CHIBO Educational Consultancy and Training Center

CHIBO Educational Consultancy and Training Center Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from CHIBO Educational Consultancy and Training Center, Digital creator, Addis Abeba, Addis Ababa.

23/01/2026

አሲሱ ሲስተም���

23/01/2026

�����

23/01/2026

አዲሱ ሲስተም����

የትምህርት ቤት ወላጅ–መምህራን ህብረት ( #ወመህ) ተግባርና ሀላፊነትየወላጅ–መምህራን ህብረት በትምህርት ቤት ውስጥ የተማሪዎችን ትምህርት፣ ስነ-ምግባር እና ደህንነት ለማሻሻል ወላጆችና መም...
23/01/2026

የትምህርት ቤት ወላጅ–መምህራን ህብረት ( #ወመህ) ተግባርና ሀላፊነት

የወላጅ–መምህራን ህብረት በትምህርት ቤት ውስጥ የተማሪዎችን ትምህርት፣ ስነ-ምግባር እና ደህንነት ለማሻሻል ወላጆችና መምህራን ጋር በጋራ የሚሰራ ዋና የህብረት አካል ነው።

፦

#1ኛ. የተማሪ ችግር መፍታት ላይ ተሳትፎ
የተማሪዎች የባህሪና የስነምግባር ችግር በጋራ መወያየትና መፍታት።

#2ኛ. የተማሪዎች ስነ-ምግባርና ደህንነት
በት/ቤቱ ውስጥ የተማሪዎች ስነ-ምግባር እንዲሻሻል፣ ዲሲፕሊን እና ደህንነት እንዲጠናከር መደገፍ።

#3ኛ. የት/ቤት–ወላጅ ግንኙነት ማጠናከር
መደበኛ ስብሰባዎችን መዘጋጀት፣ መረጃ መለዋወጥ እና ግንኙነት ማሻሻል።

#4ኛ. የት/ቤት አስተዳደር መደገፍ
ከዳይሬክተርና ከአስተዳደር ጋር በመተባበር የት/ቤቱን እቅድ እና የስራ አፈጻጸም መደገፍ።

#5ኛ. የፋይናንስና የንብረት ድጋፍ
በህጋዊ መንገድ ገንዘብ መሰብሰብ፣ የት/ቤት መሠረተ ልማቶችን ማሻሻል (ክፍሎች፣ መጻሕፍት ቤት ወዘተ)።

#6ኛ. የትምህርት ጥራት ማሻሻል
የትምህርት ሂደትን መደገፍና የተማሪዎች ውጤት እንዲሻሻል ከት/ቤቱና ከመምህራን ጋር መስራት።

#7ኛ. የህግና የስነ-ምግባር ክብር
የትምህርት ህጎችንና ደንቦችን ማክበር።

#8ኛ. ማህበረሰብ ተሳትፎ ማበረታታት
ከአካባቢ ማህበረሰብ እና ሌሎች ተቋማት ጋር በመተባበር ት/ቤቱን መደገፍ።

#9ኛ. የተማሪ ድጋፍና ማበረታቻ
ደካማ ተማሪዎችን መርዳት፤ ተሸላሚ ተማሪዎችን ማበረታታት።

የመምህርነትን ክብር ለመመለስ ተግቶ መሥራት ጊዜው አሁን ነው ‼️

ለበለጠ መረጃ ገጻችንን ተወዳጁ

Address

Addis Abeba
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when CHIBO Educational Consultancy and Training Center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share