Hala Madrid Fans

Hala  Madrid Fans Passion. Pride. Real Madrid

🚨ብሩኖ ፈርናንዴዝ ከክርስቲያኖ ሮናልዶ ጋር በታሪክ መጽሐፍት ውስጥ ስሙን አስፍሯል።🇵🇹🔥"የPFA የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ሽልማትን ያሸነፈ ሁለተኛው ፖርቹጋላዊ ተጫዋች መሆን ችሏል።
26/08/2026

🚨ብሩኖ ፈርናንዴዝ ከክርስቲያኖ ሮናልዶ ጋር በታሪክ መጽሐፍት ውስጥ ስሙን አስፍሯል።🇵🇹🔥

"የPFA የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ሽልማትን ያሸነፈ ሁለተኛው ፖርቹጋላዊ ተጫዋች መሆን ችሏል።

ይሄ ፎቶ ስንት ላይክ ይገባዋል እስኪ የማድሪድ ደጋፊዎች ላይክ እና ሼር አድርጉ።
25/04/2026

ይሄ ፎቶ ስንት ላይክ ይገባዋል
እስኪ የማድሪድ ደጋፊዎች ላይክ እና ሼር አድርጉ።

ሰበር ዜናUEFA የቤንፊካውን ጂያንሉካ ፕሬስቲያንኒ ቪኒሲየስ ጁኒየርን በመሳደቡ ምክኒያት ስድስት ጨዋታዎችን ቅጣት ተጣለበት  diarioas
24/04/2026

ሰበር ዜና

UEFA የቤንፊካውን ጂያንሉካ ፕሬስቲያንኒ ቪኒሲየስ ጁኒየርን በመሳደቡ ምክኒያት ስድስት ጨዋታዎችን ቅጣት ተጣለበት

diarioas

ኑሪ ሻሂን፡ "ያንን ነጭ ማልያ መልበስ፣ በቤርናባው መጫወት፣ የማይታመን ነገር ነው። ለልጆቼ እና ለልጅ ልጆቼ የምነግረው ትልቅ ታሪክ (ቅርስ) ነው።ማርሴሎ፣ ራሞስ፣ ክሪስቲያኖ ሮናልዶ፣ አሎ...
24/04/2026

ኑሪ ሻሂን፡ "ያንን ነጭ ማልያ መልበስ፣ በቤርናባው መጫወት፣ የማይታመን ነገር ነው። ለልጆቼ እና ለልጅ ልጆቼ የምነግረው ትልቅ ታሪክ (ቅርስ) ነው።

ማርሴሎ፣ ራሞስ፣ ክሪስቲያኖ ሮናልዶ፣ አሎንሶ፣ ካካ እና ቤንዜማ። አስገራሚ ቡድን ነበረን። በጣም ድንቅ ነበር።"

“ባየርንን ሊያሸንፍ የሚችል አንድ ብቻ ቡድን ካለ፣ እሱ ሪያል ማድሪድ ነው”በKylian Mbappé ሃሳብ ትስማማለችሁ ??
30/03/2026

“ባየርንን ሊያሸንፍ የሚችል አንድ ብቻ ቡድን ካለ፣ እሱ ሪያል ማድሪድ ነው”

በKylian Mbappé ሃሳብ ትስማማለችሁ ??

ስለ ቀጣዩ የቻምፒየንስ ሊግ ተጋጣሚ ባየርን ሙኒክ ምን ሀሳብ አለህ ?"ባየርን ሙኒክ በዚህ ሰአት ጠንካራ ክለብ ነዉ። ነገር ግን የዚህን አይነት ክለብ ማሸነፍ የሚችል ቡድን ካለ ሪያል ማድሪ...
30/03/2026

ስለ ቀጣዩ የቻምፒየንስ ሊግ ተጋጣሚ ባየርን ሙኒክ ምን ሀሳብ አለህ ?

"ባየርን ሙኒክ በዚህ ሰአት ጠንካራ ክለብ ነዉ። ነገር ግን የዚህን አይነት ክለብ ማሸነፍ የሚችል ቡድን ካለ ሪያል ማድሪድ ነው።" 🔥

ኪልያን ኤምባፔ

አለም አቀፍ እረፍት ለፈረንሳውያን አብቅቷል።ኪሊያን ምባፔ፣ ቹኣሜኒ እና ኤድዋርዶ ከማቪንጋ የሆኑት የክለባችን ተጫዋቾች፤ ወደ ክለባችን ሚመለሱ ይሆናል።ተመስገን ያለምንም ጉዳት 🙏🙏
30/03/2026

አለም አቀፍ እረፍት ለፈረንሳውያን አብቅቷል።

ኪሊያን ምባፔ፣ ቹኣሜኒ እና ኤድዋርዶ ከማቪንጋ የሆኑት የክለባችን ተጫዋቾች፤ ወደ ክለባችን ሚመለሱ ይሆናል።

ተመስገን ያለምንም ጉዳት 🙏🙏

ራሞስ 40 አመት ሞልቶታል Happy Birthday 🎂
30/03/2026

ራሞስ 40 አመት ሞልቶታል

Happy Birthday 🎂

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hala Madrid Fans posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share