Et.com

Et.com Follow እያረጋቹ ኢትዮጵያውያን🙏

25/12/2025











25/12/2025
24/12/2025


24/12/2025

😂😂😂😂

23/12/2025

23/12/2025

hitsats people

08/12/2025

እስራኤል በኢራን ላይ የከፈተችው ዘመቻ መቋጫው ምን ይሆን?ባለፈው አርብ እስራኤል ያልተጠበቀ ጥቃት በኢራን ከከፈተች በኋላ ጠቅላይ ሚኒስትሯ ቤኒያሚን ኔታኒያሁ ለኢራናዊያን በቀጥታ መልዕክት ...
18/06/2025

እስራኤል በኢራን ላይ የከፈተችው ዘመቻ መቋጫው ምን ይሆን?

ባለፈው አርብ እስራኤል ያልተጠበቀ ጥቃት በኢራን ከከፈተች በኋላ ጠቅላይ ሚኒስትሯ ቤኒያሚን ኔታኒያሁ ለኢራናዊያን በቀጥታ መልዕክት አስተላልፈዋል።

በእንግሊዝኛ ቋንቋ ባስተላለፉት መልዕክት "ጨካኝ እና ጨቋኝ የሆነውን አገዛዝ" ለመቃወም ጊዜው እንደደረሰ ተናግረዋል። የእስራኤል ወታደራዊ ተልዕኮ "ነፃነታችሁን እንድትቀናጁ መስመር መጥረግ" ነውም ብለዋል።

የእስራኤል እና ኢራን ወታደራዊ ፍጥጫ እየተጋጋለ እና የጥቃቱ መጠን እየሰፋ ባለበት በዚህ ሰዓት ብዙዎች የእስራኤል እውነተኛ የመጨረሻ ግብ ምንድን ነው? ብለው እየጠየቁ ነው።

በመጀመሪያው የጥቃት ቀን ኔታኒያሁ እንዳሉት "እስላማዊ አገዛዙን የኒውክሌር እና የባላስቲክ ሚሳኤል ስጋት" በቀላሉ መቋጨት ብቻ ነው?

ወይስ የኢራንን የኒውክሌር መርሐ ግብር መቆጣጠር የሚያስችለውን የቴህራን እና የዋሽንግተንን ንግግር ማደናቀፍ? አሊያ ደግሞ ለኢራናዊያን የነፃነትን መንገድ በመጥረግ የኢራንን ሃይማኖታዊ አገዛዝ እስከ ወዲያኛው የማሰናበትን ግብ ያደረገ ነው?

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Et.com posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share