Oduu Sheger News

Oduu Sheger News አዳዲስ ና ጠቃሚ መረጃዎችን እናቀርባለን።
Oduu Oddeeffannoo Gaggaarii Ni Dhiheessina!! "Be happy, be kind, stay on truth, enjoy your life"

እኛን እንዳጋጠመህ በመንገድህ ላይ ይህ ያጋጥምህ።
17/01/2026

እኛን እንዳጋጠመህ በመንገድህ ላይ ይህ ያጋጥምህ።

''ጠዋት ታይተው ማታ የጠፉ ህልፈታቸው ተመሳሳይ የሆነ ተወዳጅ አርቲስቶች ...'ጠዋት ለስራ ወተው ታመሙ ሆስፒታል ሲደርሱ አረፉ ከሚል ዜና ውጭ የሞታቸው ምክንያት በዝርዝር ያልታወቀ እና ለ...
16/01/2026

''ጠዋት ታይተው ማታ የጠፉ ህልፈታቸው ተመሳሳይ የሆነ ተወዳጅ አርቲስቶች ...'

ጠዋት ለስራ ወተው ታመሙ ሆስፒታል ሲደርሱ አረፉ ከሚል ዜና ውጭ የሞታቸው ምክንያት በዝርዝር ያልታወቀ እና ለህዝብ ይፋ ያልተደረገው ምርጥ ኢትዮጵያዊ አርቲስቶች ከብዙዎቹ በጥቂቱ...

ይህ ተመሳሳይ የአርቲስቶቹ ህልፈት እንደት ያዩታል በቅንነት ሀሳብዎን ያካፍሉን?

16/01/2026

በሩዋንዳ የሚገኙ የኦሮሞ ብሃረሰብ ባህላዊ ዘፈን። ምን እያሉ ይሆን?።
,

  የውቢቷ ባህር ዳር ከተማ ጥምቀተ ባህር ወደ ጣና ሐይቅ ዳርቻ በተዛወረበት የመጀመሪያ ዓመት ምዕመናን ታቦታት ሲያጅቡ ይሄን ይመስል ነበር።ጥርን በባህር ዳር ያሳልፉ!
16/01/2026



የውቢቷ ባህር ዳር ከተማ ጥምቀተ ባህር ወደ ጣና ሐይቅ ዳርቻ በተዛወረበት የመጀመሪያ ዓመት ምዕመናን ታቦታት ሲያጅቡ ይሄን ይመስል ነበር።
ጥርን በባህር ዳር ያሳልፉ!

የኢቱ ሙረዋ ኦሮሞ እናት። ምዕራብ ሀረርጌ።
16/01/2026

የኢቱ ሙረዋ ኦሮሞ እናት። ምዕራብ ሀረርጌ።

25/12/2025

Galamsiyyii, Nuti warra qabsaa'ootaatu hogguu jennu sababaan malee miti, Suuraan kun bara Haayilasilaasee keessa 1973ti magaalaa Galamsootti. Ragaa seenaa Oromoo keessaa suuraan tun hambaa tokko. Jeneraal Taaddassaa Birruu fi Abbaa Joobir ilma abbaa Jifaar!!

04/04/2025

AFRO CULTURE:- Ethiopia, Eastern Oromoo!!

Dur, Bara 1980n keessa daabboo Afur bitti, amma yoo maal bitti?. በ1980ዎቹ 4 ዳቦ ይገዛል። አሁንስ?።
02/04/2025

Dur, Bara 1980n keessa daabboo Afur bitti, amma yoo maal bitti?. በ1980ዎቹ 4 ዳቦ ይገዛል። አሁንስ?።

Harmeen Qananii Adunyaa nacinaa dhaabbadhaa jadhu!. የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ፣ በውጭም ሆነ በሀገር ውስጥ ያላችሁ ወገኖቼ፣ የልጄ የቀነኒሳ አዱኛ ደም እውነት እንዲ...
01/04/2025

Harmeen Qananii Adunyaa nacinaa dhaabbadhaa jadhu!. የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ፣ በውጭም ሆነ በሀገር ውስጥ ያላችሁ ወገኖቼ፣ የልጄ የቀነኒሳ አዱኛ ደም እውነት እንዲገለጥ ከጎኔ እንድትቆሙልኝ እለምናችኋለሁ ሲሉ እናቲቱ ተናግረዋል።

01/04/2025

NAMOONNI 5,000 tti siqan Daa'ima waggaa 5 gargaaruuf QORMAATA GAGGEESSUUF fadhii qabaachuu ISAANII agarsiisuuf SA'AATII dheertuuf ROOBA KEESSA HIRIIRANII JIRU.

Addunyaa yeroo baayʼee qoqqoodamuun itti dhagaʼamu keessatti, namoonni kumaatamaan lakkaaʼaman mucaa xiqqaa dhibee kaansariitiin miidhamaa jiru tokko deeggaruuf walitti dhufan. Gara laafinni ammallee addunyaa kana keessa akka jiruu kun ragaa dha.

Oscar Saxelby-Lee, mucaa xiqqaan magaalaa Worcester, England irraa dhufe, dhibee "T-cell acute lymphoblastic leukemia" jedhamuun qabame.

Bara 2019 maatiin isaa arjooma seelii dhalootaa argachuuf duula "Hand in Hand for Oscar" jedhu jalqaban. Tattaaffiin kun deebii ajaa’ibaa kan argamsiise yoo ta’u, namoonni 4,855 ta’an mana barumsaa sadarkaa tokkoffaa Pitmaston, Worcester keessatti argamutti akka arjoomtoota ta’uu danda’anitti qoratamuuf rooba keessa sa’aatii dheeraaf tarree galaniiru.

Tola ooltummaan rabbirraa tola argachuuf nama gargaara!!

Kaka'umsa dabalataaf Oduu Sheger News hordofaa!.

ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከተባበሩት መንግሥታት ረዳት ዋና ፀሐፊ ጋር ተወያዩአዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2017  የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከተባበሩት መንግሥታት ረዳ...
01/04/2025

ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከተባበሩት መንግሥታት ረዳት ዋና ፀሐፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2017

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከተባበሩት መንግሥታት ረዳት ዋና ፀሐፊ እና የዲጂታልና ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂ ልዩ መልዕክተኛ አማንዲፕ ሲንግ ጊል (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል።

በውይይታቸውም÷ አማንዲፕ ሲንግ ጊል (ዶ/ር) ተባበሩት መንግሥታት በዲጂታይዜሽን እና በሰው ሰራሽ አስተውሎት ዙሪያ ባቋቋመው አዲስ ኢኒሼቲቭ ኢትዮጵያ አንድ አካል ሆና በንቃት እንድትሳተፍ ጥሪ አቅርበዋል።

አዲሱ የዲጂታልና ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂ ኢኒሼቲቭ በሰው ሰራሽ አስተውሎት ዙሪያ ወጥ የሆነ አስተዳደር ለማውጣት እና የአቅም ግንባታ ሥራዎችን ለመሥራት የተቋቋመ እንደሆነም ተገልጿል።

ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የዲጂታይዜሽን አስፈላጊነት ለሀገር እድገት ሊጫወት የሚችለውን ቁልፍ ሚና ከግምት ውስጥ በማስገባት በቴክኖሎጂ ዙሪያ የሚሰሩ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንስቲትዩቱ እና መሰል ተቋማት አስቀድሞ እንዲቋቋሙ ማድረጋቸውን ገልጸዋል።

ኢትዮጵያ የአዲሱ ኢኒሼቲቭ አካል መሆኗ ቁልፍ ተግባር እንደሆነና በንቃት እንደምትሳተፍ ማረጋገጣቸውን የሚኒስቴሩ መረጃ አመላክቷል።
ለተጨማሪ መረጃ ይህን ፔጃችንን Follow ያድርጉን።
Oduu Sheger News

Address

Bole
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Oduu Sheger News posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share