
24/03/2025
“ማድረግ ያለብን” የሚለው የሥራ ዝርዝር ስንሞትም ቢሆን ባዶ አይሆንም ቀላሉን ነገር አታካብድ መጽሐፍ ብዙዎቻችን ህይወታችንን የምንኖረው "ሁሉንም ነገር ማድረግ አለብኝ!" በሚል መርህ ይመስላል፡፡ ማታ ቆይተን እንተኛለን፡፡ ጠዋት ማልደን እንነሣለን፡፡ አንዝናናም፤ የምንወዳቸውን ሰዎች ቀጠሮ ቦታ እናስጠብቃቸዋለን፡፡ በጣም በሚያሣዝን ሁኔታ የሚወዷቸውን ሰዎች ገሸሽ ሲያደረጉ የሚወዷቸው ሰዎች የፍቅር ስሜታቸው እየቀነሰ ሲመጣ በተደጋጋሚ አይቻለሁ። እኔም እራሴ እንደዛው አድርጌ አውቃለሁ። ብዙ ጊዜ “መስራት ያለብን” ነገሮች ቶሎ የሚያልቁና ልክ ሰርተነው ስንጨርስ የተረጋጋና ደስተኛ የምንሆን ይመስለኛል፡፡...
“ማድረግ ያለብን” የሚለው የሥራ ዝርዝር ስንሞትም ቢሆን ባዶ አይሆንም ቀላሉን ነገር አታካብድ መጽሐፍ ብዙዎቻችን ህይወታችንን የምንኖረው “ሁሉንም ነገር ማድረግ አለብኝ!” በሚል መ.....