GADAA

GADAA Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from GADAA, Digital creator, Chancho, Addis Ababa.

16/06/2025

Ethiopia, the Land of Origins, will host the Second Africa Climate Summit (ACS2) from September 8–10, 2025, in partnership with the African Union. Centered on “Green Talks and Green Actions,” the summit will promote Nature-Based Solutions as key to Africa’s climate strategy, with a focus on re-greening the continent and fostering African solidarity. As Ethiopia launches its Green Legacy season, its preparations reflect a deep commitment to practical climate solutions. The call is clear: invest in nature, scale proven solutions, and embrace a model where ecology drives the economy. We look forward to welcoming you.

14/06/2025
13/06/2025

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመላው ኢትዮጵያ ከተወጣጡ መምህራን ጋር ያካሄዱትን ውይይት ዛሬ ምሽት ሰኔ 6 ቀን 2017 ዓ.ም ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽንን ጨምሮ በተለያዩ የመገናኛ ብዙሃን ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ ይከታተሉ።

12/06/2025
12/06/2025
11/06/2025

🛑 የልደቱ የፖለቲካ እንቅስቃሴ የጀመረው መቼ ነው? ሰውየው በህወሓት አመራርነት ጊዜ ከየት ነበር ብቅ ያለው? በምርጫ 97 ጊዜ የአዲስ አበባን ህዝብ ካስጨረሰ በኋላ የት ደረሰ? የአዲስ አበባን ህዝብ ለወያኔ አሳልፎ የሰጠው ልደቱ አይደለምን?

‼️በሰሜኑ ጦርነት ወቅት ልደቱ የት ነበር❓ ልደቱ ለምንስ ነው ህወሓትን ማጥፋትን እንደ ትልቅ ጥፋት የሚቆጥረው ህወሓት መንግስት እያለ ጭምር እሱን ለማውረድ አልሰራም ነበር እንዴ❓

🤔

11/06/2025

በጠቅላዩ ጥላቻ ብቻ የተገናኙ ሰዎች

11/06/2025

መሸጥ የለመደውና ማገልገል የለመደው!! ልማድ የህይወት ዘዬ ምልልስ ነው፤ አንድን ነገር ለመሸጥ የሚገዛህ ሰው የደስታ ጣሪያ ለማስነካት ገዢህ እንዳሰበው ትሙለጨለጫለህ፤ እናም በልብህ ሞልቶ የተረፈውን በአፍህ ታወጣዋለህ፤ የቀደሙና በተቃዋሚ ስም በኢትዮጲያ ፖለቲካ ውስጥ ጥቁር ጠባሳን ያኖሩ ፖለቲከኞች የመሸጥ ባህሪያቸው ክፉኛ ተጠናውቶቸው በቀንም በለሊትም እንደ ሁኔታው እየተገለባበጡ ሃገርን ለባዳና ለባንዳ ሊቸበቸቡ ይስማሙባታል፤ግን መቼም አይሳካላቸውም!!

Address

Chancho
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when GADAA posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share