Beza Solomon Bbg

Beza Solomon Bbg Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Beza Solomon Bbg, Addis Ababa.

17/04/2024

, ,
Location: 22 next to awraries hotel tsega mall 2nd floor
Contact us: 0935346852

ተመልሻለው!!!👋 ቀላል,ጊዜ ቆጣቢ, ፈጣን ባለሞያ ያልሆኑ ወንዶችም የሚሠሩት 😂የፍርፍር አሠራር!
27/07/2020

ተመልሻለው!!!👋
ቀላል,ጊዜ ቆጣቢ, ፈጣን ባለሞያ ያልሆኑ ወንዶችም የሚሠሩት 😂የፍርፍር አሠራር!

ይሕን ቀላል ፍርፍር ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብአቶች፦ ° የቲማቲም ድልሕ °በርበሬ °ነጭ ሽንኩርት °ዘይት °ጨው ይሕንን ቀላል ፍርፍር ለማዘጋጀት 15 ደቂቃ ይፈጃል። beza kitchen where you can find d...

የአበባ ጎመን ፒዛ🍕🍕🍕
25/06/2020

የአበባ ጎመን ፒዛ🍕🍕🍕

Ethiopian food ይሕንን የአበባ ጎመን ፒዛ ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብአቶች፦ °የአበባ ጎመን የተፈጨ ° የቲማቲም ሶስ °አንቁላል °የፈረንጅ ቃሪያ °ሞዘሬላ ቺዝ °ዘይት °ቁንዶ በርበሬ °ጨው ይ....

ቀላል የሪኮታ ቺዝ አሠራር 😍👌😋 ቺዝ መግዛት ቀረ😁
19/06/2020

ቀላል የሪኮታ ቺዝ አሠራር 😍👌😋 ቺዝ መግዛት ቀረ😁

ይሕንን የቺዝ ክሬም ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብአቶች፦ °1.5 ሊትር ወተት (ፓስቸራይዝ ያልሆነ) ° 3-4 የሾርባ ማንኪያ አቼቶ ይሕንን የቺዝ ክሬም ለማዘጋጀት 30 ደቂቃ ይፈጃል።

......ሁሉ በቤቴ!!!  በቤታችን ማዘጋጀት የምንችለው የቺዝ ክሬም አሠራር👇
18/06/2020

......ሁሉ በቤቴ!!! በቤታችን ማዘጋጀት የምንችለው የቺዝ ክሬም አሠራር👇

This Homemade Cream Cheese recipe could not be easier, because you likely have everything you need to make rich, creamy, and tangy cream cheese.

ቀላል ጤናማ የሆነ በቤት የሚሠራ የቆስጣ ሮል😋😋😋
17/06/2020

ቀላል ጤናማ የሆነ በቤት የሚሠራ የቆስጣ ሮል😋😋😋

How to make Vegan breakfast / ቀላል የቆስጣ ሮል አሠራር / ያለ ዱቄት የተሰራ ምርጥ ምሳ የቆስጣ ሮል/ Ethiopian food |vegan recipes ይሕንን የቆስጣ ሮል ለመስራት የሚያስፈልጉ ግብአቶች፦ °ቀዝቅዞ የተፈጨ ቆስጣ...

ከሀ -ፐ በቤት የተዘጋጀ ላዛኛ 😋😋😋
16/06/2020

ከሀ -ፐ በቤት የተዘጋጀ ላዛኛ 😋😋😋

ቀላል የላዛኛ አሠራር | Homemade Lasagna Sheets - How to make Lasagna - Easy Lasagna Recipe ingredients: ይሕንን ላዛኛ በስጋ ለመስራት የሚያስፈልጉ ግብአቶች፦ °የተፈጨ ስጋ °ቀይ ሽንኩርት በደቃቁ የተ...

እየበሉ ክብደትዎን ይቀንሡ!!!
13/06/2020

እየበሉ ክብደትዎን ይቀንሡ!!!

the best weight loss foods to help you lose weight fast የሠውነት ክብደት ለመቀነስ የሚረዳ ይሕንን የካሮት,የዝኩኒ,የቢድንጃል እና የአበባ ጎመን ምግብ ለመስራት የሚያስፈልጉ ግብአቶች፦ °ቀይ ሽንኩርት °ካ....

በቤትዎ በቀላሉ የሚዘጋጅ የወሎ አዋዜ 🔥💥👌😋
03/06/2020

በቤትዎ በቀላሉ የሚዘጋጅ የወሎ አዋዜ 🔥💥👌😋

HOW TO MAKE AWAZE AWAZE recipe ይሕንን የወሎ አዋዜ ለመስራት የሚያስፈልጉ ግብአቶች፦ °በርበሬ ° ነጭ ሽንኩርት የተፈጨ °ዝንጅብል ተፈጭቶ የጠለለ °ለብ ያለ ውሀ ° ጨው ይሕንን የወሎ አዋዜ ለመስራት...

ጥብስ በጎንደር አዋዜ👌😋 ማንም ሊወደው የሚችል ለአሠራር ቀላል የሆነ ምግብ
28/05/2020

ጥብስ በጎንደር አዋዜ👌😋 ማንም ሊወደው የሚችል ለአሠራር ቀላል የሆነ ምግብ

Inputs required to make this Tibs with awaza ° sliced ​​meat ° chopped onion ° Tomatoes ° Oil ° Gondar's awaza ° Pepper ° Garlic ° Salt It takes about 30 min...

Address

Addis Ababa

Telephone

+251 93 534 6852

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Beza Solomon Bbg posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share