22/08/2026
እባካችሁ ሼር በማድረግ የጠፋችውን ልጃችንን አፋልጉን!
ታዳጊ ላምሮት መኮንን ከትናንት ወዲያ ከቤት እንደወጣች ባለመመለሷ ወላጆቿ በከፍተኛ ጭንቅ እና ሀዘን ውስጥ ይገኛሉ።
የእርስዎ አንድ ሼር ማድረግ እና ትብብር ልጃችንን በፍጥነት ወደ ወላጆቿ እቅፍ ለማመልስ ትልቅ አስተዋፅኦ ስላለው እባካችሁ ይህንን መረጃ ለብዙዎች ያድርሱ።
የጠፋችበት ቦታ፦ አቃቂ አለምባንክ አካባቢ (ከወላጆቿ ቤት)
ታዳጊዋን ያየ፣ ያለችበትን የሚያውቅ ወይም ትንሽም ቢሆን ጥቆማ ያለው ማንኛውም ሰው በስልክ ቁጥራችን በመደወል የቤተሰቧን ጭንቅ እንዲገላግል በፈጣሪ ስም እንማጸናለን፦
0991362462
አንድ ሼር በማድረግ የወላጆቿን ድምፅ ያሰሙ፤ ፈጣሪ በሰላም ወደ ቤቷ ይመልሳት!
🙏
Via ቤተሰብ
ጉርሻ page
🌴🌴🌴