Zeila Media

Zeila Media Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Zeila Media, Media/News Company, Addis Ababa.

🎙️ Zeila Media Podcast

Education | Motivation | Leadership | Afar Stories

Zeila Media is a podcast and media platform dedicated to empowering youth and communities through education, life skills, leadership, and social change.

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር 100 አመልካቾችን በአታሼ (Attaché) የሥራ መደብ ለመቅጠር የሥራ ማስታወቂያ አውጥቷል።- የሥራ መደብ፦ አታሼ (Attaché)- የሚቀጠሩ ሰዎች ብዛት፦ 100- ደመ...
02/09/2026

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር 100 አመልካቾችን በአታሼ (Attaché) የሥራ መደብ ለመቅጠር የሥራ ማስታወቂያ አውጥቷል።

- የሥራ መደብ፦ አታሼ (Attaché)
- የሚቀጠሩ ሰዎች ብዛት፦ 100
- ደመወዝ፦ ብር 12,566
- የማመልከቻ ጊዜ፦ 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት

➡️ ተፈላጊ ችሎታ ፦ በማንኛውም ትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት የስራ ልምድ

ምዝገባው በወጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አዲሱ ህንጻ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 401 በአካል በመቅረብ ወይም ከዚህ በታች በተቀመጠው የመመዝገቢያ ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ ይቻላል።
https://forms.gle/R7PmwCNeqEE3EQBN6

የማርሻል አርት አሰልጣኙ ማስተር ሀሰን ሞሚን ከጆኒ ጋር ለመወዳደር ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ!በሀገር ውስጥ የኤምኤምኤ (MMA) ስፖርት ዘርፍ አዲስ ውጥረት የሚፈጥር መረጃ ወጥቷል። የአፋር ክ...
29/08/2026

የማርሻል አርት አሰልጣኙ ማስተር ሀሰን ሞሚን ከጆኒ ጋር ለመወዳደር ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ!

በሀገር ውስጥ የኤምኤምኤ (MMA) ስፖርት ዘርፍ አዲስ ውጥረት የሚፈጥር መረጃ ወጥቷል። የአፋር ክልል ተወላጅ እና የዳካይቶ ሪዩ (Dakayto Ryu) ማርሻል አርት አሰልጣኝ ማስተር ሀሰን ሞሚን፣ ከቅርብ ጊዜው ተወዳጅ ተፎካካሪ ጆኒ ጋር በኦክታጎን ውስጥ ለውድድር ለመቅረብ ዝግጁ መሆናቸውን አስታውቀዋል።

ማስተር ሀሰን የሀገር በቀል ስፖርት እና የባህል ማርሻል አርት ጥንካሬን በውድድሩ ለማሳየት መዘጋጀታቸውን የገለጹ ሲሆን፣ የውድድሩ መካሄድ በETFC አዘጋጆች ውሳኔ ላይ የተመሰረተ መሆኑ ተገልጿል።

የተለያየ የስፖርት መነሻ ያላቸው የእነዚህ ሁለት ተወዳዳሪዎች መገናኘት የበርካቶችን ትኩረት ስቧል።

🔔የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሠርቲፊኬት ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች ይፋ ሆኑ። በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህር...
25/08/2026

🔔የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሠርቲፊኬት ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች ይፋ ሆኑ።

በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ አሳውቋል። በተያያዘም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በማቅረብ ምላሹንም በተመሳሳይ ማስፈንጠሪያ በኩል መከታተል የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ ያሳውቃል።

ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡-
📌በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et
📌ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram
📌አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

ሁልጊዜ ትክክለኛ የትምህርት ምዘናናነ ፈተናዎች መረጃን ለማግኘት የትምህርት ምዘናና ማህበረዊ ትስስር ገጾችን ይከታተሉ።

📍https://eaes.et
📍https://web.facebook.com/eaes.eaes
📍http://www.youtube.com/.ethiopia
📍https://x.com/eaesEt

የአፋር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን  ርዕይ (Vision)በአፋር ክልል እና በሀገር አቀፍ ደረጃ ዘላቂ የመሠረተ ልማት ግንባታ መፍትሄዎችን በማቅረብ፣ ግንባር ቀደም የኮንስትራክሽን ድርጅት መሆን...
25/08/2026

የአፋር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን

ርዕይ (Vision)

በአፋር ክልል እና በሀገር አቀፍ ደረጃ ዘላቂ የመሠረተ ልማት ግንባታ መፍትሄዎችን በማቅረብ፣ ግንባር ቀደም የኮንስትራክሽን ድርጅት መሆን።

ተልዕኮ (Mission)
ከፍተኛ ጥራት ያለው የግንባታ አገልግሎትን በብቃት፣ በቴክኖሎጂ የታገዘ ፈጠራ እና በተጠያቂነት በማቅረብ፣ ለአፋር ክልል እና ለሀገራዊ እድገት አስተዋፅዖ ማድረግ።
እሴቶች (Core Values)

የደንበኛ ትኩረት
ታማኝነት
ሙያዊ ሥነ-ምግባር
የሥራና የአገልግሎት ልህቀት
ዘላቂነት
ፈጠራ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከፍተኛ አመራሮች በግንባታ ላይ የሚገኘውን የአራዳ ሌግዠሪ ሞል ፕሮጀክት ጎበኙZeila Media ⋰⋱⋰⋱⋰⋱⋰⋱በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ የተመራ ...
20/08/2026

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከፍተኛ አመራሮች በግንባታ ላይ የሚገኘውን የአራዳ ሌግዠሪ ሞል ፕሮጀክት ጎበኙ

Zeila Media
⋰⋱⋰⋱⋰⋱⋰⋱
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ የተመራ የሥራ ሃላፊዎች ስብስብ በአዲስ አበባ ከተማ እልብ ውስጥ ከዓድዋ ድል መታሰቢያ እና ከአራዳ ፓርክ አጠገብ እየተገነባ ያለውን ዘመናዊ የንግድ ማዕከል የሥራ እንቅስቃሴ ተመልከተዋል።

በ 115 ሺህ ካሬ ሜትር መሬት ላይ የሚያርፈው ይህ ታላቅ ፕሮጀክት የከተማዋን መልካ ምድር ከመቀየር ባሻገር የንግድ እንቅስቃሴውን በማነቃቃት ለበርካታ ዜጎች የሥራ ዕድል ይፈጥራል ተብሎ ይጠበቃል።

የባንኩ ፕሬዚዳንት በበኩላቸው ግንባታው ጥራቱን ጠብቆ በተቀመጠለት ጊዜ እንዲጠናቀቅ የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልጸዋል።

ይህ ሁለገብ ማዕከል ዓለም አቀፍ ምርቶችን፣ የገበያ አዳራሾችን፣ የፊልም ማሳያዎችን፣ የስፖርት ማሠልጠኛዎችን፣ የባንክ እና የሕክምና አገልግሎቶችን እንዲሁም የመዝናኛ ስፍራዎችን በአንድ ማዕከል በማቀናጀት ለከተማዋ ነዋሪዎች ሙሉ አገልግሎት ይሰጣል።

የዚህ ፕሮጀክት ፍጻሜ ማግኘት የከተማዋን የንግድ እንቅስቃሴ ወደ ላቀ ደረጃ በማሸጋገር ረገድ ከፍተኛ ሚና እንደሚጫወት ይታመናል።

«እኔ ፕሬዝዳንት እንድሆን በተጠየኩበት ወቅት በእውቀት ከኔ የሚበልጥ አንድ ሙስሊም ሰው ነበር። እሱ ከኔ የተሻለ ስለሆነ ፕሬዝዳንት እሱ ይሁን ብዬ ለ አቶ መለስ ዜናዊ ሀሳብ አቀረብኩኝ። እ...
19/08/2026

«እኔ ፕሬዝዳንት እንድሆን በተጠየኩበት ወቅት በእውቀት ከኔ የሚበልጥ አንድ ሙስሊም ሰው ነበር። እሱ ከኔ የተሻለ ስለሆነ ፕሬዝዳንት እሱ ይሁን ብዬ ለ አቶ መለስ ዜናዊ ሀሳብ አቀረብኩኝ። እሱም አይ ሀገራችን ለሙስሊም መሪ ዝግጁ አይደለችም ብሎ መለሰለኝ።

እኔም እንዲህ አይነት አስተሳሰብ መኖሩን በሰሟህ ጊዜ እጅጉን ተገርሜ ነበር።»
ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ

በሙስሊምነታቸው ምክንያት የኢትዮጵያ ፕረዝዳንት እንዳይሆኑ የተደረጉት ዶ/ር ጀማል ዓብዱልቃድር ማለት እኝህ ናቸው ።

Zeila Media

በአየር ጤና ወረዳ አራት አካባቢ አካባቢ አንዲት ሚስኪን ታዳጊን ሁለት ሁነው ሲደበድቡና ሲያሰቃያት የሚያሳይ ቪዲዮ በመለቀቁ በበርካቶች ዘንድ ቁጣን ቀስቅሷል።ይህንንም ተከትሎ በርካታ የህግ ...
17/08/2026

በአየር ጤና ወረዳ አራት አካባቢ አካባቢ አንዲት ሚስኪን ታዳጊን ሁለት ሁነው ሲደበድቡና ሲያሰቃያት የሚያሳይ ቪዲዮ በመለቀቁ በበርካቶች ዘንድ ቁጣን ቀስቅሷል።

ይህንንም ተከትሎ በርካታ የህግ አካላትና ጠበቃዎች ጥቃት ያደረሱትን ወጣቶች አድራሻ እያፈላለገ ሲሆን በቪዲዮ በግልፅ የምትታየው ፊርዶስ የተባለችው ግለሰብና የተባባሪዋን አድራሻ በውስጥ መስመር አሳውቁን ተብሏል።

ታዳጊዋ ህይወቷ አስጊ ሁኔታ ውስጥ ስለሚገኝ ህብረተሰቡ አድራሻቸውን በመጠቆም እንዲተባበር ጥሪ ቀርባል !!!

Zeila Media

16/08/2026
16/08/2026

Talaalak Daqaaral Takkeh tan Daqwa taddiira

daqwâ seecoBeera Maaca Axcihiiy sabtih saaku Talaalak daqaaral nabah tan daqwâ tadeera anele insha Allaah, Daqwa barnaam...
15/08/2026

daqwâ seeco

Beera Maaca Axcihiiy sabtih saaku Talaalak daqaaral nabah tan daqwâ tadeera anele insha Allaah,

Daqwa barnaamij lem
¶-Dr. Macammad Cuseen
¶-Dr. Idriis ismaaqil

¶-Ayro :- Acaada
¶-Axac :-Salmaan al faaris Masjid
¶-Saaqat :- Maaca 2:00

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zeila Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share