21/10/2025
"መጽሐፈ ርእዮት ዓለም" የገጽ ለገጽ ውይይት ፕሮግራም - ክፍል 2
(በደራሲ ጤንነት ሰጠኝ)
📝 እዚህ ይመዝገቡ፦ https://addmeshbook.com/Library/?category=All&fetch=Events
የቀጣይ ፕሮግራም ቀንና ሰዓት፡
⏰ ቅዳሜ - ጥቅምት 15፣ 2018 ከቀኑ 9:30 - 11፡30
የተሳትፎ አማራጮች፡
🪧 በአካል
🖥 ኦንላይን በzoom
አድራሻ፡
በማኅበረሰባዊያን አዳራሽ - አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ ከኤድና ሞል ወደ ሃያ ሁለት በሚወስደው መንገድ ፣ ከአደይ አበባ ስታዲየም ፊትለፊት ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ - 1ኛፎቅ ፣ ከከአ-ጥበባት ጀርባ በማህበረ ሰብዓዊያን አዳራሽ
📍 https://maps.app.goo.gl/aTqy3xMXUhBFaBBt5?g_st=ipc
የገጽ ለገጽ ውይይቱ ዓላማ:
🎯 መጽሐፈ ርእዮት ዓለም መጽሐፍ ላይ የሚገኙ ሃሳቦችን ተሳታፊዎች በይበልጥ እንዲረዷቸው ለማድረግ ነው።
✅ ይህ የገጽ ለገጽ የውይይት ፕሮግራም ዘወትር ቅዳሜ ከቀኑ 9:30 - 11፡30 በማኅበረ ሰብዓዊያን አዳራሽ የሚካሄድ ሲሆን ምዝገባው የሚካሄደው በየሳምንቱ ነው።
✅ በአካል ወይም በኦንላይን /zoom/ አማራጭ ሲመዘገቡ በዕለቱ ለሚኖሩ ክመፅሐፉ የቀረቡ ትረካዎች በአካውንትዎ ይቀመጥልዎታል!
✅ በተጨማሪም፥ የገጽ ለገጽ ውይይቱ ስለሚቀዳ፣ ለወደፊቱ ደግመው እንዲያደምጡት በአካውንትዎ ላይ ይቀመጥልዎታል!