ሀሚልተን ቲቪ የሙስሊም ሁማ ድምፅ Hamiltan TV Sagale Ummata Musliima Hamiltan TV

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • ሀሚልተን ቲቪ የሙስሊም ሁማ ድምፅ Hamiltan TV Sagale Ummata Musliima Hamiltan TV

ሀሚልተን ቲቪ የሙስሊም ሁማ ድምፅ Hamiltan TV Sagale Ummata Musliima Hamiltan TV Like follow nugodha hamilten

ሰበር ኢራን የሚሳኤልና ድሮኖች  የበቀል ከፍተኛ ጥቃት በእስራኤል እየፈፀመች ትገኛለች ።
13/06/2025

ሰበር
ኢራን የሚሳኤልና ድሮኖች የበቀል ከፍተኛ ጥቃት በእስራኤል እየፈፀመች ትገኛለች ።

ከ 100 በላይ  የካሜካዚ አደገኛ የሚባሉትን  አጥፍቶ ጠፊ  ድሮኖች  ኢራን ወደ እስራኤል ያስወነጨፈች ሲሆን  በአሁን ሰዓት ወደ እስራኤል እያቀኑ ይገኛሉ  ።  በመላው እስራኤል የአስቸኳይ...
13/06/2025

ከ 100 በላይ የካሜካዚ አደገኛ የሚባሉትን አጥፍቶ ጠፊ ድሮኖች ኢራን ወደ እስራኤል ያስወነጨፈች ሲሆን በአሁን ሰዓት ወደ እስራኤል እያቀኑ ይገኛሉ ።

በመላው እስራኤል የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ታውጇል፣ ትምህርት ቤቶች ተዘግተዋል ፣ በረራዎች ተሰርዘዋል ሁሉም እንቅስቃሴ ተቋርጧል፣ አመራሮች ወደ ጥብቅ ቦታ ተዘዋውረዋል ፤ ህዝቡ ወደ ቦምብ መጠለያዎች እንዲገባ ታዟል ።

የኢራን ድሮኖች ወደ እስራኤል ሲቃረቡ ኢራን አስከትላ ከድምፅ የሚፈጥኑትን የባላስቲክ ሚሳኤሎች ትተኩሳለች ተብሎ ተሰግቷል።

እስራኤል ጥቃቶችን ለመከላከል አዳዲስ አሜሪካ ሰራሽ የአየር መከላከያ ስርዓቶች መዘርጋቷ የተነገረ ሲሆን የድሮኖቹን ጥቃት ለመከላከል እየሰራሁ ነው ብላለች ።

ኢትዮጵያዊነት Ethiopiawinet

ከህንድ አውሮፕላን አደጋ ተአምራዊ መትረፍ!ከህንድ አህመዳባድ ከተማ አቅራቢያ ከደረሰው የአውሮፕላን አደጋ፣ አንድ ሰው በሕይወት መገኘቱ ተረጋግጧል። ምንም እንኳን ፖሊስ መጀመሪያ ላይ ማንም ...
12/06/2025

ከህንድ አውሮፕላን አደጋ ተአምራዊ መትረፍ!

ከህንድ አህመዳባድ ከተማ አቅራቢያ ከደረሰው የአውሮፕላን አደጋ፣ አንድ ሰው በሕይወት መገኘቱ ተረጋግጧል። ምንም እንኳን ፖሊስ መጀመሪያ ላይ ማንም አልተረፈም ብሎ የነበረ ቢሆንም፣ አሁን ይህንን አስገራሚ መትረፍ አረጋግጧል። ከተረፉት አንዱ እንግሊዛዊ ሲሆን፣ ከአውሮፕላኑ መስኮት ዘሎ ሕይወቱን ማትረፉ ተዘግቧል።

የአይን እማኝ የሆነው እንግሊዛዊው ተርፎ እንዳብራራው፣ "አውሮፕላኑ ከመሬት ከተነሳ ከ30 ሰከንዶች በኋላ ከባድ ድምፅ ተሰማ፤ ከዚያም ተከሰከሰ፤ ሁሉም ነገር በከፍተኛ ፍጥነት ነው የሆነው።"

የሟቾች ቁጥር እስካሁን 290 የደረሰ ሲሆን፣ 204 አስከሬኖች ተገኝተዋል። አውሮፕላኑ ሲከሰከስ በመሬት ላይ የነበሩ ሰዎችም አደጋው እንደደረሰባቸው ታውቋል።

የአውሮፕላኑ ተሳፋሪዎች 169 ህንዳውያን፣ 53 እንግሊዛውያን፣ 7 ፖርቱጋላውያን እና 1 ካናዳዊ ይገኙበታል። አውሮፕላኑ የተከሰከሰው በሀኪሞች ማረፊያ ቤት ላይ ሲሆን፣ አንድ ልጅ ከሁለተኛ ፎቅ በመዝለል እንደተረፈች እናቱ መስክረዋል።

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ በደረሰው አሰቃቂ አደጋ ልባቸው እንደተሰበረ ገልጸው፣ ለሟች ቤተሰቦችም መጽናናትን ተመኝተዋል።

ይህንን ዜና ሲያነቡ ምን ተሰማዎት?

Eid Al-Adaha Gaza
06/06/2025

Eid Al-Adaha Gaza

Isa Dhufu rabbi hunda keenya nu haagessu hajjii jaallatamaa kana
06/06/2025

Isa Dhufu rabbi hunda keenya nu haagessu hajjii jaallatamaa kana

ገዛ ላሉት እህት ወንድሞቻችን ድአ ማረግ አንረሳያረብ በራህመትህ ለ እህት ወንድሞቻችን ፈልስጤም ላሉት ካንተ ሱብሀንክ ውጪ ማንም ደራሽ የላቸውም በራህመትሀ ድረስላቸው አላሁመ አሚን
04/06/2025

ገዛ ላሉት እህት ወንድሞቻችን ድአ ማረግ አንረሳ
ያረብ በራህመትህ ለ እህት ወንድሞቻችን ፈልስጤም ላሉት ካንተ ሱብሀንክ ውጪ ማንም ደራሽ የላቸውም በራህመትሀ ድረስላቸው አላሁመ አሚን

"ሀጂ እንዲሄድ አላህ ፅፎልኝ ስለነበር ሰዎች ሊያስቆሙኝ ቢሞክሩም አልቻሉም.." አስገራሚው የሊቢያዊው ሁጃጅ የሀጂ ጉዞ ገጠመኝ!ሊቢያዊው አሚር አል መኽዲ መንሱር አል ጋዳፊ ሀጂ ለማድረግ የ...
29/05/2025

"ሀጂ እንዲሄድ አላህ ፅፎልኝ ስለነበር ሰዎች ሊያስቆሙኝ ቢሞክሩም አልቻሉም.." አስገራሚው የሊቢያዊው ሁጃጅ የሀጂ ጉዞ ገጠመኝ!

ሊቢያዊው አሚር አል መኽዲ መንሱር አል ጋዳፊ ሀጂ ለማድረግ የሚያስፈልገውን ሁሉ አሟልቶ ወደ ሳውዲ አረቢያ ለመጓዝ ሊቢያ ኤርፖርት ያቀናል።

በኤርፖርት የገጠመው ግን ሌላ ነበር።መንሱር አል ጋዳፊ ምንም እንኳን ከቀድሞው የሊቢያ ፕረዚዳንት ከነበሩት ሙሀመድ ጋዳፊ ጋር የቅርብ ትውውቅም ሆነ ዝምድና የሌላቸው ቢሆን የመጨረሻ ስማቸው በመሳሰሉ በሊቢያ በተከሰቱ ችግሮች "እጅህ ሊኖርበት ይችላል..."በሚል ጥርጣሬ በፀጥታ ሀይሎች ማጣራት አለብን በማለት ያስቀሩታል።

ከእርሱ ጋር ትኬት የቆረጡ ሁጃጆች ፍተሻውን አልፈው ሲሳፈሩ እርሱ ግን በኤርፖርት እንድቆይ ተደረገ።በመጨረሻም የበረራ ሰአት በመድረሱ አሚር አል መኽዲ መንሱር አል ጋዳፊ ትኬት የቆረጠበት አውሮፕላን እርሱን ሳይዝ በረራውን ጀመረ።

አሚር አል መህዲ ግን ከኤርፖርት አልወጣም ነበር ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ አውሮፕላኑ የቴክኒክ ችግር አጋጥሞት ተመልሶ እዛው ሊቢያ ኤርፖርት ለማረፍ ተገደደ። በዚህ ጊዜም አሚር አል መኽዲ መንሱር አል ጋዳፊ መሄዲ አለብኝ ብሎ ቢጠይቅም የፀጥታ ሀይሎች ማጣራት ያለብንን ስላልጨረስን አንፈቅድም ይሉታል።

አውሮፕላኑ የቴክኒክ ችግሩ ተፈቶ በድጋሚ አሚር አል መህዲን ሳይዝ በረራውን ጀመረ ይሁንና ከደቂቃዎች በኋላ በድጋሚ የቴክኒክ ችግር አጋጥሞት ለማረፍ ተገደደ።በዚህ ጊዜ ሙሉ አውሮፕላኑ ላይ የነበሩ ሁጃጆች በፍጹም አሚር አል መኽዲ መንሱር አል ጋዳፊን ሳንይዝ በድጋሜ በረራ አናደርጊም ሲሉ ተናገሩ። የፀጥታ ሀይሎችም ፈቅደው አሚር አል መኽዲ መንሱር አል ጋዳፊ በሰላም መጓዝ ችሏል።

አሚር አል መኽዲ መንሱር አል ጋዳፊ ሳውዲ አረቢያ ሲደርስም ደማቅ አቀባበል የተደረገለት ሲሆን በወቅቱ ሲናገር "አላህ ሀጂ እንዳደርግ ፅፎልኝ ሰዎች ግን ሊያስቆሙኝ ሞከሩ ነገር ግን አልቻሉም ምክንያቱም የአላህን ውሳኔ ማንም አይቀለብሰውም" ሲል ስሜቱን አጋርቷል። የአሚር አል መኽዲ መንሱር አል ጋዳፊን የሀጂ ጉዞ አስገራሚ ገጠመኝ ሐረመይን ጨምሮ በርካቶች ተቀባብለውታል።

አቦ አላህ ለኛም በሩን ይክፈትልን 🙏🤲

Boordiin Filannoo Mana Maree Dhimmoota Islaammummaa Itiyoophiyaa Filannoo Waliigalaa taasisuuf sagantaa galmee fi hubann...
27/05/2025

Boordiin Filannoo Mana Maree Dhimmoota Islaammummaa Itiyoophiyaa Filannoo Waliigalaa taasisuuf sagantaa galmee fi hubannoo kennuu qopheesse.

Hamiltqn: Caamsaa 19/2017 (Fimfinnee)
Mana Maree Dhimmoota Islaammummaa Itiyoophiyaa Hoggantoota Mana Maree Waliigalaa Dhimmoota Islaamummaa yeroof hoogganan bara 2012 qaama seerummaa argachuun filachuun isaa niyaadatama.

Qaama seerummaa kana bu'ureeffachuun Filannoo bilisaa fi haqaqabeessa ta'e Masgiidota Gandaa irraa eegalee hanga Biyyoolessaatti taasisuun Mana Maree Dhimmoota Islaammummaa waggoota shanan dhufaniif kan hooggannan sadarkaa sadarkaan akka filaman himameera.

Filannoo kanaan Nama qulqulluu,Amanticha sirriitti beekuu fi beekumsa sirriitti qabu akka filatamu namoonni filaman hojii fi ergama itti kennames sirritti bahachuuf kan ofqopheessan ta'uu qabu jedhameera.

Wallitti qabaan Boordii Filannoo Mana Maree Dhimmoota Islaamummaa Itiyoophiyaa Mohammed Xayib Filannoon kun seera amantichaa kan hordofu,Dhaabbata cimaa kan ijaaruu fi tokkummaafi guddina misoomaa biyyattiif kan gargaaru ta'uu himan.

Kanaaf filannoo kanaaf Qaamonni hirmaatan hundi gahee isaanii sirnaan akka bahatan dhaaman.

በ ታሪክ የመጀመሪያዋ እናት መሆን አለባትበ አንድ ቀን 9 ልጆቿ የተሰዋባት9 ልጅ በ አንድ ቀን ያጣችው እናት አሁን ይህችን እናት ምን ቃል ሊያፅናናት ይችላል?😭😭 #ለአቅሷ የፈሰሰው ደም ወ...
26/05/2025

በ ታሪክ የመጀመሪያዋ እናት መሆን አለባት
በ አንድ ቀን 9 ልጆቿ የተሰዋባት
9 ልጅ በ አንድ ቀን ያጣችው እናት

አሁን ይህችን እናት ምን ቃል ሊያፅናናት ይችላል?😭😭

#ለአቅሷ የፈሰሰው ደም ወደርም የለው
አሏህ ከምትወዳቸው ልጆቿ ጋር በጀነቱ ይሰብስባቸው
😭😭

ያአላህ ወላሂ በጣም ያማል 💔😭😭
ያረቢ ካንተ ውጭ አጋዥ የላቸውም አለው በላቸው 😭

Sirreeffama.Masjidni Godina iluu abbaa booraa bunoo beddellee gubachuu argaa jirra,ibsa hatattamaafi gahaa tahe Majlisa ...
26/05/2025

Sirreeffama.
Masjidni Godina iluu abbaa booraa bunoo beddellee gubachuu argaa jirra,ibsa hatattamaafi gahaa tahe Majlisa Oromiyaa irraa eegna.
Dhaabbataan socho'uun furmaata fuula duraatiifi nageenya barattoota keenyaa eeggachuufis fala taha,masjidni bifa haaraafi guddaa taheen akka bakka bu'ee madaafi laalaa qoorsu irratti hojjatamuun dirqama.

24/01/2025

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሀሚልተን ቲቪ የሙስሊም ሁማ ድምፅ Hamiltan TV Sagale Ummata Musliima Hamiltan TV posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category