Mezzo Tube መዘዞ ትዩብ

Mezzo Tube መዘዞ ትዩብ hotel and logge, shopping

26/04/2025

አለን!!!

10/04/2024

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ኢትዪጵያዊያን ወገኖች በሙሉ እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ።

በዓሉ የሰላምና የፍቅር እንዲሆንላችሁ ልባዊ ምኞቴን እገልፃለሁ ::

ዒድ ሙባረክ !

10/04/2024

በኢትዮጽያ ዘመናዊ ሙዚቃ ውስጥ እጅግ ትልቅ ተፅእኖ ፈጣሪ በነበረው ስመጥሩ እና አንጋፋው ድምፃዊ (በኋላም ዘማሪ) ሙሉቀን መለሰ ኅልፈተ ሕይወት የተሰማኝን ጥልቅ ኅዘን ለመግለፅ እወዳለሁ።

ድምፃዊ ሙሉቀን መለሰ ከመንፈሳዊ ዘማሪነቱ ቀደም ሲል በሙዚቃ ህይወቱ በነበረው አጭር የማይባል ቆይታ ባበረከታቸው ዘመን ተሻጋሪ አይረሴ ስራዎቹ በብዙ ኢትዮጽያን ዘንድ ትልቅ አድናቆትና ተወዳጅነትን ያተረፈ ከመሆኑም ባሻገር በዜማና በግጥም ደራሲነት የነበረው ተሳትፎ እጅግ ከፍተኛ ነበር። በተለይም የእራሱን ስልት ይዞ በመምጣት ከ70ዎቹ አጋማሽ በኋላ በነበሩ በርካታ ድምፃዊያን ላይ ያሳደረው ተፅእኖ የጎላ ስፋራ የነበረው ከመሆኑም በላይ በእሱ ስልት ውስጥ የታነፁ አንጋፋ ዜማ ደራሲያንን እስከማፍራት የዘለቀ ድንቅ ባላሙያ ነበር።

ሙሉቀን መለሰ በሙዚቃ ሙያ ውስጥ በቆየባቸው ጊዜያትም ካበረከታቸው ተወዳጅ ዘመን ተሻጋሪ ስራዎቹ መካከል “አንቺን መሳይ ቆንጆ” ፣ “ይረገም ይህ ልቤ” ፣ “ሰውነቷ” እና ሌሎችም ከብዙ በጥቂቱ ይጠቀሳሉ።

በትላንትናው ዕለት በተሰማው ዜና ዕረፍቱም በደረሰው ኅዘን ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ፣ ለሙያ አጋሮቹ እና ለመላው አድናቂዎቹ በሙሉ መፅናናትን እየተመኘሁ ፤ ፈጣሪ ነፍሱን በአጸደ ገነት እንዲያኖርልን ከልብ እመኛለሁ።

ቴዎድሮስ ካሳሁን
(ቴዲ አፍሮ)

13/07/2023

Address

Bole
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mezzo Tube መዘዞ ትዩብ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

wildlife tours, hotel service ,arcilogical tours, waterbody tours,confernce vido tourism traning, historical site tours,cultural

well come to Ethiopian hospitality promotion page