Azamd

Azamd ዘመድ ከዘመዱ አህያ ከአመዱ!

ይህ የምሳሌያዊ አነጋገር “ለወርቅ ያሉት አንገት ላሽክት” (አንዳንድ ጊዜም “ለወርቅ የታጨ አንገት ለአሽክት” ይባላል) እጅግ ጥልቅ የሆነ የቁጭት፣ የዕድል መበላሸት እና የማይመጥን ነገር መ...
05/05/2026

ይህ የምሳሌያዊ አነጋገር “ለወርቅ ያሉት አንገት ላሽክት” (አንዳንድ ጊዜም “ለወርቅ የታጨ አንገት ለአሽክት” ይባላል) እጅግ ጥልቅ የሆነ የቁጭት፣ የዕድል መበላሸት እና የማይመጥን ነገር መግጠምን የሚገልጽ አባባል ነው። ዝርዝሩን ይመልከቱ #አዛምድ #ኢትዮጵያዬ💚💛❤ idiom

ይህ ምሳሌያዊ አነጋገር “አለማረፍ የተርብ ቤት መቀስቀስ” አንድ ሰው በራሱ ስህተት ወይም ባልገባው ነገር ውስጥ ጣልቃ በመግባት ራሱ ላይ ችግር ሲጋብዝ የሚነገር ተግሳጽ ነው።ትርጉሙንና መልዕ...
04/05/2026

ይህ ምሳሌያዊ አነጋገር “አለማረፍ የተርብ ቤት መቀስቀስ” አንድ ሰው በራሱ ስህተት ወይም ባልገባው ነገር ውስጥ ጣልቃ በመግባት ራሱ ላይ ችግር ሲጋብዝ የሚነገር ተግሳጽ ነው።
ትርጉሙንና መልዕክቱን በዝርዝር ይመልከቱ #አዛምድ #ኢትዮጵያዬ💚💛❤

ይህ ምሳሌያዊ አነጋገር “የሚያልፍ ውሀ አደረገኝ ድሀ” በአጭር ጊዜ ውስጥ በሚከሰት ድንገተኛ አደጋ ወይም ክስተት ምክንያት ያለን ሀብት ወይም ንብረት ሲወድም የሚነገር የሀዘንና የቁጭት መግለ...
30/04/2026

ይህ ምሳሌያዊ አነጋገር “የሚያልፍ ውሀ አደረገኝ ድሀ” በአጭር ጊዜ ውስጥ በሚከሰት ድንገተኛ አደጋ ወይም ክስተት ምክንያት ያለን ሀብት ወይም ንብረት ሲወድም የሚነገር የሀዘንና የቁጭት መግለጫ ነው።
ትርጉሙን በዝርዝር ይመልከቱ #አዛምድ #ኢትዮዽያ

አዛምድን እንዴት መጫወት እንችላለን?16 ቃላትን የያዘ 4x4  የቃላት ዘንጠረዥ ቀርቧል። ማድረግ የሚጠበቅባችሁ እነዚህን ቃላት በየአራት ቃላት ስብስቦች መመደብ ነው፣ እያንዳንዱ ስብስብ በተ...
19/05/2025

አዛምድን እንዴት መጫወት እንችላለን?

16 ቃላትን የያዘ 4x4 የቃላት ዘንጠረዥ ቀርቧል። ማድረግ የሚጠበቅባችሁ እነዚህን ቃላት በየአራት ቃላት ስብስቦች መመደብ ነው፣ እያንዳንዱ ስብስብ በተወሰነ መልኩ ግንኙነት ወይም ዝምድና የሚኖራቸው ይሆናሉ።

እንዴት መጫወት እንችላለን?

1. የቃላት ሰንጠረዡን በእርጋታ መመልከት፡ 16ቱን ቃላት በመመልከት በመካከላቸው ሊኖሩ የሚችሉ ግንኙነቶችን ማሰብ።

2. የቃላቱን ዝምድና ቡድን ለመፍጠር: ተዛማጅ ናቸው ብለው የሚያምኑባቸውን አራት ቃላት ይምረጡ። ለምሳሌ "ቢጫ" "ቀይ" "አረንጓዴ" እና "ሰማያዊ" እነዚህ ሁሉም የቀለሞች ናቸው።

3. ግምታችሁን ይሞክሩት፡ አራቱን ቃላቶች ከመረጣችሁ በኋላ ትክክል መሆኑን ለማየት 'ይሞክሩ' የሚለውን ይጫኑት።

4. ምላሹን መመልከት: የሞከራችሁት ትክክል ከሆነ የተዛመዱት ቃላት በቃላቱ የዝምድና ቀለም ይደምቃሉ እና የተቀሩትን የቃላት ዝምድናዎችን ለማግኘት ጨዋታውን ይቀጥሉ። ትክክል ካልሆነ፣ ከተፈቀደላችሁ የስህተት መጠን ውስጥ አንዱን ያጣሉ።

ሁሉንም አራት ዝምድናዎች ለመለየት ከላይ የዘረዘርናቸውን ሂደቶች ይድገሙ።

ጨዋታው ከመጠናቀቁ በፊት የተፈቀደላችሁ የስህተት መጠን ውስን ስለሆነ ይጠንቀቁ።

ለስኬት ጠቃሚ ምክሮች

- ከቀላል ቃላት ይጀምሩ። ግልጽ የሆኑ ዝምድናዎችን ለመመስረት ግልጽ በሆኑ ቃላት ይጀምሩ።

- አንዳንድ ቃላት ከበርካታ ምድቦች ጋር የሚጣጣሙ ሊመስሉ ይችላሉ። ስለዚህ ከመመደባችሁ በፊት በጥንቃቄ ያስቡበት።

- ተዛማጅ ግንኙነቶችን ለማስተዋል ከባድ ከሆነ ‘አዘበራርቁ' የሚለውን ቁልፍ ይጠቀሙ። ይህም አዲስ ግንኙነቶችን ለማየት ይረዳችኋል።

ያስታውሱ፣ የቃላት ምድቦቹ ከቀላል እስከ አስቸጋሪ ግንኙነት ሊኖራቸው ስለሚችል ጊዜ ወስደው ይሞክሩ!

መልካም ጨዋታ!

Azamd | አዛምድ — Ethiopia's very own word matching game inspired by NYT’s Connections!Dive into 4x4 grids of Amharic words...
03/05/2025

Azamd | አዛምድ — Ethiopia's very own word matching game inspired by NYT’s Connections!

Dive into 4x4 grids of Amharic words and uncover hidden relationships — from Ethiopian proverbs to cultural expressions, holidays, and more.

🧩 Daily challenges
🧠 Culturally rooted wordplay
🔥 Track your streaks & score
🇪🇹 100% built for the Ethiopian community

Ready to test your brain and your Amharic vocabulary?
🎯 Download Azamd | አዛምድ today and start connecting the dots!

📲 Available now on iOS & Android
🏆 #አዛምድ

Azamd | አዛምድ — Ethiopia's very own word matching game inspired by NYT’s Connections!Dive into 4x4 grids of Amharic words...
02/05/2025

Azamd | አዛምድ — Ethiopia's very own word matching game inspired by NYT’s Connections!

Dive into 4x4 grids of Amharic words and uncover hidden relationships — from Ethiopian proverbs to cultural expressions, holidays, and more.

🧩 Daily challenges
🧠 Culturally rooted wordplay
🔥 Track your streaks & score
🇪🇹 100% built for the Ethiopian community

Ready to test your brain and your Amharic vocabulary?
🎯 Download Azamd | አዛምድ today and start connecting the dots!

📲 Available now on iOS & Android
🏆 #አዛምድ

🧠 Think. Match. Win.🎯 Play Azamd | አዛምድ — Ethiopia’s own word connection game!
25/04/2025

🧠 Think. Match. Win.
🎯 Play Azamd | አዛምድ — Ethiopia’s own word connection game!

Address

Addis Ababa

0004

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Azamd posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share