24/06/2026
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ውድ ወንድምና እህቶች ። እስቲ አንድ መጠይቅ በመመለስ ተባበሩን።አዲሱ መጅሊስ በምርጫ ወደ ስልጣን መጥቶ ስራ ጀምሯል። ከ2004 አል ጀምሮ ሙስሊሙ ህብረተሰብ ሲያደርግ በነበረው ተቋውሞ መሰረት በመስጅድ በራሳችን ምርጫ ይደረግ የሚል አንድ ጥያቄ በመንግስት በኩል ምላሽ ያገኘ ይመስለኛል። ይሁንና በዛ ተቋውሞ ውስጥ ከተራ ውክብያ እስከ ሂወት መስዋዕትነት ተከፍሎሏ።አሁን እየሆነ ያለውን የተቋማችን ነገር ከተከፈለው መስዋዕትነት አንፃር እንዴት ይገመገማሉ?
ሀ፡ በጣም ጥሩ ነው እንኳንም ዋጋ ከፈልኩ እላለሁ፡፡
ለ፡ኧረ እንደውም አላህን በዛ ተቋውሞ ውስጥ በመሳተፌ ተፀፅቼ ምህረት እለምናለሁ።ውጤቱም አሳዛኝ ሆኖኽኛል።
ሐ፡ ትግሉ በሆኑ አካላቶች ተጠርፎ የግል የስልጣን ጥም እና የንዋይ ጥማት መወጣጫ ሆኖል።
መ፡ መጅሊስ በተመለከተ ምንም መረጃ ስልሌለኝ ምንም ማለት አልቻልኩም ።ምላሻችሁ በኮሜንት አስቀምጡርን