Ethio dish mereja - ኢትዮ ዲሽ ኤሌክትሮኒክስ ሞባይል መረጃ

  • Home
  • Ethio dish mereja - ኢትዮ ዲሽ ኤሌክትሮኒክስ ሞባይል መረጃ

Ethio dish mereja - ኢትዮ ዲሽ ኤሌክትሮኒክስ ሞባይል መረጃ ስለ ዲሽ ኤሌክትሮኒክስ ያወቅነውን ሁሉ የምናሳውቅበ�
ገፃችን ለማስታወቂያ ክፍት ነው:- 0938531891 ኢትዮ መረጃን . በማረግዎ እናመሰግናለን::

🫡ሰላም 👋 በቤት ውስጥ በሚገኙ የኤሌክትሮኒክ መገልገያ እቃዎች በአብዛኛው ጊዜዎች  ባለማስተዋል  ስለሚከሰቱ ችግሮች  ምክር አዘል ሀሳብ እንጠቁም... እናንተም ከወዲሁ ላይክ በማረግ ጀምሩ🤝...
16/07/2025

🫡ሰላም 👋 በቤት ውስጥ በሚገኙ የኤሌክትሮኒክ መገልገያ እቃዎች በአብዛኛው ጊዜዎች ባለማስተዋል ስለሚከሰቱ ችግሮች ምክር አዘል ሀሳብ እንጠቁም... እናንተም ከወዲሁ ላይክ በማረግ ጀምሩ🤝🤝

1ኛ:- ቲቪን ሆና ሪሲቨርን የመሳሰሉትን በሪሞታቸው ብቻ አጥፍተን መተኛት...🫵
ይህ በአብዛኛው ለኤሌክትሮኒክ እቃዎች እድሜ ማጠር ዋነኛው ምክንያት ሲሆን አንድን ቲቪ በሪሞት ብቻ አጥፍተን... ከAC power ሀይል ካላቋረጥን ወይም ከሶኬት ካልነቀልን በተለይም የፓወር ቦርድ በውስጥ ስራውን ማቆም ስለማይችል በተደጋጋሚ ሙቀት አንድ አንድ ኮምፐነንቶች በፍጥነት የማበጥ ወይንም የመፈንዳት አጋጣሚዎች ያገኘዋል... በሪሲቨርም በተመሳሳይ አብዛኛው ቤት 24 ሰዐት ሳይጠፋ ይቆያል... ይህም ነው በቤትዎት የሪሲቨሩ በተደጋጋሚ የመበላሸቱ መንስኤው እና ልብ እንበል...

2ኛ የፓወር ማከፋፈያ(ዲቫይደር) መላላት
በአብዛኛው በየቤቶቻችን የሚገኙ ማከፋፈያዎች በጊዜ ሂደት አጥብቀው ማይዙ ናቸው ይህም ለእቃዎቻችን መቃጠል ዋነኛው ተጠያቂ ነው!! መፍትሄውም ጥሩ ባለ swich(on - off) መቆጣጠሪያ ያለው በመግዛት ወደመኝታ ስንሄድ ሶኬት ሳይነቅሉ በswich OFF አድርጎ መተኛት ሲሆን አሁን ላይ የላላ ማከፋፈያ ያላቹ ደሞ በጥንቃቄ በመፍታት እያንዳንዱን በቀላሉ ጠበቅ ጠበቅ አርጋቹ በማሰር ብቻ እቃዎቻቹን ማትረፍ ትችላላቹ!

3ኛ:-...
ይህ ፁሁፍ ለሁሉም ይጠቅማል_እና ላይክ ሼር በማረግ አድርሱልን... እኛም የዚህን ሁኔታ አይተን የምንቀጥል ይሆናል .... ማንኛውም ሀሳብም በኮሜንት አስቀምጡ... ይመቻቹ🫡

እዚህ ጋር ምነው ፍሪጅ 24ሰዐት ተጥዶ እየዋለ ማይቃጠለው የሚል ሀሳብ ሊመጣባቹ ይችላላል😊 ልክ ነው ነገር ግን ፍሪጆች ይህ ችግር ታስቦበት... Automatic ፓወር እራሳቸውን በየመሀሉ የማቀዝቀዣ ሲሰተም ተገጥሞላቸው ነው በወስራ ሚገቡት🤙

👇ይህ ደሞ በአጠቃላይ ጠቃሚ መረጃዎችን የምታገኙበት እና የምንማማርበት ለጥያቄዎቻቹ ሁሉ መልስ የምንሰጥበት የቴሌግራም ቻናላችን ነው!! ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ብቻ በቀላሉ መቀላቀል ትችላላቹ🤝

👇የቴሌግራም ሊንክ👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEc7sn_nlxtcrgqmmw

  😍Fifa world cup Final💪💢Chelsea🇬🇧 🆚 🇫🇷 PSG     📺Sptv HD✅ethiosat    📺Sptv 2 hd✅ethiosat    📺24h sport✅yahsat    📺GEM sp...
13/07/2025

😍Fifa world cup Final💪
💢Chelsea🇬🇧 🆚 🇫🇷 PSG
📺Sptv HD✅ethiosat
📺Sptv 2 hd✅ethiosat
📺24h sport✅yahsat
📺GEM sprt yahsat✅
📺Mbc Masr✅nile
📺Arezo hd✅yahsat
📺Bein sport vip✅
🌎 MyHD Iptv✅
🌎Etvpro iptv✅
🌎Apollo iptv✅
Inbox

🫵ዛሬ በእለተ እሁድ 💣 የFIFA club world cup ተጠባቂ 🏆የፍፃሜ🏆 ጨዋታ እና ከትራምፕ ጋር ምታዩባቸው የቻናሎች አማራጮች😊 like share አይረሳ🤝   ምሽት ⌚️4:00 ሰዐት ላይ...
13/07/2025

🫵ዛሬ በእለተ እሁድ 💣 የFIFA club world cup ተጠባቂ 🏆የፍፃሜ🏆 ጨዋታ እና ከትራምፕ ጋር ምታዩባቸው የቻናሎች አማራጮች😊 like share አይረሳ🤝

ምሽት ⌚️4:00 ሰዐት ላይ
💢Chelsea 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 🆚 🇫🇷 PSG

📺SPTV📡Ethiosat😍
📺24h sport📡Yahsat 51.5°e
📺MBC ACTION📡Nilesat 7°w
📺TV Varzish HD📡Yahsat 52°e
📺MBC Masr HD📡Nilesat 7°w
📺GEM SPORT HD📡Yahsat 52°e

📺Sptv ማስከፈቻ ሆነ ማንኛውም ሰርቨር Expird ካለረባቹ
ቴሌግራም Inbox ወይም
📲0930492650 ላይ የሪሲቨራቹን serial number በመላክ በደቂቃዎች ማስጀመር ትችላላቹ....

🫵ለ👑vipዎች መልካም መረጃተወዳጁ AF-Vip services በዚህ ሳምንት ሙሉለሙሉ  ይመለሳል!👍
11/07/2025

🫵ለ👑vipዎች መልካም መረጃ
ተወዳጁ AF-Vip services በዚህ ሳምንት ሙሉለሙሉ ይመለሳል!👍

   Fifa world cup😍     ከስር ባሉት የቻናል አማራጮች ማየት ትችላላቹ🤝💢PSG 🆚 Real Madrid     📺Sptv HD✅    📺24h sport✅    📺GEM sprt yahsat✅...
09/07/2025

Fifa world cup😍
ከስር ባሉት የቻናል አማራጮች ማየት ትችላላቹ🤝
💢PSG 🆚 Real Madrid
📺Sptv HD✅
📺24h sport✅
📺GEM sprt yahsat✅
📺Mbc action✅
📺Arezo hd✅
📺Football hd✅
🌎 All Iptv✅

🫵ዛሬ በእለተ ማክሰኞ እና እሮብ የሚደረጉ  የclub world cup ተጠባቂ ጨዋታዎች እና ምታይባቸው የቻናሎች አማራጮች👍   ምሽት ⌚️4:00 ሰዐት ላይ💢Fluminense 🆚 Chelsea 😍...
08/07/2025

🫵ዛሬ በእለተ ማክሰኞ እና እሮብ የሚደረጉ የclub world cup ተጠባቂ ጨዋታዎች እና ምታይባቸው የቻናሎች አማራጮች👍

ምሽት ⌚️4:00 ሰዐት ላይ
💢Fluminense 🆚 Chelsea 😍

📺SPTV📡Ethiosat
📺24h sport📡Yahsat 51.5°e
📺ATN TV HD📡Yahsat 52°e
📺MBC ACTION📡Nilesat 7°w
📺TV Varzish HD📡Yahsat 52°e
📺MBC Masr HD📡Nilesat 7°w
📺GEM SPORT HD📡Yahsat 52°e

📺Sptv ማስከፈቻ ሆነ ማንኛውም ሰርቨር Expird ካለረባቹ
Inbox ወይም
📲0930492650 ላይ የሪሲቨራቹን serial number በመላክ በደቂቃዎች ማስጀመር ትችላላቹ....

ለማንኛውም ሪሲቨር ሞዴል ሶፍተዌር የምትፈልጉ እና ተጨማሪ መረጃ እጥያቄ የቴሌግራም ቻናላችንን ተጠቀሙ...
👇👇የቴሌግራም ቻናላችን👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEc7sn_nlxtcrgqmmw

👋ዛሬ በእለተ አርብ እና ቅዳሜ የ club world cup ፕሮግራም እና ሚታይባቸው ቻናሎች ዝርዝር....   ምሽት ⌚️4:00 ሰዐት ላይ💢Fluminense 🆚 AL hilal SFC    📺SPT...
04/07/2025

👋ዛሬ በእለተ አርብ እና ቅዳሜ የ club world cup ፕሮግራም እና ሚታይባቸው ቻናሎች ዝርዝር....

ምሽት ⌚️4:00 ሰዐት ላይ
💢Fluminense 🆚 AL hilal SFC

📺SPTV
📺24h sport
📺ATN TV HD
📺MBC ACTION
📺TV Varzish HD
📺MBC Masr HD
📺GEM SPORT HD

ለተጨማሪ መረጃ እና ጥያቄ የቴሌግራም ቻናላችንን ተጠቀሙ...
👇👇የቴሌግራም ቻናላችን👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEc7sn_nlxtcrgqmmw

👋ሰላም ውድ ተከታታዮቻችን የ🌍FIFA club cup ጨዋታዎችን  ተከትሎ የbisskey አሞላል ከናንተው በብዛት እየተጠየቅን ይገኛል። እኛም በግል inbox ከመመለስ ለሁላቹም ይጠቅማል ብለን...
03/07/2025

👋ሰላም ውድ ተከታታዮቻችን የ🌍FIFA club cup ጨዋታዎችን ተከትሎ የbisskey አሞላል ከናንተው በብዛት እየተጠየቅን ይገኛል። እኛም በግል inbox ከመመለስ ለሁላቹም ይጠቅማል ብለን በሀገራችን የሚገኙ ሪሲቨሮች በሙሉ bisskey አሞላል እና 🤩ኮድ ተቀይሮ ለተረሳ ድብቅ የማስተር ኮዳቸውን አቅርበንላቹኋል...💪
🫵እናንተም ላይክ ሼር በማረግ አብሮታቹ ይቀጥል....🤝

👇 ከold ሞዴሎች እንጀምር👇

✅LIFESTAR 1000, 2000, 3000, 4000, 9200, 9300
ባለ አንድ ፍላሽ ሪሲቨሮች ላይ
🔐BISS KEY
ቻናሉን ከፍተን አረንጓዴ በተን ስንጫን መሙያ ሳጥን ይመጣልናል። ይሄ ሲስተም ካልሰራላቹ በመጀመርያ MENU እንጫናለን። በመቀጠል INSTALLATION ላይ ሆነን 6666 መጫን የዛኔ PATCH ENABLED ሲለን ሪሞት ላይ አረንጓዴውን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🔑የረሲቨሮቹ Master Password 3503

✅LIFESTAR 9200, 9300, 1000, 2000, 3000, 4000
GOLD እና SMART ሪሲቨሮች ላይ
🔐BISS KEY INSTALLATION ላይ ሆነን 6666 መጫን የዛኔ PATCH ENABLED ሲለን በመቀጠል ቻናሉን full screen ላይ አድርገን ሪሞቱ ላይ አረንጓዴ በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🔑የረሲቨሮቹ Master Password 6666

✅GOLDSTAR 9000 GHOST HD,
GS-7200HD, 7500HD, 8600HD, 8800HD
🔐BISS KEY ለማስገባት F1+333 መጫን ነው
🔑የረሲቨሩ Master Password 987

✅LIFESTAR 9595 4K, LIFESTAR 9090 DIAMOND, LIFESTAR 9090 HD, LIFESTAR 9090MINI HD
🔐BISS KEY ሪሞት ላይ F1 + 333 በመጫን ኮድ ማስገባት እንችላለን።
🔑የረሲቨሩ Master Password 9876

✅LIFESTAR 2020, 3030, 4040 ሪሲቨሮች ላይ
🔐BISS KEY ሪሞት ላይ goto የምትለዋን መጫን በዚህ system ካልሰራ menu በመጫን ከዛን 8888 ስናደርግ PATCH MENU ሲለን ሪሞቱ ላይ GOTO የሚለውን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🔑የረሲቨሮቹ Master Password 8888

✅LIFESTAR 6, LIFESTAR 7, LIFESTAR 8, LIFESTAR 9
ሪሲቨሮች ላይ
🔐BISS KEY ለማስገባት አረንጓዴ በተን መጫን በዛ system ካልሰራልን INSTALLATION ላይ ሆነን 6666 በመጫን PATCH ENABLED ሲለን ሪሞት ላይ አረንጓዴ በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🔑የረሲቨሮቹ Master Password 6666

✅LIFESTAR 1000++
ሪሲቨር ላይ
🔐BISS KEY ለማስገባት በመጀመርያ ሪሞት ላይ Menu ከዛን 8888 ወይም F1 + 333 መጫን PATCH ENABLED ሲለይ አረንጓድ በተን በመጫን መሙላት እንችላለን።
🔑የረሲቨሮቹ Master Password 8765

✅LIFESTAR 6060, 8080, 8585
🔐BISS KEY ለማስገባት ሪሞት ላይ F1 + 000 መጫን የዛኔ PATCH ENABLED ሲለን F1 + 333 በመጫን ኮድ ማስገባት እንችላለን።
🔑የረሲቨሮቹ Master Password 9876

✅REALSTAR 1010, 5050
🔐BISS KEY በመጀመርያ የሪሲቨሩን ትክክለኛ(አዲሱን) SOFTWARE እንጭናለን።
በመቀጠል INSTALLATION ላይ FACTORY DEFAULT በማድረግ 9876 በማስገባት ኮድ መሙላት እንችላለን።
🔑የረሲቨሮቹ Master Password 9876

✅LEG N24 PLUS, LEG N24 PRO, LEG N24
🔐BISS KEY ሪሞት ላይ Biss (ሠማያዊ)ውን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🔑የረሲቨሮቹ Master Password 1512

✅SUPER MAX 2425 POWER PLUS, 9300CAHD, 9200CAHD, 3000HD 3G, 9700CA HD +++, 4300mini
🔐BISS KEY ለማስገባት ቻናሉን እንከፍትና በመቀጠል ሪሞት ላይ SLOW +111 ስንጫን PATCH ENABLED ሲለን Page - በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🔑የረሲቨሮቹ Master Password 9876

✅SUPER MAX 2425HD, 2350, 25600 BRILLIANT, 9700CA GOLD PLUS
🔐BISS KEY ለማስገባት የምንፈልገውን ቻናል እነከፍታለን። በመቀጠል OK ስንነካ የቻናል ዝርዝርዎች ሲመጡልን ሪሞቱ ላይ ሠማያዊ በተን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🔑የረሲቨሮቹ Master Password 3606

✅SUPER MAX 2550HD CA MINI
🔐BISS KEY ለማስገባት መጀመርያ ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል Menu-Conditional -Access-Ca setting-key edit -Biss-ከዛን Ok በመጫን የበፊቱን ቁጥር አጥፍተን Add ለማለት አረንጓድ በመጫን ከሞላን በዋላ ቀዩን ተጭነን SAVE እናደርጋለን።
🔑የረሲቨሮቹ Master Password 3327, 3328, 3329

✅IBOX 3030, 3030S, 3030S2
🔐BISS KEY በመጀመርያ Update እናረጋለን። በመቀጠል ሪሞቱ ላይ e (የኢንተርኔት ምልክት ያለባትን)ስንነካ Patch menu open ሲለን Yes እንለዋለን ።ከዛን ወደ ዋላ በመውጣት AB የሚለውን በመንካት ማስገባት እንችላለን።
🔑የረሲቨሮቹ Master Password 9876

✅SUPER MAX F18 ALL TYPE
🔐BISS KEY ለማስገባት ሪሞት ላይ page- በመጫን እናስገባለን። በዚህ system ካልሰራ software UPDATE እናደርጋለን። በመቀጠል ሪሞት ላይ Page - በመንካት ማስገባት እንችላለን።
🔑 የረሲቨሮቹ Master Password 9876

✅SALVADOR እና STRONG RECIEVERS
🔐BISS KEY ለማስገባት በቅድሚያ 8899 ይንኩና በመቀጠል ⏮ Button መጫን ብቻ ነው

✅CORONET HD RECIVERS
🔐BISS KEY ለማስገባት ሪሞት ላይ 8888 በመንካት PATCH ENABLED አርገን Biss Key ለመሙላት ሠማያዊ በተን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🔑የረሲቨሮቹ Master Password 9876, 9999, 8888

🔊ስለ ነፃ የእግርኳስ ቻናሎች መረጃ ከስር የቴሌግራ ቻናላችንን ሊንክ በመጫን join በማረግ ማንኛውንም ጥያቄ መጠየቅ እና መረጃ ማግኘት ትችላላቹ!🤝

👇👇የቴሌግራም ቻናላችን👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEc7sn_nlxtcrgqmmw

🫵ዛሬ በእለተ ማክሰኞ ምሽት  የ Fifa club world CUP ተጠባቂው ጨዋታ...      ምሽት ⌚️4:00 ሰዐት 🔥🔥🔥  💢Real Madrid 🆚Juventus😍    📺SPTV📡Ethiosat...
01/07/2025

🫵ዛሬ በእለተ ማክሰኞ ምሽት የ Fifa club world CUP ተጠባቂው ጨዋታ...

ምሽት ⌚️4:00 ሰዐት 🔥🔥🔥
💢Real Madrid 🆚Juventus😍
📺SPTV📡Ethiosat
📺MBC Action📡Nilesat 7°W
📺Tv varzish📡Yahsat 52°e
📺ATN TV 📡Yahsat 52°e
📺24H sport📡Yahsat 51.5°e

📺Sptv ማስከፈቻ ሆነ ማንኛውም ሰርቨር Expird ካለረባቹ
በቴሌግራም Inbox ወይም
📲0930492650 ላይ የሪሲቨራቹን serial number በመላክ በደቂቃዎች ማስጀመር ትችላላቹ....

👋ሰላም ከሰሞኑ ከናንተው በብዛት ስለሚጠየቁ ..📺Moreplex እና 📺B-Glstv package በድጋሚ ጥቂት  እንጠቁም.... 🫵 share  የሚገኙበት ሳተላይት📡Eutelsat 7°E ላይ ሲሆ...
30/06/2025

👋ሰላም ከሰሞኑ ከናንተው በብዛት ስለሚጠየቁ ..📺Moreplex እና 📺B-Glstv package በድጋሚ ጥቂት እንጠቁም.... 🫵 share

የሚገኙበት ሳተላይት📡Eutelsat 7°E ላይ ሲሆን ✈️በርካታ አለም አቀፍ ምርጥ ምርጥ ቻናሎች ተካቶባቸዋል!

🧮Goldstar 9000 ghost
🧮Lifestar 9090HD diamond
🧮Leg n24+ forever....

ለጊዜው ከላይ ያሉት ሞዴሎች ብቻ ላይ ነው ሚከፍቱት ሪሲቨሩ ያላቹ አሁን ብትጀምሩት በvip👌

ቻናሎቹ ልክ እንደ 📺Sptv ኢንተርኔት አለመፈለጋቸው ተመራጭ የሚያርጋቸው ሲሆን ዋጋውም ከቻናሎቹ ጥራት እና ብዛት አንፃር አልተጋነነም... የእግር ኳስ ቻናሎቹ ብቻ ፅድት ያሉ ከ6 በላይ አካቷል! ሌላም ሌላም ብዙ ብዙ ምርጥ ነገሮች 😉 አሉት.....
ለማነኛው እቺ😋 እንደ ቅምሻ ፁሁፍ ትሁን በጊዜው ሙሉ መረጃ እናደርስላቹኋለን👍 ላይክ እና ሼር አይረሳ fam❤!

ከfb ይልቅ ወሳኝ መረጃዎችን የምንፅፈው በቴሌግራም ቻናላችን በመሆኑ እዚ ያለቹ Top famlyዎቻችን ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ቴሌግራም ተቀላቀሉን👍

https://t.me/joinchat/AAAAAEc7sn_nlxtcrgqmmw

ወይም ቀጥታ ቴሌግራም App ላይ ገብታቹ ብላቹ search ስታረጉ ከ11k በላይ ያለው ቻናል ይመጣላቹኋል..join ይመቻቹ.. 👍

🫵ዛሬ በእለተ እሁድ የሚደረጉ የ FIFA CLUB world cup ተጠባቂ ጨዋታዎች ፕሮግራም እና ሚታይባቸው ቻናሎች ዝርዝር....    ምሽት ⌚️1:00 ሰዐት ላይ 🔥🔥🔥💢PSG 🆚 Inter m...
29/06/2025

🫵ዛሬ በእለተ እሁድ የሚደረጉ የ FIFA CLUB world cup ተጠባቂ ጨዋታዎች ፕሮግራም እና ሚታይባቸው ቻናሎች ዝርዝር....

ምሽት ⌚️1:00 ሰዐት ላይ 🔥🔥🔥
💢PSG 🆚 Inter miami😍
📺SPTV📡Ethiosat
📺24H sport📡Yah 51.5°e
📺GEM sport 📡Yahsat 52°e
📺Tv varzish📡Yahsat 52°e

ምሽት ⌚️5:00 ሰዐት
💢Flamingo 🆚 bayern Munchen
📺SPTV📡Ethiosat
📺GEM sport📡Yahsat 52°e
📺24H sport📡Yahsat 51.5°e

ማንኛውንም ቻናል ማስከፈቻ ሰርቨር ለምትፈልጉ ወይም Expired አርጎባቹ ለማስጀመር
✉️telegram Inbox 👉
ወይም👉 📲 0930492650 ላይ serial number በመላክ በደቂቃዎች ማስጀመር ትችላላቹ!

🫵እንሆ የአለም ክለቦች ጠንካራ 💪ክለቦች አስቀርቶ ወደ ጥሎ ማለፍ ተሸጋግሯል!         ቀጣይስ ማን ማንን ይጥል ይሆን ? የ Final ግምታቹን አስቀምጡልን... አብረን የምናይ ይሆናል ...
28/06/2025

🫵እንሆ የአለም ክለቦች ጠንካራ 💪ክለቦች አስቀርቶ ወደ ጥሎ ማለፍ ተሸጋግሯል!
ቀጣይስ ማን ማንን ይጥል ይሆን ? የ Final ግምታቹን አስቀምጡልን... አብረን የምናይ ይሆናል ጨዋታዎቹን የምታዩባቸውን 📺 የቻናል አማራጮች በሌላ post እንጠቁማቹኋላን... ላይክ ሼር አይረሳ.. 🤝

Address


Telephone

+251938531891

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio dish mereja - ኢትዮ ዲሽ ኤሌክትሮኒክስ ሞባይል መረጃ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share