Abi ye Areka liji

Abi ye Areka liji Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Abi ye Areka liji, Digital creator, Areka, Addis Ababa.

31/03/2026

የአቤል ድንቅ #መዝሙር���
#ፕሮቴስታንት #ጴንጤ

  -   🙏🥰በመዝሙርም ሆነ በዘፈን ዓለም ስሙ በጉልሕ የሚታወቀው ድምፃዊ አቤል ሙሉጌታ፣ ለዓመታት ሲታገለው ከነበረውና "ውስብስብና አጋንንታዊ" ካለው የዘፈን ዓለም ተለይቶ ሙሉ በሙሉ ወደ ...
30/03/2026

- 🙏🥰

በመዝሙርም ሆነ በዘፈን ዓለም ስሙ በጉልሕ የሚታወቀው ድምፃዊ አቤል ሙሉጌታ፣ ለዓመታት ሲታገለው ከነበረውና "ውስብስብና አጋንንታዊ" ካለው የዘፈን ዓለም ተለይቶ ሙሉ በሙሉ ወደ ጌታ መመለሱን በታላቅ ደስታ አበሰረ።

አቤል ወደ ኋላው መለስ ብሎ ሲመለከት፣ የዘፈኑ ዓለም ከስካርና ከመንፈሳዊ ዕረፍት ማጣት ጋር የተቆራኘ መሆኑን ይገልጻል። "በሃጢአት ስረክስ፣ ደግሞ ፊቱን ስፈልግ፣ ሳመነታ ሰይጣን ዘመኔን ሊበላው ሲያባብለኝ የልጅነቴ አምላክ ደረሰልኝ" በማለት የእግዚአብሔርን ታዳጊነት መስክሯል።

አቤል ለዓመታት ሲመላለስበት የነበረውን ሕይወት በቅዱስ ቃሉ እንዲህ ይገልጸዋል፣

“ውሻ ወደ ትፋቱ ይመለሳል፥ ደግሞ፦ የታጠበች እርያ በጭቃ ለመንከባለል ትመለሳለች እንደሚባል ዕውነተኞች ምሳሌዎች ሆኖባቸዋል” (2ኛ ጴጥሮስ 2፥22)

ይህ ቃል በእርሱ ሕይወት ደጋግሞ ቢፈጸምም፣ ዛሬ ግን ያ ቀን ማክተሙንና ሸክሙ መውደቁን በደስታ ተናግሯል።

አቤል አሁን ለሕዝብ ያቀረበው "እሰይ" የተሰኘው ዝማሬ የተጻፈው በ2003 ዓ.ም. እንደነበር ገልጿል። በዚያን ወቅት በከፍተኛ ናፍቆት "ከእርያ ጋር ሆኜ አባቴ ቤት ሄጄ ባሪያ በሆንኩ" እያለ በናፈቀበት ወቅት የጻፈው መሆኑ፣ ዛሬ ለደረሰበት የዕውነተኛ ነጻነት መሰረት ሆኖታል።

አሁንም በዘፈኑ ዓለም ውስጥ ላሉ ጓደኞቹ "ሽንገላ የለኝም" በማለት፣ ዘፋኝነትና ስካር የማይነጣጠሉ መሆናቸውንና እርሱን የታደገው አምላክ እነሱንም እንዲታደጋቸው ያለውን መልካም ምኞት ገልጿል። "ከዚህ በኋላ በዘፈኑ ዓለም የለሁም! ዳግም ዞር ብዬ አላየውም! ስሙ ይባረክ፤ ኢየሱሴ ጌታ ነው!" ብሏል።

26/03/2026

Nunara Diyage
Ubba Xoonyaga
Saloynne Sa'ay
Ayo Goyniyoga

  23 week   CBE Ethiopia premier league***********  DICHA   VS     COFFEE
05/03/2026

23 week CBE Ethiopia premier league
***********

DICHA VS COFFEE

10/02/2026

የጎልያድና የዳዊት ፍልምያ***************  | ቦዲቲ ከነማ ከጠንካራው ብድን ከባህርዳር ከነማ ጋር ይፋለማልግምታቹን ያስቀምጡ
12/12/2025

የጎልያድና የዳዊት ፍልምያ
***************

| ቦዲቲ ከነማ ከጠንካራው ብድን ከባህርዳር ከነማ ጋር ይፋለማል

ግምታቹን ያስቀምጡ

Address

Areka
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abi ye Areka liji posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share