Kolfe Press

Kolfe Press Follow me!

21/02/2026
02/12/2025
02/12/2025

ከኋላቀር የፖለቲካ ባህል ለመላቀቅና ለዴሞክራሲ ባህል ግንባታችን ውጤታማነት መደመር አሻጋሪ እሳቤያችን ነው!

በዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታው ላይ ተደቅነው የነበሩ ክፍተቶችን አርሞ የመግባባት ዴሞክራሲን በተሻለ መሰረት ላይ ለመገንባት የመደመር እሳቤ ዕድልም አቅምም ነው፡፡

የቡድንና የግለሰብ መብቶች የማይቃረኑበትን እና የብሔር ማንነትና ሀገራዊ አንድነት ፈተና የማይሆኑባት ኢትዮጵያን ለመገንባት የመደመር እሳቤ ትልቅ ጉልበት አለው።

የመደመር እሳቤ ፍትሃዊነትን የሚያሰፍን፤ ወንድማማችነትን የሚያጎለብት አግላይነትን የሚያስወግድ፣ ነፃነትን የሚያጎናፅፍ ሀገር በቀል እሳቤ ነው፡፡

ፍትሃዊነት፣ እኩልነት፣ ወንድማማችነት እና የመሳሰሉት የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ጉዞአችን አቅሞች ፓርቲያችን የሚታገልላቸው ተራማጅ ሀሳቦች እና የህዝባችን ነባር እሴቶች ናቸው፡፡

በመደመር የምንገነባው ዴሞክራሲ ከራሳችን ነባራዊ ሁኔታ እየተቀዳ፣ አዋጭ የሆኑ የመፍትሄ ሀሳቦችን ተግባራዊ በማድረግ ችግሮቻችንን የሚፈታ ነው።

ባህሎቻችንና እሴቶቻችንን፣ የህዝባችንን ስነ ልቦና እና የኑሮ ሁኔታ ያገናዘበ ዴሞክራሲ የተገነባባት፤ የሲቪክ ባህል የዳበረባት እና በሀሳብ ውድድር ላይ የተመሰረተ የዴሞክራሲ ባህል የጎለበተባት ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ መደመር የከፍታ መንገዳችን ነው፡፡

በብልፅግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅ/ፅ/ቤት

01/12/2025
02/10/2025

Address

Kolfe Keranio
Addis Ababa
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kolfe Press posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share