ETHIO OSHO

ETHIO OSHO I will be a father to you, and you will be my sons and daughters, say THE LORD ALMIGHTY.

  ላይ በክፉ አትነሱ!!!   ዘንድ ነው!!
08/07/2025

ላይ በክፉ አትነሱ!!! ዘንድ ነው!!

በእምነት የሚሰራ ጉልበት ሀያል እና ብርቱ ነው! እመን እንጂ አትፍራ!!!
05/07/2025

በእምነት የሚሰራ ጉልበት ሀያል እና ብርቱ ነው! እመን እንጂ አትፍራ!!!

   #ለእናቱ እና  #ለፃድቃን የተሰጠ!!!
22/06/2025

#ለእናቱ እና #ለፃድቃን የተሰጠ!!!

አንተ ሳትሆን ሁኔታዎች አንዳንዴ አንተን ይሆናሉ!
10/06/2025

አንተ ሳትሆን ሁኔታዎች አንዳንዴ አንተን ይሆናሉ!

30/05/2025
  ለማትቀበሉ ይችን አንብቡ!!!!  #ካለማወቅ ማወቅ ይሻላል!!!!
10/05/2025

ለማትቀበሉ ይችን አንብቡ!!!! #ካለማወቅ ማወቅ ይሻላል!!!!

 #ገንዘብ ስትፈልግ  #ጤናክን ታጣለህ ያጣከውን  #ጤና ስትፈልግ  #ገንዘብህን ታጣለህ!!!  #ይህ የአለም ከንቱ ድካም ነው!
08/05/2025

#ገንዘብ ስትፈልግ #ጤናክን ታጣለህ ያጣከውን #ጤና ስትፈልግ #ገንዘብህን ታጣለህ!!! #ይህ የአለም ከንቱ ድካም ነው!

 #አለም በሶስት የአስተሳሰብ ዘመን ትከፈላለች ይሄውም  #1ኛ የጭንቅላት ዘመን ነው:- ይህዘመን የፍልስፍና እና የትምህርት ዕድገት የታየበት ነው ከክርሰቶስ ልደት በፊት የነበረ የነአርስጣጣ...
07/05/2025

#አለም በሶስት የአስተሳሰብ ዘመን ትከፈላለች ይሄውም #1ኛ የጭንቅላት ዘመን ነው:- ይህዘመን የፍልስፍና እና የትምህርት ዕድገት የታየበት ነው ከክርሰቶስ ልደት በፊት የነበረ የነአርስጣጣሊስ ዘመን ነው እውቀት የሚከበርበት እና የሚናፈቅበት #2ተኛ የደረት ወይም የልብ ዘመን ነው:- ይህ ዘመን ከክርስቶስ መወለድ የሚጀምር የፍቅር እና የደግነት ዘመን ሲሆን የሠው ልጅ ምኞቱ እና ፍላጎቱ አፍቃሪ ለመሆን ነበር የፍቅር ዘመን ይባላል #3ተኛ ያለንበት ይህ ዘመን ሲሆን የመቀመጫ ዘመን ነው:- እውቀትንም ፍቅርንም የማይፈልግ ዝሙት አፍቃሪ የተስፋፋበት ዘመን ነው የሠው ልጅ በአስተሳሰቡ የወደቀበት አወኩኝ ብሎ የተዋረደበት የመጨረሻው ዘመን የመግቢያ በር ነው! ስለዚህ ከጭንቅላት ዘመን ከደረት(ልብ) ዘመን እና ከቂጥ ዘመን በየትኛው ዘመን ላይ ነው ያሉት እንግዲያው ዘመኖን በምርጫዎ ያስተካክሉ!!

  ስትገኝ ሀጥያት መጣ!   ሲወለድ ፅድቅ ሆነ!!!   ሳይዝ  #ክርስቶስ የሠራው የማዳን ስራ የለም የሠጠንም የፀጋ ስጦታ የለም!!!   ይሁን!!!
06/05/2025

ስትገኝ ሀጥያት መጣ! ሲወለድ ፅድቅ ሆነ!!! ሳይዝ #ክርስቶስ የሠራው የማዳን ስራ የለም የሠጠንም የፀጋ ስጦታ የለም!!! ይሁን!!!

 #በለው እያልክ የገበሬን ሞት መቀለጃ ያደረክ የከተማ ባንዳ ተራው ያንተ ነውና ተዘጋጅተህ ጠብቅ!!!  #በሠው ደም ቀልደሀል ያንተም  #ደም በአደባባይ ይፈሳል!!!  #በለው ከምትል ንስሀ ...
06/05/2025

#በለው እያልክ የገበሬን ሞት መቀለጃ ያደረክ የከተማ ባንዳ ተራው ያንተ ነውና ተዘጋጅተህ ጠብቅ!!! #በሠው ደም ቀልደሀል ያንተም #ደም በአደባባይ ይፈሳል!!! #በለው ከምትል ንስሀ ግባ!

 !!!
04/05/2025

!!!

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ETHIO OSHO posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category