03/10/2025
*የድል ጉዞ ቀጥሏል።*
#የአለምን የጋዝ ፍላጎት በአስተማማኝ እንሞላለን። ገዢ ሳይሆን ሻጮች ሆነናል። ቤንዚንና ናፍጣችንን በፍጥነት እናመርታለን። ጠላቶቻችን አይናቸው ደም እንደለበሰ ይሄ እውን ሆኗል። ይህችን ቀን ለማጨለም ባንዳና ታሪካዊ ጠላቶቻችን ብዙ ደክመዋል።
#ቀጣይ ፕሮጄክታችን ኒዩክሌራችንን በአስተማማኝ አምርተን ታጥቀን እራሳችንን ለመከላከል የምንዘጋጅበት ነው።