Alinur Adem

Alinur Adem Dr. Alinur Adem (MD, MPH, MTM)
ዶ/ር አሊኑር አደም
Consultant Internist and Ass. Professor of Internal Medicine
የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት እና ረ. ፕሮፌሰር

እንኳን ለታላቁ የረመዷን ወር በሰላም አደረሰን!ከሚጠቀሙት አላህ ያድርገን!ረመዷን ሙባረክ!
28/02/2025

እንኳን ለታላቁ የረመዷን ወር በሰላም አደረሰን!
ከሚጠቀሙት አላህ ያድርገን!
ረመዷን ሙባረክ!

قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً»"በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወ...
28/02/2025

قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً»
"በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል::"

23/02/2025

አንድ white trash በአደባባይ ቁርዓን ሲያቃጥል የገጠመው የመልስ ምት:
ተመልከቱ ይህንን ጀግና!
በየቦታው ለቁርዓን ክብር ዘብ የሚቆሙ የአላህ ባሮች አሉ::

የደም ግፊትህን ተለክተህ ታውቃለህ?ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በርካታ ወጣቶች በHarmorrhagic stroke (ሀሞራጂክ ስትሮከ) ወደ ሆስፒታል ሲመጡ አያለሁ ::ይህ የስትሮከ አይነት ባብዛኛው የሚ...
22/02/2025

የደም ግፊትህን ተለክተህ ታውቃለህ?
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በርካታ ወጣቶች በHarmorrhagic stroke (ሀሞራጂክ ስትሮከ) ወደ ሆስፒታል ሲመጡ አያለሁ ::
ይህ የስትሮከ አይነት ባብዛኛው የሚከሰተው በደም ግፊት ምክንያት በአንጎል ዉስጥ ያሉ የደም ቧንቧዎች ሲፈነዱ ነው:: ታማሚው እራሱን ስቶ በአንድ ጎን እጁና እግሩ ፓራላይዝ ሆኖ ይመጣል::
ገዳይ በሽታ ነው ::
አመጋገብ በማስካከል, ሲጋራ ጫትና የአልኮል መጠጥን በማቆም እና ስፖርት አዘዉትሮ በመስራት ይህንን በሽታ መከላከል ይቻላል::
ወጣቶች ሱስን ተጠየፉ!
አላህ ጤናችሁን ይጠብቅላችሁ!

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Alinur Adem posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share