30/04/2026
😂የሰፈር ጎርፍ መዉረጃ ድልድይ በ5 ሚሊዮን ብር አስርተዉ ከቦታዉ ለማስመርቅ የተገኙ አካላት የስልጣን ደረጃ እነሆ
➤የደቡብ ክልል ምክትል አስተዳዳሪ
➤የደቡብ ክልል ኢንቬስትመንት ቢሮ ሀላፊ
➤የደቡብ ክልል ሴቶችና ህፃናት ቢሮ ሀላፊ
➤የደቡብ ክልል ስራዕድል ምክትል ሀላፊ
➤የወላይታ ሶዶ ከተማ ከንቲባ
➤አጠቃላይ የሶዶ ከተማ አመራሮች😂