ebro yallo

ebro yallo መዝናኛ

Congregations
20/09/2025

Congregations

02/09/2025

መብራት በአብዛኛው ከተሞች እንደሌለ እየተነገረ ነው
እናንተስ ጋ አለ?
የትስ ናችሁ ?

መልካም ተግባር ሙኒራ ኢብራሂም ወይም በፌስቡክ ስሟ Deelewaan Bara Ju ትባላለች በአፋር ክልል የአዋሽ 7 ከተማ ነዋሪ ስትሆን በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ 5.5 ሚሊዮን ብር ለኩላሊት ሕ...
26/08/2025

መልካም ተግባር

ሙኒራ ኢብራሂም ወይም በፌስቡክ ስሟ Deelewaan Bara Ju ትባላለች በአፋር ክልል የአዋሽ 7 ከተማ ነዋሪ ስትሆን በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ 5.5 ሚሊዮን ብር ለኩላሊት ሕመምተኛው በማሰባሰብ ታሪክ ሰርታለች።

ሁለቱም ኩላሊቶቹ ሥራ አቁመው ለነበረው ለወጣት ማህዲ ተኮላ የህክምና ወጪ የሚሆን የገንዘብ
ማሰባሰቢያ ዘመቻ በማህበራዊ ሚዲያ በማስጀመር በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ለህክምና የተጠየቀውን 5.5 ሚሊዮን ብር ማሰብሰብ ችላለች።

ሙኒራ ከአንድ ወር በፊት በጀመረችው የህክምና ወጪ ማሰባሰብ ዘመቻ ላይ ባለፉት ሁለት ዓመታት ለኩላሊት እጥበት ከፍተኛ ወጪን ሲያወጣ ለነበረው ወጣት ማህዲ ተኮላ የህክምና ወጪው ሙሉ በሙሉ በመሸፈኑ ደስተኛ መሆኗን ገልፃለች።

ይቺ ጀግኒት ክብር ይገባታል ! ሁላችሁም አመስግኗት

22/08/2025

ጁመዓ ሙባረከ🕌

19/08/2025

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ebro yallo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share