Dream DMC real estate consultant

Dream DMC real estate consultant Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Dream DMC real estate consultant, Digital creator, Addis Ababa.

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ እንኳን ለ 2017 ዓ.ም የደመራ በዓል በሰላም አደረሳቸው 🙏🙏
26/09/2024

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ እንኳን ለ 2017 ዓ.ም የደመራ በዓል በሰላም አደረሳቸው 🙏🙏

📍ለቡ መብራት ሀይል ቻድ ኤምባሲ እና አፍሪካን CDC አጠገብ                      🏢APARTMENT🏢✏️65,395ካሬ ላይ ያረፈ የመኖሪያ መንደር✏️በሆቴል አፓርትመንት ስታንዳርድ...
21/09/2024

📍ለቡ መብራት ሀይል ቻድ ኤምባሲ እና አፍሪካን CDC አጠገብ

🏢APARTMENT🏢

✏️65,395ካሬ ላይ ያረፈ የመኖሪያ መንደር
✏️በሆቴል አፓርትመንት ስታንዳርድ በመገንባት ላይ ያለ
✏️ከ እስቱዲዮ እስከ ባለ 4 መኝታ
✏️56ካሬ እስከ 190 ካሬ
✏️ የተለያዩ የመዝናኛ አገልግሎት የሚሰጡ በነፃ
1 ፓርኪንግ በብዛት
2 የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ መሳሪያ
3 መዋኛ ገንዳ
4 ዴኬር
5 ቤተመጻሕፍት
6 ጂም እና የመሳሰሉ በነፃ
✏️25 ሰው የሚይዙ እና እቃ የሚያንቀሳቅሱ 5 ሊፍቶች
✏️የከርሰምድር ውሀ
✏️ኢንተርናሽናል አርክቴክቶች የተጠበቡበት የቤት ዲዛይን
✏️60% ከባንክ ጋር እናያይዛለን
✏️በግንባታ ላይ ያለ

ለበለጠ 💁መረጃ
☎️ +251939394312
ይደዉሉ
homesforsale

21/09/2024
20/09/2024

📍ለቡ መብራት ሀይል ቻድ ኤምባሲ እና አፍሪካን CDC አጠገብ

🏢APARTMENT🏢

✏️65,395ካሬ ላይ ያረፈ የመኖሪያ መንደር
✏️በሆቴል አፓርትመንት ስታንዳርድ በመገንባት ላይ ያለ
✏️ከ እስቱዲዮ እስከ ባለ 4 መኝታ
✏️56ካሬ እስከ 190 ካሬ
✏️ የተለያዩ የመዝናኛ አገልግሎት የሚሰጡ በነፃ
1 ፓርኪንግ በብዛት
2 የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ መሳሪያ
3 መዋኛ ገንዳ
4 ዴኬር
5 ቤተመጻሕፍት
6 ጂም እና የመሳሰሉ በነፃ
✏️25 ሰው የሚይዙ እና እቃ የሚያንቀሳቅሱ 5 ሊፍቶች
✏️የከርሰምድር ውሀ
✏️ኢንተርናሽናል አርክቴክቶች የተጠበቡበት የቤት ዲዛይን
✏️60% ከባንክ ጋር እናያይዛለን
✏️በግንባታ ላይ ያለ

ለበለጠ 💁መረጃ
☎️ +251939394312
ይደዉሉ
homesforsale

18/09/2024

አስደሳች ዜና; (ሽያጭ 97,246 በካሬ) !!!

#በኢትዮጵያ ብር ሽያጭ ጀምረናል!!!
ዲኤምሲ ሪል እስቴት በ 65 ሺ ካሬ ላይ ያረፈ የመኖሪያ መንደር ውስጥ
# ስቱድዮ
#ባለ 1 መኝታ
#ባለ 2 መኝታ
# ባለ 3 መኝታ
#ባለ 4 መኝታ
ግንባታቸው በአልሙንየም ፎርምወርክ
( በ ኢትዮጵያ ብር) በጥሩ አከፋፈል ለ አጭር ጊዜ ለ ሽያጭ አቅርበናል ውስን ቤቶች ስለሆኑ ይፍጠኑ ::

ይደውሉ
0939394312

17/09/2024

💥📢አስደሳች ዜና ከDMC Real estate
በለቡ መብራት አከባቢ በግንባታ ላይ ያሉ ቅንጡ አፓርትመንቶችን እና የንግድ ሱቆችን በኢትዮጵያ ብር በተመጣጣኝ ዋጋ ከ DMC ሪል እስቴት ለሽያጭ አቅርበናል።

❇️አፍሪካ CDC 2ኪ.ሜ ርቀት፡ ቻድ ኢምባሲ አጠገብ

✅65,395 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ መንደር
አፓርትመንቶች
👉 ስቱዲዮ
ከ 56-57 ካሬ
👉ባለ 1 መኝታ
ከ 69-98 ካሬ
👉ባለ 2 መኝታ
ከ 99-155 ካሬ
👉ባለ 3 መኝታ
ከ 139-181 ካሬ
👉ባለ 4 መኝታ
ከ 177-190 ካሬ
👉እንዲሁም ሱቆች በተለያየ የካሬ አማራጭ እና ከዛ በላይ
❇️ ቢኖሩባቸው ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም መልሰው መሸጥ ቢፈልጉ በብዙ የሚያተርፉባቸው ውብና ማራኪ አፓርትመንቶች
➡️ በህንፃዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች
☞ 5 ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች
☞ አውቶማቲክ ጀነሬተር
☞የከርሰምድር ውሃ : የእሳት መቆጣጠሪያ
☞ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ)
☞ ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
☞ መዋኛ ገንዳ እና የልጆች መጫዎቻ
☞ ለሰርግ/ለልደት ለልዩ ዝግጅት የሚውል የተንጣለለ ሰገነት።
ዛሬ ነገ ሳይሉ ይምጡና ይጎብኙን አትርፈው ይመለሳሉ።
ለበለጠ መረጃ:
የሽያጭ አማካሪ
Dream Dmc real estate consultant
☎️ 0939394312ይደውሉ
Contact

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dream DMC real estate consultant posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share