koore woga tourism tower

koore woga tourism tower Ethiopia lands of Origin

እንዴት ናችሁ? 🌸🏵️
31/07/2026

እንዴት ናችሁ? 🌸🏵️

አረንጓዴ አሻራ 🍃🍃
31/07/2026

አረንጓዴ አሻራ 🍃🍃

  🐎 🐎🐎በጌታ ወረዳ ከ240 ሺህ ብር በላይ በሆነ ወጪ ለሴት ነጋዴዎች የአህያ ድጋፍ ተደረገ።በጉራጌ ዞን ጌታ ወረዳ ዝቅተኛ የኢኮኖሚ አቅም ላላቸውና ከባድ ዕቃዎችን ተሸክመው ረጅም ርቀት ...
18/07/2026

🐎 🐎🐎
በጌታ ወረዳ ከ240 ሺህ ብር በላይ በሆነ ወጪ ለሴት ነጋዴዎች የአህያ ድጋፍ ተደረገ።

በጉራጌ ዞን ጌታ ወረዳ ዝቅተኛ የኢኮኖሚ አቅም ላላቸውና ከባድ ዕቃዎችን ተሸክመው ረጅም ርቀት በእግር በመጓዝ ለሚነግዱ እናቶች የአህያ ድጋፍ መደረጉ ታወቀ።

የጌታ ወረዳ አስተዳደር ከቡራት ካቶሊካዊት ጤና ጣቢያ ጋር በመተባበር ባከናወነው በዚህ የበጎ አድራጎት ተግባር፣ ለ20 ሴት ነጋዴዎች የአህያ ስጦታ አበርክቷል።

ይህም በክረምት ወራት የሚከናወኑ የፈቃደኝነት አገልግሎቶችን ውጤታማነት የሚያሳይና አጋር ድርጅቶች እያደረጉት ያለውን አስተዋፅኦ የሚያመለክት እንደሆነ ተገልጿል።

ይህ ድጋፍ ሴቶች ክብደት ያለው ቁሳቁስ ተሸክመው ረጅም እርቀት በሚንቀሳቀሱበት ወቅት የማህፀን ውልቃትን ጨምሮ የሚገጥማቸውን የተለያዩ የጤና እክሎች በመቀነስ ረገድ የጎላ ሚና እንደሚኖረው በርክክቡ ወቅት ተጠቁሟል።

ለዚሁ ተግባር የዋሉት 20 አህዮች ከሁለት መቶ አርባ ሺህ ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው መሆኑም ታውቋል።

ድጋፉን ያስተባበሩት አካላት ለቡራት ካቶሊካዊት ጤና ጣቢያ ምስጋናቸውን በማቅረብ፣ በቀጣይም መሰል ሰው ተኮር የበጎ ተግባራት ተጠናክረው እንዲቀጥሉ ጠይቀዋል።

የእርዳታው ተጠቃሚ የሆኑት እናቶች በበኩላቸው፣ የተደረገላቸው ድጋፍ የብዙ ጊዜ ችግራቸውን የሚቀርፍና ከዚህ ቀደም ይደርስባቸው የነበረውን ማህበራዊና የጤና ስቃይ የሚያቀል መሆኑን በመግለፅ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።

ዘገባው የጌታ ወረዳ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ነው።

ጉርሻ page

🌴🌴🌴

ሹመት ኮሬ ዞን1.አቶ ተረፈ ተካራ ምክትል አስተዳዳሪና የግብርና መምሪያ ኃላፊ2. ወ/ሮ አስቴር ግርማ የፓለቲካና ርዕዮተ አለም ዘርፍ ኃላፊ3. ናፖሊዮን ደመቀ አደረጃጀት
17/07/2026

ሹመት ኮሬ ዞን
1.አቶ ተረፈ ተካራ ምክትል አስተዳዳሪና የግብርና መምሪያ ኃላፊ
2. ወ/ሮ አስቴር ግርማ የፓለቲካና ርዕዮተ አለም ዘርፍ ኃላፊ
3. ናፖሊዮን ደመቀ አደረጃጀት

አቶ ወገኔ ጌታቸው ገዛ በኮሬ ዞን ብልጽግና ፓርቲ  ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊና የመንግሥት ዋና ተጠሪ በመሆን ተሹመዋል ። መልካም የሥራ ዘመን !
17/07/2026

አቶ ወገኔ ጌታቸው ገዛ በኮሬ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊና የመንግሥት ዋና ተጠሪ በመሆን ተሹመዋል ። መልካም የሥራ ዘመን !

ረዳተት ፕሮፈሰር አቶ ሚሊዮን ደሳለኝ ጣሰው የኮሬ ዞን ዋና አስተዳዳሪ በመሆን ተሹመዋል ። መልካም የሥራ ዘመን !
17/07/2026

ረዳተት ፕሮፈሰር አቶ ሚሊዮን ደሳለኝ ጣሰው የኮሬ ዞን ዋና አስተዳዳሪ በመሆን ተሹመዋል ። መልካም የሥራ ዘመን !

ኮሬ ዞን ምክርቤት ነገ ሀምሌ 10 /2018 ዓ.ም አስቸኳይ ጉባኤ እንደሚያካሂድ ታውቋል።የዞን አስተዳዳሪና የመንግሥት ተጠሪን ጨምሮ የበርካታ የአመራር ሹመት እንደሚፀድቅ ተጠቁሟል ።
16/07/2026

ኮሬ ዞን ምክርቤት ነገ ሀምሌ 10 /2018 ዓ.ም አስቸኳይ ጉባኤ እንደሚያካሂድ ታውቋል።
የዞን አስተዳዳሪና የመንግሥት ተጠሪን ጨምሮ የበርካታ የአመራር ሹመት እንደሚፀድቅ ተጠቁሟል ።

"የኮሬ ህዝብ በድጋሚ ተፎካካሪ ፓርቲን በመምረጡ በቀጣይ ብልጽግና ፓርቲ ለዞኑ ልዩ ድጋፍ ከማድረግ ይቆጠባል ።"ጠቅላይ ሚንስቴር ዐቢይ አህመድ አሊ (ዶ/ር)የፓለቲካ ተታኞች የጠቅላይ ሚንስት...
06/07/2026

"የኮሬ ህዝብ በድጋሚ ተፎካካሪ ፓርቲን በመምረጡ በቀጣይ ብልጽግና ፓርቲ ለዞኑ ልዩ ድጋፍ ከማድረግ ይቆጠባል ።"
ጠቅላይ ሚንስቴር ዐቢይ አህመድ አሊ (ዶ/ር)

የፓለቲካ ተታኞች የጠቅላይ ሚንስትሩ ሀሳብ እንደምታ የይሆናል ትንታኔ እንደሚከተለው አስቀምጠዋል ።
1. ለዞኑ በጀት በቀመር ከመስጠት ውጭ ሌላ ድጎማ አይኖርም
2. በክልልና በፌደራል መንግሥት የሚገነቡ አንዳንድ ፕሮጀክቶች የሚቋረጡበት ሁኔታ ልፈጠር ይችላል
3. የኬሌ- ዲላ መንገድ ላይ ከዚህ በፊት የሚሄዱ የጭነት ተሽከርካሪዎችን ጨምሮ ለደህንነት ሲባል ሙሉ ለሙሉ ይከለከላሉ
4. የአሸባሪ ሼኔ ቡድን ጋር በምስጢር የሚሰሩ አካላት በልዩ operation ተይዘው ለህግ ይቀርባሉ።

ብልህ ህዝብ ብልጽግናን አክብሮ ይከብራል ። ጋሞ ብልህ ህዝብ ነው። ከዚህ በላይ ለጋሞ ህዝብ ይገባቸዋል ። ወደ ተምሳሌት ሀገር!
04/07/2026

ብልህ ህዝብ ብልጽግናን አክብሮ ይከብራል ። ጋሞ ብልህ ህዝብ ነው። ከዚህ በላይ ለጋሞ ህዝብ ይገባቸዋል ።
ወደ ተምሳሌት ሀገር!

ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የብልጽግና ተምሳሌት ።
01/07/2026

ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የብልጽግና ተምሳሌት ።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when koore woga tourism tower posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category