Redi Habtamu

Redi Habtamu ኢትዮጵያዊት

Daandin nageenyaa biyya ceesisaJabana addunyaan jijjiiramte kana afaan qawwee osoo hin taane mariin biyya ceesisuun fila...
27/02/2025

Daandin nageenyaa biyya ceesisa

Jabana addunyaan jijjiiramte kana afaan qawwee osoo hin taane mariin biyya ceesisuun filannoo jalqabaati. Dursa nageenyaf kennuun filannoo hin qabu. Warri daandii badii qabatee mootummaa ce'umsaa malee jedhes kanarraa baratee guddina uummata oromootif hojjechuu qaba.

23/12/2024
07/12/2024

Practical AI R&D

 #የቀዳማይት ልጅነት ልማት ፕሮግራም በኮልፌ
13/10/2024

#የቀዳማይት ልጅነት ልማት ፕሮግራም በኮልፌ

" እዚህ አዲስ አበባ የተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ የለም፤ ሞገዱ በመሬት ውስጥ ተጉዞ መጥቶ ነው ፤ አዋሽ አካባቢ ነው የተከሰተው በሬክተር ስኬል 4.9 ነው " - ዶክተር ኤልያስ ሌዊበአዲስ ...
06/10/2024

" እዚህ አዲስ አበባ የተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ የለም፤ ሞገዱ በመሬት ውስጥ ተጉዞ መጥቶ ነው ፤ አዋሽ አካባቢ ነው የተከሰተው በሬክተር ስኬል 4.9 ነው " - ዶክተር ኤልያስ ሌዊ

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጂኦ ፊዚክስና ስፔስ ሳይንስ ዳይሬክተር ዶክተር ኤልያስ ሌዊ ለብሔራዊ ቴሌቪዥን በሰጡት ቃል ምን አሉ ?

" እስካሁን ባለው መረጃ እዚህ የመሬት መንቀጥቀጡ እዚህ አዲስ አባባ የተከሰተ ሳይሆን አዋሽ አካባቢ የተከሰተ ነው።

ግን በመሬት ውስጥ አልፎ እዚህ አዲስ አበባ ውስጥ ልዩ ልዩ ቦታዎች ተሰምቷል።

ይሄን ግልጽ ማድረግ እንፈልጋለን እዚህ አዲስ አበባ የተከሰተ አይደለም። ግን በመሬት ውስጥ ተጉዞ መጥቶ እዚህ ያሉ ህንጻዎችን አንቀጥቅጧል።

በሪክተር ስኬል 4.9 ነው ያገኘነው። ይሄም ከፈንታሌ የሚባል ተራራ አለ ወደ መተሃራ አካባቢ ነው የተከሰተው። እስካሁን ያለው መረጃ ይሄ ነው።

ሰውም ይረጋጋ እዚህ አዲስ አበባ የተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ ሳይሆን ከሩቅ የተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ ሞገዱ በመሬት ውስጥ ተጉዞ መጥቶ በተለይ እዚህ ሰሜን እና ሰሜን ምስራቅ ያሉ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በጣም ተረብሸዋል። ልክ ነው ከዛም ሊሰማ ይችላል።

በሬክተር ስኬል 4.9 ነው ይሄ ነው ያለው መረጃ።

ተጨማሪ መረጃ እንዳገኘን በግልጽ እንነግራለን። " ብለዋል።

ዛሬ ምሽት በአዲስ አበባ በነበረው የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት ምክንያት በተለይ የጋራ መኖሪያ ቤቶች የሚኖሩ ነዋሪዎች ህንጻቸው ሲንቀጠቀጥ እንደነበር ገልጸውልናል። በዚህ ምክንያት ከቤታቸው ወጥተው መሬት ላይ ወርደው ተሰባስበዋል።

 !  !   !
02/10/2024

!
!
!

 !!ለስራ ፈላጊዎች በሙሉ ለውጭ ሀገር የስራ ስምሪት በስራና ክህሎት ሚኒስቴር  አመቻችነት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች መሰማራት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡የኮልፌ ቀራኒዮ ክ...
28/09/2024

!!

ለስራ ፈላጊዎች በሙሉ ለውጭ ሀገር የስራ ስምሪት በስራና ክህሎት ሚኒስቴር አመቻችነት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች መሰማራት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የስራና ክህሎት ፅ/ቤት የውጭ ሃገር ሥራ ሥምሪት አስመልክቶ የተላለፈ መልዕክት:-

የሙያ ዓይነቶች ማለትም:-
👉 በቤት አያያዝ (House HoldService)፣
👉በእንከብካቤ (Care Giving)
👉 በቤት ሠራተኝነት (Domestic Help Service)
👉 በነርስ
👉 በምግብ ዝግጅት እና
👉 በሹፍርና የሙያ አይነቶች በሥልጠና ተቋማት ስልጠናችሁን በመከታተል የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ማስረጃ (coc) መያዝ አለባችሁ።

በመቀጠል ኢትዮጵያ ለሥራ ከተስማማችባቸው አገሮች:-
➾በኳታር፣
➾በጆርዳን፥
➾በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ እና
➾በሳዑዲ አረቢያ የስራ ስምሪት የሚያገኙ
ሲሆን እድሜያቸው ከ18 አመት በላይ ጾታ አይለይም‼️

በመሆኑም ምዝገባው የሚካሄደው በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ በ11ዱም ወረዳዎች በስራና ክህሎት ጽ/ቤት ሲሆን የባዮሜትሪክስ አሻራ በመስጠት እና የስራ ፈላጊ መታወቂያ ቁጥር /Labor ID/በመያዝ ከላይ በተዘረዘሩት የስራ መስኮች መሰማራት የምትችሉ መሆኑን የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍል ከተማ ስራናክህሎት ጽ/ቤት አሳውቋል።
Kolfe Keranio Communication /ኮልፌ ቀራኒዮ
Prospertiy Party Kolfe Keraniyo Sc Branch - ብልፅግና

25/09/2024

ነብስ ይማር

24/09/2024

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Redi Habtamu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category