EthioMonitor - Amharic

EthioMonitor - Amharic Ethio Monitor is a dynamic online media platform dedicated to delivering the latest news from Ethiopia and around the globe.

Ethio Monitor provides timely updates on national, regional, and international events.

ታላቁ ህዳሴ ግድብ - የኢትዮጵያዊያን የፅናት ከፍታ - የአፍሪካ ኢነርጂ አብዮት
09/09/2025

ታላቁ ህዳሴ ግድብ - የኢትዮጵያዊያን የፅናት ከፍታ - የአፍሪካ ኢነርጂ አብዮት

ኢትዮ ሞኒተር፡ 04/13/2017፡- መጋቢት 24ም ጳጉሜን 4ም በኢትዮጵያዊያን ልብ ልዩ ስፍራ የሚኖራቸው ቀናቶች ናቸው። አንዱ ለዘመናት የተፈጥሮ ሃብታችን እንዳንጠቀም የተከለከልንበት ቀንበር የ....

03/09/2025

የሜዲትራኒያን ባህር እይታ በኢትዮ ሞኒተር ካሜራ ዓይን

20ኛው የአፍሪካ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ኮሚቴ ስብሰባ ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2017 ዓ/ም በቤንጋዚ ሊብያ ተጀመረ። ከ50 በላይ የአፍሪካ ሀገራት ተወካዮች እና በርካታ አለም አቀፍ አጋሮ...
25/08/2025

20ኛው የአፍሪካ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ኮሚቴ ስብሰባ ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2017 ዓ/ም በቤንጋዚ ሊብያ ተጀመረ።

ከ50 በላይ የአፍሪካ ሀገራት ተወካዮች እና በርካታ አለም አቀፍ አጋሮች የተሳተፉበት 20ኛው የአፍሪካ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ጉባኤ በቤንጋዚ ተጀመሯል።

"ፅ/ቤቴ በታጣቂዎች ተሰበረብኝ" ስምረት ፓርቲ
30/07/2025

"ፅ/ቤቴ በታጣቂዎች ተሰበረብኝ" ስምረት ፓርቲ

ኢትዮ ሞኒተር፡ 23/11/2017፡ “በፓርቲው ዋና ፅህፈት ቤት የሚፈፀመውን ህገወጥ ድርጊት ሁሉም ሊያወግዘው ይገባል” ሲል ፓርቲው በፌስቡክ ገጹ በላከው መግለጫ አስታውቋል። ሀምሌ 22 ቀን 2017 ከ.....

የብርና የዶላር ምንዛሬ ሰፋ
30/07/2025

የብርና የዶላር ምንዛሬ ሰፋ

ኢትዮ ሞኒተር፡ 23/11/2017፡ የኢትዮጵያ ብር በትይዩ ገበያ ከዶላር ጋር ሲነጻጸር ወደ አዲስ ሪከርድ ወርዷል። የአሜሪካ ዶላር በጥቁር ገበያ በ174 አካባቢ እየተሸጠ ነው ተብሏል። የኢትዮጵያ .....

ኤርትራ ጦሯ እያስጠጋች ነው
30/07/2025

ኤርትራ ጦሯ እያስጠጋች ነው

ኢትዮ ሞኒተር፡ 23/11/2017፡ የኤርትራን መንግሥት ለመጣል ከሚንቀሳቀሱ ድርጅቶች አንዱ እንደሆነ የገለፀው “የኤርትራ አፋር ብሔራዊ ጉባኤ” ኢትዮጵያ ውስጥ ሆኖ የትጥቅ ትግል ለማድረግ በ.....

የፍልስጤም የአገርነት እውቅና
30/07/2025

የፍልስጤም የአገርነት እውቅና

ኢትዮ ሞኒተር፡ 23/11/2017፡ ታላቋ ብሪታኒያ እስራኤል “በጋዛ ያለውን አስከፊ ሁኔታ ለማስቆም ተጨባጭ እርምጃዎችን” ካልወሰደች በመስከረም ወር ለፍልስጤም እውቅና እንደምትሰጥ ጠቅላይ ሚ...

Address

Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when EthioMonitor - Amharic posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share