23/07/2024
[የኩላሊት ጠጠር እና ዉሀ መጠጣት 💧💧
✍🏻 በተለምዶ እንዲሁም በጤና ባለሙያዎች ‘ለትንሽ' ኩላሊት ጠጠር ዉሀ ጠጡ ሲባል መስማት የተለመደ ነገር ነዉ።
✍🏻 በቂ ዉሀ መጠጣት የኩላሊት ጠጠር ከመከላከል ጀምሮ፣ የተለያየ የጤንነት ጥቅሙ በሌላ ነገር የሚተካ አይደለም።
✍🏻 ይህም ጥሩ ምክር ሆኖ ሳለ ያልታየ እና አስከፊ ችግር ይዞ መምጣት ከጀመረ ሰነባብቷል።
ምክንያቱ?
✍🏻 በጠጠር የተጎዳ እና የተዘጋ ኩላሊት መጀመሪያ አካባቢ ህመሙ የጠና ነዉ። አስገራሚዉ ነገር ግን ጉዳቱ እየጨመረ ሲመጣ ህመሙ እየቀነሰ ነዉ የሚመጣዉ።
✍🏻 በዚህም ጊዜ ታካሚዉ ተሽሎኛል፣ በዉሀ ወቶልኛል በማለት ከህክምና ክትትል ይርቃል።
✍🏻 በመጨረሻም ኩላሊቱ ከደከመና ስራ ካቆመ በኋላ፣ የኩላሊት እጥበት (Dialysis) ወይም የኩላሊት ንቅለ ተከላ (Renal Transplant) የሚያስፈልገዉ ደረጃ ሲደርስ ለህክምና ይመጣል።
✍🏻 ይሄንንም ጥቂት በማይባሉ ወጣት ሰዎች ላይ ይታያል። ችግሩም በዚሁ መጠን ይከፋል።
✍🏻 ስለዚህም አንድ ሰዉ ጠጠር ካለበት (ትንሽም ይሁን ትልቅ)፣ ክትትል ያስፈልገዋል።
✍🏻 በጥናቶች መሰረት ጠጠሩ ቢወጣም እንኳን፣ በ5 አመት ዉስጥ 50% የሚሆነዉ ታካሚ አዲስ ጠጠር ይሰራል።
🧠 ስለዚህም ዉሀን ብቻ ተማምነን ከህክምና ክትትል አንራቅ!! የጤና ባለሙያውም ይህን በመምከር ታካሚዉን መከታተል አለበት።
📨መልዕክት:- DXN Cordyceps mushroom tablets & DXN Cordypine Juice ይጠቀሙ።
Contact us:-]
የኩላሊት ጠጠር እና ዉሀ መጠጣት 💧💧💧

Contact us:- 0929853565