Glory of God

Glory of God Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Glory of God, Addis Ababa.
(1)

Mark 16 (KJV)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁵ And he said unto them, Go ye into all the world, and preach the gospel to every creature.
¹⁶ He that believeth and is baptized shall be saved; but he that believeth not....

እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ ላይ
08/06/2026

እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ ላይ

Glory of God
02/06/2026

Glory of God

28/05/2026
 .ም   የዮሐንስ ራዕይ ምዕራፍ 2✍️ለኤፌሶን ቤተ ክርስቲያን1፤ “በኤፌሶን ቤተ ክርስቲያን መልአክ ዘንድ ጻፍ፤ በቀኙ እጁ ሰባቱን ከዋክብት የሚይዝ፥ በሰባቱም የወርቅ መቅረዞች መካከል የሚ...
24/05/2026

.ም
የዮሐንስ ራዕይ ምዕራፍ 2
✍️ለኤፌሶን ቤተ ክርስቲያን
1፤ “በኤፌሶን ቤተ ክርስቲያን መልአክ ዘንድ ጻፍ፤ በቀኙ እጁ ሰባቱን ከዋክብት የሚይዝ፥ በሰባቱም የወርቅ መቅረዞች መካከል የሚመላለስ ይህን ይላል፤
2፤ ሥራህንና ድካምህን ትዕግሥትህንም አውቃለሁ፥ ክፉዎችንም ልትታገሥ እንዳትችል፥ ሐዋርያት ነን የሚሉትን ሳይሆኑ ራሳቸውን ፈትነህ ሐሰተኞች እንደ ሆኑ አግኝተሃል፤
3፤ ትዕግሥትም አለህ፥ ስለ ስሜም ደክመህ አልታከትህም።
4፤ ነገር ግን የመጀመሪያውን ፍቅርህን ትተሃልና ይህ በአንተ ላይ አለብኝ።
5፤ እንግዲህ ከወዴት እንደ ወደቅህ አስብ፥ ንስሐም ግባ፥ የቀድሞውንም ሥራ አድርግ፤ ያለዚያ ግን በፍጥነት ወደ አንተ እመጣለሁ፥ ንስሐም ባትገባ መቅረዝህን ከስፍራው አነሣዋለሁ።
6፤ ነገር ግን የኔን ደግሞ የምጠላውን የኒቆላውያንን ሥራ ትጠላለህና ይህ አለህ።
7፤ መንፈስ ለቤተ ክርስቲያናት የሚለውን ጆሮ ያለው ይስማ፤ ለሚያሸንፍ በእግዚአብሔር ገነት መካከል ካለችው ከሕይወት ዛፍ እሰጠዋለሁ።”
✍️ለሰምርኔስ ቤተ ክርስቲያን
8፤ “በሰምርኔስ ቤተ ክርስቲያን መልአክ ዘንድ ጻፍ፤ የመጀመሪያውና የኋለኛው፥ ሞቶ ሕያው የሆነው ይህን ይላል፤
9፤ መከራህንና ድህነትህን አውቃለሁ፥ ነገር ግን ባለጠጋ ነህ፤ አይሁድ ነን ከሚሉትና ሳይሆኑ የሰይጣን ምኵራብ ከሆኑት ዘንድ የሚሰደብብህን አውቃለሁ።
10፤ ልትቀበለው ያለብህን መከራ አትፍራ፤ እነሆ፥ ዲያብሎስ ትፈተኑ ዘንድ ከእናንተ አንዳንዶችን ወደ እስር ሊጥል ነው፥ ለአሥርም ቀን መከራ ይሆንባችኋል። እስከ ሞት ድረስ ታማኝ ሁን፥ የሕይወትንም አክሊል እሰጥሃለሁ።
11፤ መንፈስ ለቤተ ክርስቲያናት የሚለውን ጆሮ ያለው ይስማ፤ የሚያሸንፍ በሁለተኛው ሞት አይጎዳም።”
✍️ለጴርጋሞን ቤተ ክርስቲያን
12፤ “በጴርጋሞን ቤተ ክርስቲያን መልአክ ዘንድ ጻፍ፤ ሁለት አፍ ያለው ስለታም ሰይፍ ያለው ይህን ይላል፤
13፤ የሰይጣን ዙፋን ባለበት ስፍራ እንደምትኖር አውቃለሁ፤ ስሜንም ትይዛለህ፥ በእናንተም ዘንድ ሰይጣን በሚኖርበት በጴርጋሞን በታማኙ ምስክሬ በአንጥጳስ ዘመን እንኳ በእኔ ያለውን እምነት አልካድህም።
14፤ ነገር ግን በአንተ ላይ ጥቂት ነገር አለብኝ፤ የበለዓምን ትምህርት የሚይዙ በአንተ ዘንድ አሉ፥ እርሱም ባላቅን በእስራኤል ልጆች ፊት መሰናክል እንዲያኖር ለጣዖት የተሠዋን እንዲበሉና እንዲያመነዝሩ አስተማረው።
15፤ እንዲሁም የኒቆላውያንን ትምህርት የሚይዙ አሉህ።
16፤ እንግዲህ ንስሐ ግባ፤ ያለዚያ ግን በፍጥነት ወደ አንተ እመጣለሁ፥ በአፌም ሰይፍ ከእነርሱ ጋር እዋጋለሁ።
17፤ መንፈስ ለቤተ ክርስቲያናት የሚለውን ጆሮ ያለው ይስማ፤ ለሚያሸንፍ ከተሰወረው መና እሰጠዋለሁ፥ በድንጋዩም ላይ ከተጻፈ አዲስ ስም ያለበት ነጭ ድንጋይ እሰጠዋለሁ፤ የሚቀበለውም እንጂ ማንም ያንን ስም አያውቀውም።”
✍️ለትያጥሮን ቤተ ክርስቲያን
18፤ “በትያጥሮን ቤተ ክርስቲያን መልአክ ዘንድ ጻፍ፤ ዓይኖቹ እንደ እሳት ነበልባል፥ እግሮቹም እንደ ነጠላ ናስ የሆኑ የእግዚአብሔር ልጅ ይህን ይላል፤
19፤ ሥራህንና ፍቅርህን እምነትህንም አገልግሎትህን ትዕግሥትህንም አውቃለሁ፥ የኋለኛውም ሥራህ ከፊተኛው እንደሚበልጥ አውቃለሁ።
20፤ ነገር ግን ነቢይት ነኝ የምትለውን ሴት ኤልዛቤልን ባሪያዎቼን እንዲያመነዝሩና ለጣዖት የተሠዋን እንዲበሉ ስታስተምርና ስታስት ትተዋታለህና ይህ በአንተ ላይ አለብኝ።
21፤ ንስሐ እንድትገባ ጊዜ ሰጠኋት፥ ከዝሙቷም ንስሐ ልትገባ አትወድም።
22፤ እነሆ፥ በአልጋ ላይ እጥላታለሁ፥ ከእርስዋም ጋር የሚያመነዝሩ ከሥራዋ ንስሐ ባይገቡ ወደ ታላቅ መከራ እጥላቸዋለሁ፤

1950 ዓ.ም - በኢትዮጵያ የመጀመሪያዎቹ የሙሉ ወንጌል ቤተ ክርስትያን  መስራች ከሆኑ መኻኸል አንዱ ቤተሰብ ነው።
15/05/2026

1950 ዓ.ም - በኢትዮጵያ የመጀመሪያዎቹ የሙሉ ወንጌል ቤተ ክርስትያን መስራች ከሆኑ መኻኸል አንዱ ቤተሰብ ነው።

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Glory of God posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Glory of God:

Share