Amhara fano

Amhara fano በገበያ ኑ

06/02/2025

ፋኖ ስሙ ብቻ ግርማ ሞገስ አለው!!!

28/01/2025

እንኳን አደርሳችሁ ዉድ አማራዉያን!

22/01/2025

አስቻለው ፈጠነ ባለ ቅኔው እናመሰግናለን🙏🙏🙏

15/01/2025

ሀገር እንደዋዛ ናፍቆት እንደዋዛ የነ አሞራው ሀገር አዘዞ ድማዛ!!

09/01/2025

በዚህ ዘመን እንደ እንሰሳ ከሚያስቡ ሰዎች ጋር መኖር እንዴት ያሳዝናል! መኪና እና ፈረስን ለይተው የማያዉቁ ፈረሶች... እስኪ እምቧ ብሉ አንዴ

05/01/2025

እንኳን አደረሳችሁ ዉድ ጀግኖቻችን! ፋኖ ያሸንፋል!!

05/01/2025

አማራዉያን የእርስ በእርስ የቃላት ጦርነቱን ትተን ለተራቡት እንድረስላቸው ሕልዉናችን እናስጠብቅ!! ድል ለአማራ ፋኖ!!!

ኮረኔላችን እንኳን ደህና መጣህ መግለጫህን እንጠብቃለን!!!🙏🙏🙏🙏
31/12/2024

ኮረኔላችን እንኳን ደህና መጣህ መግለጫህን እንጠብቃለን!!!🙏🙏🙏🙏

28/12/2024

ይች ቀን ታልፍ እና ትናንት እላታለሁ.. ይላል ያገሬ ሰው! ግፈኞች ነገ በእኔ ብላችሁ ብታስቡ ጥሩ ነው! ቀን ይገለበጣል!!

24/12/2024

የራሱን ዜጎች በድሮን የሚጨፈጭፍ መንግስት ያላት ብቸኛዋ ሀገር ኢትዮጵያ!!

24/12/2024

ድል ለተገፋው የአማራ ሕዝብ!!!!

22/12/2024

ክርስቲያን ታደለ ወንድሜ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን!!

Address

Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amhara fano posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share