Ludo ET

Ludo ET Welcome to Ludo ET! 🎲 Developed by Ethiopians for Ethiopians, we bring you an exciting digital twist on the classic Ludo board game.

Join us for thrilling tournaments, compete with friends, and climb the leaderboards to become the ultimate Ludo champion.

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Fuad Ahmenur Musa, Kurom Gidey
08/04/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Fuad Ahmenur Musa, Kurom Gidey

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Kassa Hun, Degafe Kebede
27/03/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Kassa Hun, Degafe Kebede

🎲ሉዶ ኢቲ ይጫወቱ🎲1,000 ብር በአንድ ሰዓት ውስጥ ያሸንፉ🎉💸  ሰላም የሉዶ ጨዋታ አፍቃሪዎች በሙሉ፣ ለእናንተ የምስራች ይዘን መጥተናል! 🎲🔥በአንድ ሰዓት ውስጥ 1,000 ብር  የሚያሸልም...
15/03/2025

🎲ሉዶ ኢቲ ይጫወቱ🎲
1,000 ብር በአንድ ሰዓት ውስጥ ያሸንፉ🎉💸

ሰላም የሉዶ ጨዋታ አፍቃሪዎች በሙሉ፣ ለእናንተ የምስራች ይዘን መጥተናል!
🎲🔥
በአንድ ሰዓት ውስጥ 1,000 ብር የሚያሸልም የሉዶ ጨዋታ ውድድር ሊጀመር ጥቂት ቀናቶች ብቻ ቀርቷል!

የፌስቡክ ገጻችንን ላይክ በማድረግ ፣ ለሌሎች በማጋራትና ዜናዎቻችንን በመከታተል፡

👉 የውድድሩ ቀንና ሰዓት

👉 የጨዋታ ሕጎች

👉 እንዲሁም ትልልቅ ጉርሻ

ያግኙ!

ሉዶኢቲ – ድንቅ የቦርድ ጨዋታ!
አሁኑኑ ይቀላቀሉን እና እድልዎን ይሞክሩ🚀

#ሉዶ #ጨዋታ #1000ብር

20/11/2024

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Kasa Belay, Hayelom Hayelom, Kibrom Muez

5ሺ ብር ሽልማት በሉዶ ጌም!!!ተወዳጁ የዓለም ዓቀፋ የሉዶ ጌም ለኢትዮጵያውያን ከብዙ ሽልማቶች ጋር መጥቶላቿል!ሳምንታዊ ታላቅ የ ሉዶ ኢቲ ዉድድር በ 5ብር ትኬት ብቻ1ኛ ለወጣ 5,000 ብ...
14/11/2024

5ሺ ብር ሽልማት በሉዶ ጌም!!!

ተወዳጁ የዓለም ዓቀፋ የሉዶ ጌም ለኢትዮጵያውያን ከብዙ ሽልማቶች ጋር መጥቶላቿል!

ሳምንታዊ ታላቅ የ ሉዶ ኢቲ ዉድድር

በ 5ብር ትኬት ብቻ

1ኛ ለወጣ 5,000 ብር

ውድድሩን ለመሳተፍ ዝግጁ ኖት? ቀላል ነው!

1️⃣ ወደ 💬 8785 "OK" ብለው የፅሁፍ መልዕክት በመላክ subscribe ማድረግ
2️⃣ በSMS የሚላክሎትን ሊንክ (ludoet.com) ላይ ገብተው ውድድሩን መቀላቀል

⚠️ማሳሰቢያ : የሳምንታዊው ታላቁ የሉዶ ኢቲ ጌም አሸናፊዎች ለማወቅ በጌም ውስጥ ሚገኘውን የመሪዎች ሰሌዳ ይከታታሉ።

በተጨማሪ በድርጅታችን የቴሌግራም ቻናል ( https://t.me/LudoETOfficial ) እንዲሁም በፌስቡክ ገፃችን ( https://www.facebook.com/profile.php?id=61565479795928 ) ላይ ውድድሩ ባለቀበት ሰዓት ጀምሮ ይፋ እናደርጋለን ።

✅ ሁሉንም ህግና ደንቦች ተፈፃሚ ናቸው

ዲስከቨር አቢሲንያ ቴክ
ለበለጠ መረጃ : 0986889999 ይደውሉ

11/10/2024

ውድ የሉዶ ኢቲ ደንበኞቻችን

የድርጅታችን የቴክኒካል ቡድን የነበሩትን ችግሮችና ማስተካከያዎች ማለትም

1. ኮይን ለመግዛት የሚያስችለውን ( Buy coin )
2.ኮይን ለመቀየር የሚያስችለውን ( convert coin )
3. የይለፍ ቃል ሲረሱ ( forget password )

እንዲሁም ሌሎች ከናንተ ደንበኞቻችን የደረሱን የማሻሻያ ሀሳቦች ተግባራዊ በማድረግ ሲስተም አፕዴት ( system update ) እንዳደረግን ማሳወቅ እንወዳለን።

ስለ ነበራቹ ትዕግስት እጅጉን እያመሰገንን በቀጣይነትም የናንተ ፍላጎት ለማርካት ቀን ከሌት የምንሰራ መሆኑን እናሳውቃለን።

በቀጣይነት የናንተ ፍላጎት እንደ ግብዓት በመጠቀም ተጨማሪ ማሻሻያ ለማድረግ፣ ማንኛውም ሀሳብ ካሎት ወደ ድርጅታችን ስልክ ቁጥር 0986889999 መደወል ልታሳውቁን ትችላላቹ።

እናመሰግናለን🙏

እንኳን ደስ አላቹ🎉 ያለፈው ሳምንት  የሉዶ ኢቲ ውድድር አሸናፊዎች  ይፋዊ የሽልማት ስነ ስርዓት ተካሄደ!የድርጅታችን መስራች እንዲሁም ስራ አስኪያጅ አቶ ሚልዩን ግርማይ በተገኙበት የሽልማት...
06/10/2024

እንኳን ደስ አላቹ🎉

ያለፈው ሳምንት የሉዶ ኢቲ ውድድር አሸናፊዎች ይፋዊ የሽልማት ስነ ስርዓት ተካሄደ!

የድርጅታችን መስራች እንዲሁም ስራ አስኪያጅ አቶ ሚልዩን ግርማይ በተገኙበት የሽልማት ስነ ስርዓቱ ተካሂዳል።

ለተሳተፋችሁ እና ስኬታማ ላደረጋችሁት ሁሉ ምስጋናችን እያቀረብን ለአሸናፊዎች በድጋሚ እንኳን ደስ አላቹ እንላለን🙏

8785 "OK"
Ludoet.com
ለበለጠ መረጃ: 📞 0986889999 ይደውሉ

ሽልማቱ ደርታል! 🎁 🏆የሉዶ ጌም አፍቃርያን በሙሉ፣ ከሉዶ አቻዎቻቹ ጋር ዛሬውኑ ይወዳደሩ ይሸለሙበዚሁ ሳምንታዊ ውድድር  (እሁድ, መስከረም 26 2017 - እሁድ, ጥቅምት 3 2017) ሽልማ...
06/10/2024

ሽልማቱ ደርታል! 🎁 🏆
የሉዶ ጌም አፍቃርያን በሙሉ፣ ከሉዶ አቻዎቻቹ ጋር ዛሬውኑ ይወዳደሩ ይሸለሙ

በዚሁ ሳምንታዊ ውድድር (እሁድ, መስከረም 26 2017 - እሁድ, ጥቅምት 3 2017) ሽልማቶች 👇

1. 15,000 ብር
2. 10,000 ብር
3. 5,000 ብር

ቀላል የጨዋታ መመርያዎች
1. 8785 " OK " ብለው የፅሁፍ መልዕክት ( SMS ) መላክ
2. Ludoet.com ላይ በመግባት የመረጡትን ውድድር ውሰጥ ገብተው የተሻለ ነጥብ መሰብሰብ

⚠️ማሳሰቢያ : የሳምንታዊው ታላቁ የሉዶ ኢቲ ጌም አሸናፊዎች ለማወቅ በጌም ውስጥ ሚገኘውን የመሪዎች ሰሌዳ ይከታታሉ።

በተጨማሪ በድርጅታችን የቴሌግራም ቻናል ( https://t.me/LudoETOfficial ) እንዲሁም በፌስቡክ ገፃችን ( https://www.facebook.com/profile.php?id=61565479795928 ) ላይ ዘውትር ሰኞ ከጠዋት 4 ሰዓት ጀምሮ አሸናፊዎች ይፋ እናደርጋለን ።

✅ ሁሉንም ህግና ደንቦች ተፈፃሚ ናቸው

ዲስከቨር አቢሲንያ ቴክ
ለበለጠ መረጃ 📞 0986889999 ይደውሉ
Visit: ludoet.com

ሳምንታዊ የሉዶ ኢቲ ውድድር ይፋዊ መግለጫሳምንታዊው ውድድር ተጠናቀቀ! 🎉ለተሳተፋችሁ እና ስኬታማ ላደረጋችሁት ሁሉ እናመሰግናለን 🙏ከታች ያሉት የ ዋና ውድድር የአሸናፊዎች ስልክ ቁጥሮች ዝር...
25/09/2024

ሳምንታዊ የሉዶ ኢቲ ውድድር ይፋዊ መግለጫ

ሳምንታዊው ውድድር ተጠናቀቀ! 🎉

ለተሳተፋችሁ እና ስኬታማ ላደረጋችሁት ሁሉ እናመሰግናለን 🙏

ከታች ያሉት የ ዋና ውድድር የአሸናፊዎች ስልክ ቁጥሮች ዝርዝር መሆናቸውን እናሳውቃለን

1ኛ፡ 0910**9079 ነጥብ 3992 -10,000ብር
2ኛ፡ 0941**4551 ነጥብ 3915 -5,000 ብር
3ኛ፡ 0970**6192 ነጥብ 3791 -3,000 ብር
4ኛ፡ 0913**2726 ነጥብ 3478 - 1,000 ብር

ውድድሩን ላደመቃቹት ከ 5ኛ እስከ 10ኛ ለወጣቹት የ100ብር ካርድ ተሸላሚ ሆናቿል

5ኛ - 0993**7378 - ነጥብ 3452
6ኛ - 0900**7821 - ነጥብ 3340
7ኛ - 0903**5410 - ነጥብ 3325
8ኛ - 0906**57643 - ነጥብ 3307
9ኛ - 0953**9640 - ነጥብ 3277
10ኛ - 0925**0752 - ነጥብ 3272

እንዲሁም የ ጉርሻ ውድድር አሸናፊ
0940**6963 በ 2236 ነጥብ የ 3000ብር አሸናፊ ሆኗል!

ለአሸናፊዎች እንኳን ደስ አላቹ እያልን በድርጅታችን ስልክ 0986889999 ዛሬ ከሰዓት የስልክ ጥሪ ይጠባበቁ።

እናመሰግናለን !
ludoet.com

ውድ ደንበኛኞቻችን፣10000፣ 5000፣ 3000 እና 1000 ብር በሳምንታዊው ውድድር አሸናፊዎች ነገ እኩለ ቀን ይፋ ይሆናሉ። ከማለቁ በፊት፣ ይጫወቱ፣ ያሸንፉ! 8785 ok ብለው SMS ይላ...
24/09/2024

ውድ ደንበኛኞቻችን፣
10000፣ 5000፣ 3000 እና 1000 ብር በሳምንታዊው ውድድር አሸናፊዎች ነገ እኩለ ቀን ይፋ ይሆናሉ። ከማለቁ በፊት፣ ይጫወቱ፣ ያሸንፉ!

8785 ok ብለው SMS ይላኩ
ludoet.com ን ይጎብኙ

We have received 500 reactions to our posts in the past 30 days. Thanks for your support. 🙏🤗🎉
20/09/2024

We have received 500 reactions to our posts in the past 30 days. Thanks for your support. 🙏🤗🎉

ተወዳጁ የዓለም ዓቀፋ የሉዶ ጌም ለኢትዮጵያውያን ከብዙ ሽልማቶች ጋር መጥቶላቿል!ሳምንታዊ ታላቅ የ ሉዶ ኢቲ ዉድድር በ 10ብር ብቻ1ኛ ደረጃ 10,000 ብር!2ኛ ደረጃ 5,000 ብር!3ኛ ደ...
19/09/2024

ተወዳጁ የዓለም ዓቀፋ የሉዶ ጌም ለኢትዮጵያውያን ከብዙ ሽልማቶች ጋር መጥቶላቿል!

ሳምንታዊ ታላቅ የ ሉዶ ኢቲ ዉድድር

በ 10ብር ብቻ

1ኛ ደረጃ 10,000 ብር!
2ኛ ደረጃ 5,000 ብር!
3ኛ ደረጃ 3,000 ብር!
4ኛ ደረጃ 1,000 ብር!

ውድድሩን ለመሳተፍ ዝግጁ ኖት? ቀላል ነው!

1️⃣ ወደ 💬 8785 "OK" ብለው የፅሁፍ መልዕክት በመላክ subscribe ማድረግ
2️⃣ ጌም ላይ ገብተው ውድድሩን መቀላቀል

ለመጫወት እዚሁ ይግቡ➘ https://t.me/ludoetbot/LudoET

⚠️ማሳሰቢያ : የሳምንታዊው ታላቁ የሉዶ ኢቲ ጌም አሸናፊዎች ለማወቅ በጌም ውስጥ ሚገኘውን የመሪዎች ሰሌዳ ይከታታሉ።

በተጨማሪ በድርጅታችን የቴሌግራም ቻናል ( https://t.me/LudoETOfficial ) እንዲሁም በፌስቡክ ገፃችን ( https://www.facebook.com/profile.php?id=61565479795928 ) ላይ ዘውትር ሰኞ ከጠዋት 4 ሰዓት ጀምሮ ይፋ እናደርጋለን ።

✅ ሁሉንም ህግና ደንቦች ተፈፃሚ ናቸው

ዲስከቨር አቢሲንያ ቴክ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር
ለበለጠ መረጃ 📞 0986889999 ይደውሉ
Visit: ludoet.com

Address

Addis Ababa
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ludo ET posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category