Zulfikar Media

Zulfikar Media ZULFIKAR MEDIA

23/08/2026

የተከበረው መስጂድ ጭፈራ ቤት ሲሆን በጣም ያሳዝናል !!

ኡስታዝ አህመድ ሸይኽ አደም ሐፊዘሁላህ

22/08/2026

መውሊድ !!

ኡስታዝ አህመድ ሸይኽ አደም ሐፊዘሁላህ

21/08/2026

ስለ ረጃእ (ተስፋ) ወሳኝ ነጥብ

ሸይኽ ኢልያስ አህመድ ሐፊዘሁላህ

አገራዊ ምክክሩ «ለአክሱም ሙስሊሞች መብት መከበር ትኩረት ይስጥ!» ሲሉ ጄነራል ሳሞራ የኑስ ጠየቁ‼===============   ''የአክሱም ሙስሊሞች በተወለዱበት ከተማ መስጂድ መሰራት እና ...
10/08/2026

አገራዊ ምክክሩ «ለአክሱም ሙስሊሞች መብት መከበር ትኩረት ይስጥ!» ሲሉ ጄነራል ሳሞራ የኑስ ጠየቁ‼
===============

''የአክሱም ሙስሊሞች በተወለዱበት ከተማ መስጂድ መሰራት እና መቀበር አይችሉም'' ሲሉ የቀድሞው የኢፌዲሪ ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄነራል ሳሞራ የኑስ ተናገሩ።

ሰሞኑን በአገራዊ የምክክር ኮሚሽን መድረክ ላይ በንቃት እየተሳተፉ የሚገኙት ጄነራል ሳሞራ፣ በዚሁ ማእቀፍ በአጀንዳነት እንዲያዙላቸው ካቀረቧቸው መሰረታዊ አጀንዳዎች መካከል የአክሱም ሙስሊሞች የኃይማኖት ነጻነት ጉዳይ ዋነኛው እንደሆነ ተነግሯል። ባለፉት ጊዜያት ኢትዮጵያ ውስጥ የሀይማኖት እኩልነትና አካታችነት ሲከበር እንዳልነበር በአጽንኦት የጠቀሱት የቀድሞው ኢታማዦር ሹም፣ ለዚሁ መከራከሪያቸው እንደ ዋነኛ ግብአት አድርገው በዚሁ መድረክ ያቀረቡት ደግሞ የአክሱም ሙስሊሞች ጉዳይ ነው ተብሏል። "የአክሱም ሙስሊሞች በተወለዱበት አክሱም ከተማ መስጂድ መስራትና መስጂድ ውስጥ መቀበር አይችሉም" ያሉት ሳሞራ "ይህ መብት እንዲከበር ምክክር ኮሚሽኑ እገዛ ያድርግ" ሲሉ ጥያቄያቸውን አቅርበዋል ተብሏል።

ጄነራሉ፣ "የኃይማኖት እኩልነትና አካታችነት አላከበረም" ብለው ዛሬ የሚወቅሱትን የቀድሞ ስርአት በጠቅላይ ኤታማዦር ሹምነት እንዳገለገሉት የሚታወቅ ቢሆንም በዚህ ቁልፍ የስልጣን እርከን ላይ ለ17 አመታት ያህል ሲቆዩ ግን ይህን መብት እንዲከበር ያደረጉት ጥረት ስለመኖሩ የታወቀ ነገር የለም።

አውራምባ ታይምስ

▫️የተከበራችሁ የነሲሓ ቲቪ ቤተሰቦች    📡 ስርጭታችን በመቋረጡ ይቅርታ እየጠየቅን ወደ መደበኛ ስርጭት እስክንመለስ ድረስ በትዕግስት እድትጠብቁን በአክብሮት እንጠይቃለን !ነሲሓ ቲቪኢስላማ...
06/08/2026

▫️የተከበራችሁ የነሲሓ ቲቪ ቤተሰቦች

📡 ስርጭታችን በመቋረጡ ይቅርታ እየጠየቅን ወደ መደበኛ ስርጭት እስክንመለስ ድረስ በትዕግስት እድትጠብቁን በአክብሮት እንጠይቃለን !

ነሲሓ ቲቪ
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!

04/08/2026

የኢስቲቃማ ጥቅሞች

ኡስታዝ ሙሀመድ ሐሰን ማሜ ሐፊዘሁላህ

02/08/2026

መልካም ጓደኛ

ኡስታዝ ሙሀመድ ሐሰን ማሜ ሐፊዘሁላህ.

31/07/2026

ሲዋክ / መፋቂያ

ኡስታዝ ሰዒድ ጅላሉ ሐፊዘሁላህ

29/07/2026

ሪፍቅ እና ትህትና

ሸይኽ ኢልያስ አህመድ ሐፊዘሁላህ

21/07/2026

የሰላም ፀጋና ዋጋ !!

ሸይኽ ኢልያስ አህመድ ሐፊዘሁላህ

Address

Addis Ababa
1000

Telephone

+251948221387

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zulfikar Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category