ​በኢትዮጵያ የቱሪዝም እና ባህል ዘርፍ ለረጅም ዓመታት በሙያው ሲያገለግል ቆይቶ ትናንት ከሰዓት ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። ዛሬ ሲነጋጋ አስከሬኑ ወላጆቹ ወደሚገኙበት አርባ ምንጭ ተሸኝቷል። በኢትዮጵያ የቱሪዝም እና ባህል ዘርፍ ለረጅም ዓመታት በጋዜጠኝነት ሙያው ሲያገለግል ነበር።

Journalist Zerihun Girma, who dedicated many years to Ethiopia's tourism and culture sectors, passed away yesterday afternoon. His body was transported to Arba Minch, where his parents live, this morning. Throughout his career, he served as a journalist in Ethiopia's tourism and culture industries.

#መረጃ #ሃብታምቲቪ

 #ሰበር  #መረጃ 037ፕሬዝዳንት ትራምፕ ጠ/ሚ ዶ/ር ዐብይን ጠንካራ መሪ አለው።"አንተን እንደማውቅህ እርሱን በቅርበት ባላውቀውም ፤ የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ ጠ...
22/01/2026

#ሰበር #መረጃ 037
ፕሬዝዳንት ትራምፕ ጠ/ሚ ዶ/ር ዐብይን ጠንካራ መሪ አለው።

"አንተን እንደማውቅህ እርሱን በቅርበት ባላውቀውም ፤ የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ ጠንካራ መሪ መሆኑን ግን በሚገባ አውቃለሁ።" በማለት የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከግብጹ መሪ አብደል ፋታህ አል-ሲሲ ጋር በነበራቸው ቆይታ ባስተላለፉት መልዕክት ላይ በንግግራቸው ወቅት ለኢትዮጵያው መሪ ያላቸውን አመለካከት በይፋ ገልጠዋል።

"Although I do not know him as well as I know you, I know that Ethiopian Prime Minister Dr. Abiy Ahmed is a strong leader," US President Donald Trump said in a message that he told Egyptian President Abdel Fattah al-Sisi during their meeting.

PM Dr. Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
President Donald J. Trump 🇺🇸

#መረጃ #ሃብታምቲቪ

 #ሰበር  #መረጃ 036የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከውጭ ሀገር ገንዘብ መላክ የሚያስችል አዲስ መተግበሪያ ሥራ አስጀመረ። ባንኩ የሲቢኢ ኮኔክት ዲጂታል ዋሌት የተሰኘ መተግበሪያን ይፋ ሲያደርግ ...
20/01/2026

#ሰበር #መረጃ 036

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከውጭ ሀገር ገንዘብ መላክ የሚያስችል አዲስ መተግበሪያ ሥራ አስጀመረ። ባንኩ የሲቢኢ ኮኔክት ዲጂታል ዋሌት የተሰኘ መተግበሪያን ይፋ ሲያደርግ ከውጭ ሀገር ገንዘብ ለመላክ ምቹ እና ቀላል ያደረገ መሆኑ ተጠቁሟል።

Commercial Bank of Ethiopia Launches New App to Send Money from Abroad. The Bank has launched an app called CBE Connect Digital Wallet, making it convenient and easy to send money from abroad.

Source: Commercial Bank of Ethiopia

#ኢትዮጵያ #ሃብታምቲቪ

 #ሰበር  #መረጃ 035 ★ የገጠር ኮሪደር በኢትዮጵያየአርሶ አደሮችን እና አርብቶ አደሮችን ሕይወት በመለወጥ ረገድ በሚል በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ጉራፈርዳ ወረዳ በጠቅላይ ሚኒስትር ...
20/01/2026

#ሰበር #መረጃ 035 ★ የገጠር ኮሪደር በኢትዮጵያ

የአርሶ አደሮችን እና አርብቶ አደሮችን ሕይወት በመለወጥ ረገድ በሚል በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ጉራፈርዳ ወረዳ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት እና ተጠሪ ተቋማት የተሰሩትን የሞዴል ገጠር ኮሪደር ስፍራዎች ጉብኝት ተደርጎባቸዋል።

A visit was made to the model rural corridors built by the Prime Minister's Office and relevant institutions in Guraferda District of the Southwestern Ethiopian Region to transform the lives of farmers and pastoralists.

ምንጭ:- PM Dr. Abiy Ahmed Ali
#ሃብታምቲቪ #ኢትዮጵያ #ዜና

ሰበር መረጃ 034በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የገበታ ለትውልድ ሥራ የመጀመሪያው መዳረሻ የሆነው እና በ36.7 ሄክታር የጥብቅ ደን እና የተፈጥሮ ኃብት ስጦታ የተዘረጋው ደንቢ ኢኮ ሎጅ ...
18/01/2026

ሰበር መረጃ 034

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የገበታ ለትውልድ ሥራ የመጀመሪያው መዳረሻ የሆነው እና በ36.7 ሄክታር የጥብቅ ደን እና የተፈጥሮ ኃብት ስጦታ የተዘረጋው ደንቢ ኢኮ ሎጅ በይፋ ተመርቋል።

The first destination under Prime Minister Abiy Ahmed’s Dine for Generations initiative has been officially inaugurated: Denbi Eco Lodge, spanning 36.7 hectares of pristine forest and natural habitat.

PM Dr. Abiy Ahmed Ali
Office of the Prime Minister-Ethiopia

#ሃብታምቲቪ

አሳዛኝ መረጃ 033በቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢነት ፣ በተዋናይነትና በሌሎች የጥበብ ስራዎች ውስጥ ስመጥር እና ተወዳጅ ከሆኑ የጥበብ ሰዎች አንዱ የሆነው ነጻነት ወርቅነህ ባደረበት ህመም በድ...
16/01/2026

አሳዛኝ መረጃ 033
በቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢነት ፣ በተዋናይነትና በሌሎች የጥበብ ስራዎች ውስጥ ስመጥር እና ተወዳጅ ከሆኑ የጥበብ ሰዎች አንዱ የሆነው ነጻነት ወርቅነህ ባደረበት ህመም በድንገት ከዚህ ዓለም ተለይቷል፡፡
#ኢትዮጵያ #ሃብታምቲቪ #መረጃ #ዜና

 #ሰበር  #መረጃ 032በሥራና ክህሎት ሚኒስትር ኤክስፐርቶች ተጠንቶ የቀረበን ሪፖርት በመንተራስ በጥር 10, 2026 G.C በወጣው የእንግሊዘኛ ሪፖርተር ሳምንታዊ ጋዜጣ ላይ በፌደራል ደረጃ...
14/01/2026

#ሰበር #መረጃ 032
በሥራና ክህሎት ሚኒስትር ኤክስፐርቶች ተጠንቶ የቀረበን ሪፖርት በመንተራስ በጥር 10, 2026 G.C በወጣው የእንግሊዘኛ ሪፖርተር ሳምንታዊ ጋዜጣ ላይ በፌደራል ደረጃ ተመዝግበው ከሚገኙና በተለያየ ሙያና ዘርፍ ከተሰማሩ 570 ሺህ የንግድ ድርጅቶች መካከል 470 ሺህ ወይም 80% የሚሆኑት እንደተዘጉና በአሁኑ ጊዜ በአገልግሎት ላይ የሚገኙት የንግድና አገልግሎት ሰጭ ድርጅቶች ቁጥር ከ100 ሺህ እንደማይበልጡ ተዘግቧል።
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር - ኢትዮጵያ / Ministry of Labor and Skills- Ethiopia
#ሃብታምቲቪ #ኢትዮጵያ 🇪🇹 #ዜና

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Habtam TV posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category