
19/04/2025
መልካም በዓል እንዲሆንላችሁ ከወዲሁ እየተመኘው
ዛሬ እጅግ ልዩ የሆነ የትንሳዔ ዋዜማ ፕሮግራም በEthio FM 107.8 ላይ ደግሰንላችኋል።
ዶሮ እየሰራችሁ
አብራችሁን ቆዩ
ከምሽቱ 1-2
Ethio FM 107.8
በየኔ ተራ በዘመኔ የበጎ አድራጎት ድርጅት ተዘጋጅቶ የቀረበ
መልካም አውድ ዓመት