22/07/2026
ሰላም ለናንተ ይሁን ውድ የማዕድ ቤተሰቦቻችን!
ጤና የሰው ልጅ ህይወት መሰረት ነዉ።የጤና መሰረቱ ደግሞ የምንመገበው ምግብ ነው።
"ለነገው ብርቱ ጤና፣ የዛሬው አመጋገብ ዋስትና!"
የነገው ጤናችን ዛሬ በምንመገበው ጥራት ላይ የተመሰረተ ነው፡፡ ዛሬ ደግሞ ልዩ፣ ጣዕሙ ደግሞ ወደር የማይገኝለት አንድ ድንቅ የምግብ ጥበብ ይዘንላችሁ ቀርበናል፡-
ልዩ የቀይ ጤፍ ጨጨብሳ በእንቁላል ጥብስ!
ይህ ጨጨብሳ ብቻ አይደለም፤ በእያንዳንዱ ጉርሻ ውስጥ የተፈጥሮን በረከት ያቀፈ ድንቅ ማዕድ ነው፡፡ የጤፍን ጥንታዊ ለዛ ከእንቁላል ጣዕም ጋር አዋህደን፣ እስካሁን የበላችሁትን ጨጨብሳ ሁሉ የሚያስረሳ፣ እጅን የሚያስቆረጥም ለዛ አዘጋጅተንላችኋል።
አንድ ጊዜ ቀምሰውት በአድናቆት የሚደጋግሙት፣ ለጤናዎም ሆነ ለምላስዎ የሚስማማውን ይህን ልዩ ጥበብ ዛሬውኑ ይጋበዙ።
ማዕዳችን የጤናዎና የደስታዎ መጀመሪያ ነው!
እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ! ዛሬ የሁላችንም ተወዳጅ የሆነውን ጨጨብሳ ለየት ባለ እና እጅግ በሚጣፍ...