እፍታ ዜና / Efta news

እፍታ ዜና / Efta news ወደ እፍታ ዜና እንኳን ደህና መጣችሁ፣ ለትክክለኛ የኢትዮጵያ ዜናዎች እና አለምአቀፍ አዳዲስ መረጃዎች!!!

" የስም ማጥፈት ዘመቻ በከፈቱ አካላት ላይ ክስ መስርቻለሁ" እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽንበመርካቶ ሸማ ተራ ተከስቶ በነበረው የእሳት አደጋ፣ የእሳት አደጋ ሰራተኞች እሳቱን ከመጥ...
08/11/2024

" የስም ማጥፈት ዘመቻ በከፈቱ አካላት ላይ ክስ መስርቻለሁ" እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን

በመርካቶ ሸማ ተራ ተከስቶ በነበረው የእሳት አደጋ፣ የእሳት አደጋ ሰራተኞች እሳቱን ከመጥፋት ይልቅ በገንዘብ ሲደራደሩ፣ ሲቀበሉ ነበር እየተባ በማህበራዊ ሚዲያ ሲዘዋወር እንደነበር ይታወሳል።

የአዲስ አበባ ከተማ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ፣ በወቅቱ የተከሰተውን እሳት ለማጥፋት ሲረባረቡ በነበሩ ሰራተኞቻችን ላይ ያለምንም ማስረጃ ስማቸውን ባጠፉትና ተቋሙንም የማጠልሸት ዘመቻ ባካሄዱ የማህበራዊ ሚዲያ ባለቤቶችና ግለሰቦች ላይ ክስ መስርተናል ሲሉ ለሸገር 102.1 ሬዲዮ ተናግረዋል።

አቶ ንጋቱ የእሳት አደጋ ሰራተኞች ሙያቸውን የሚከውኑት እስከ ህይወት መስዋእትነት ድረስ ነው ብለዋል።

ኮሚሽኑ ለፖሊስ ክስ ያቀረበበት የስም ማጥፋት ወንጀል ውጤት ከፖሊስ ምርመራ በኋላ ይፋ እንደሚደረግም አቶ ንጋቱ ማሞ ተናግረዋል፡፡

08/11/2024

News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai...

ሰበር ዜና ዶናልድ ትራምፕ 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዜዳንት ሆነው መመረጣቸውን Fox news ዘግቧል።
06/11/2024

ሰበር ዜና

ዶናልድ ትራምፕ 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዜዳንት ሆነው መመረጣቸውን Fox news ዘግቧል።

ፔንሴልቫኒያ ገቢ ሆናለች። ትራንፕ ማሸነፉ እርግጥ ሆኗል። 3 ድምፅ ብቻ ቀረ
06/11/2024

ፔንሴልቫኒያ ገቢ ሆናለች። ትራንፕ ማሸነፉ እርግጥ ሆኗል። 3 ድምፅ ብቻ ቀረ

      Live አሁን 2:36ዶናልድ ትራምፕ - 230  ካማላ ሐሪስ  -  210ወሳኞቹ ግዛቶች ገና ናቸው።Subscribe♨️♨️♨️👇 https:www.youtube.com/@እፍታዜና
06/11/2024

Live

አሁን 2:36

ዶናልድ ትራምፕ - 230
ካማላ ሐሪስ - 210

ወሳኞቹ ግዛቶች ገና ናቸው።

Subscribe♨️♨️♨️👇

https:www.youtube.com/@እፍታዜና

አድምጡት ትጠቀሙበታላቹ‼️‼️‼️
05/11/2024

አድምጡት ትጠቀሙበታላቹ‼️‼️‼️

News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai...

ሊንኩን በመጫን ይህንን አስገራሚና አሳዛኝ ታሪክ አድምጡት!!!😭ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቿን ይባርክ 🙏                        ነገን በብሩህ ተስፋ❤🤍❤               ...
04/11/2024

ሊንኩን በመጫን ይህንን አስገራሚና አሳዛኝ ታሪክ አድምጡት!!!😭

ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቿን ይባርክ 🙏
ነገን በብሩህ ተስፋ❤🤍❤
እፍታ የናንተው 📰

ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇

https://www.youtube.com/@እፍታዜና

News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai...

" ' ለእርቅ እና ሽምግልና ተስማምተዋል ' ተብሎ እየተሰራጨ ያለው መረጃ ከእውነት የራቀ ነው " - በደብረፅዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) የሚመራው ህወሓትበደብረፅዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) የሚመራ...
04/11/2024

" ' ለእርቅ እና ሽምግልና ተስማምተዋል ' ተብሎ እየተሰራጨ ያለው መረጃ ከእውነት የራቀ ነው " - በደብረፅዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) የሚመራው ህወሓት

በደብረፅዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) የሚመራው ህወሓት ትናንት በትግራይ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት አባቶች አማካኝነት ሁለቱ የህወሓት ቡድኖች ያደረጉት የፊት ለፊት ግንኙነት ከብፁአን የሃይማኖት አባቶች ተግሳፅና ምክር የዘለለ ውጤት እንደሌለው ተናገረ።

የደብረፅዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) ህወሓት ዛሬ ምሽት አጭር መግለጫ አውጥቷል።

በዚህም ፥ " በብፁአን አበው የተዘጋጀው ፊት ለፊት የማገናኘት መርሃ ግብር ልዩነቶች በህግ ፣ ተቋማዊ ስርዓት ማእከል በማድረግ ህዝብን ከአደጋ መታደግ በሚችል የሰለጠነ ሰላማዊ መንገድ ችግሮቻችን እንድንፈታ ያለመ የምክርና የተግሳፅ መድረክ ነበር " ብሏል።

" መድረኩን ተከትሎ የተለያዩ ውዥንብሮች መፈጠራቸው ለመረዳት ችለናል " ያለው በደብረፅዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) የሚመራው ህወሓት ፥ "ብፁአን አበው ላቀረቡልን ምክርና ተግሳፅ ያለን ክብር እና ድጋፍ ገልፀናል ፤ ከዚህ በዘለለ የተለያዩ አካላትና ሚዲያዎች ' ለእርቅ እና ሽምግልና ተስማምተዋል ' በማለት የሚያሰራጩት መረጃ ከእውነት የራቀ ነው " ሲል ገልጿል።

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ፣ የፕሪቶሪያው ግጭት ማቆም ስምምነት ስኬታማነት የሚለካው፣ ጦርነቱ ያስከተላቸው አንገብጋቢ ጉዳዮች መፍትሄ ሲያገኙ እንደኾነ አስታውቀ...
04/11/2024

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ፣ የፕሪቶሪያው ግጭት ማቆም ስምምነት ስኬታማነት የሚለካው፣ ጦርነቱ ያስከተላቸው አንገብጋቢ ጉዳዮች መፍትሄ ሲያገኙ እንደኾነ አስታውቀዋል።

የትግራይን የግዛት አንድነት በማስከበር ረገድ፣ እምብዛም እመርታ እንዳልታየ፣ ምዕራባዊ ትግራይ ሙሉ በሙሉ በአማራ ኃይሎች ቁጥጥር ሥር እንደኾነና ሰሜናዊ ምዕራብና ምሥራቃዊ ትግራይ በኤርትራ ቁጥጥር ሥር እንደኾኑ የጠቀሱት ጌታቸው፣ እነዚህ ችግሮች ካልተፈቱ ሰላም ሊሠፍን እንደማይችል መግለፃቸው በዋዜማ ዘገባ ላይ ተመላክቷል።

ስምምነቱ ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ ካልኾነ፣ ለቀጠናዊ ሰላምና መረጋጋት ጭምር ስጋት እንደሚኾንና የስምምነቱ ተቃዋሚዎች ቦታ እንዲያገኙ እንደሚያደርግም ጌታቸው አስጠንቅቀዋል።

03/11/2024

News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai...

Subscribe, like, share❤❤❤❤
03/11/2024

Subscribe, like, share❤❤❤❤

News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai...

ጥቅምት 23/2017
02/11/2024

ጥቅምት 23/2017

News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai...

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when እፍታ ዜና / Efta news posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share