Prophet Tesfalign Teferi

  • Home
  • Prophet Tesfalign Teferi

Prophet Tesfalign Teferi #እግዚአብሔር እረኛዬ ነው tesfalegnteferi.com

 #በዚህ በ7ቀን ውስጥ  #እስከዛሬ የጸለያችሁ  #ያ መልካም  #ነገር አልቆ  #በእጃችሁ ይገባል
29/09/2025

#በዚህ በ7ቀን ውስጥ #እስከዛሬ የጸለያችሁ #ያ መልካም #ነገር አልቆ #በእጃችሁ ይገባል

29/09/2025

ሁላችሁም በጌታ ፍቅር እና በታላቅ አክብሮት ተጋብዛችኃል.ኢየሱስ ከዘላለም ሞት ያድናል.

 #ልዩ የአምልኮ እና የቃል ጸሎት ጊዜ ከፍታችን ዕሮብ መስከረም 21 ከ10:30ጀምሮ ሁላችሁም ተጋብዛችኃል።
29/09/2025

#ልዩ የአምልኮ እና የቃል ጸሎት ጊዜ ከፍታችን ዕሮብ መስከረም 21 ከ10:30ጀምሮ ሁላችሁም ተጋብዛችኃል።

 #ዛሬ እለተ እሁድ መስከረም 18 እጅግ ድንቅ ጊዜ ጌታ ሰጥቶና  #ለበረከት ሁን በምል ርዕሰ  #የእግዚአብሔር ሰው የካፈለ ስሆን ብዙዎች ተባርኳል ።ኦሪት ዘኍልቍ 23:21 (AMH)•••••...
28/09/2025

#ዛሬ እለተ እሁድ መስከረም 18 እጅግ ድንቅ ጊዜ ጌታ ሰጥቶና
#ለበረከት ሁን በምል ርዕሰ #የእግዚአብሔር ሰው የካፈለ ስሆን ብዙዎች ተባርኳል ።ኦሪት ዘኍልቍ 23:21 (AMH)
••••••••••
²¹ በያዕቆብ ላይ ክፋትን አልተመለከተም፥ በእስራኤልም ጠማምነትን አላየም፤ አምላኩ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ነው፥ የንጉሥም እልልታ በመካከላቸው አለ። #በእየሱስ ስም የክርስቶስ በረከት ብቻ ያገኛችኋል ። #አድራሻ አዲስ አበባ ሀይሌ ጋርመንት አትክልት ተራ ፍት ለፍት

 #ዛሬ አንድ በረከት ልባርካችሁ የጀመራችሁትን መልካም ነገር ፍጻሜ ታያላችሁ።
28/09/2025

#ዛሬ አንድ በረከት ልባርካችሁ የጀመራችሁትን መልካም ነገር ፍጻሜ ታያላችሁ።

27/09/2025

ነገ አይቀርም

ነገ እሁድ ሙሉ ቀን ተጋብዛችኃል
27/09/2025

ነገ እሁድ ሙሉ ቀን ተጋብዛችኃል

 #በኢየሱስ ስም ከዛሬ ጀምሮ መልካም ነገር በህዎታችሁ ላይ ይሆናል
27/09/2025

#በኢየሱስ ስም ከዛሬ ጀምሮ መልካም ነገር በህዎታችሁ ላይ ይሆናል

 #ልባርካችሁ አሜን እያላችሁ ተቀበሉት የዛሬ ቀን  #በክርቶስ በኢየሱስ ስም በዘመናችሁ ሙሉ ያላገኛችሁ ደስታ ያገኙችኃል።
26/09/2025

#ልባርካችሁ አሜን እያላችሁ ተቀበሉት የዛሬ ቀን #በክርቶስ በኢየሱስ ስም በዘመናችሁ ሙሉ ያላገኛችሁ ደስታ ያገኙችኃል።

ዘፍጥረት 39:3፤ ጌታውም እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር እንዳለ፥ እርሱ የሚሠራውንም ሁሉ እግዚአብሔር በእጁ እንዲያከናውንለት አየ። 39:4፤ ዮሴፍም በጌታው ፊት ሞገስን አገኘ፥ እርሱንም ያገለግ...
24/09/2025

ዘፍጥረት 39:3፤ ጌታውም እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር እንዳለ፥ እርሱ የሚሠራውንም ሁሉ እግዚአብሔር በእጁ እንዲያከናውንለት አየ።
39:4፤ ዮሴፍም በጌታው ፊት ሞገስን አገኘ፥ እርሱንም ያገለግለው ነበር፤ በቤቱም ላይ ሾመው፥ ያለውንም ሁሉ በእጁ ሰጠው።

24/09/2025

#ድንቅ ጸሎት

Address


Telephone

+251940073273

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prophet Tesfalign Teferi posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Prophet Tesfalign Teferi:

  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share