KURAZ production

KURAZ production እንኳን ወደኩራዝ ፕሮደክሽን ዩቱብ ቻናል በደህና መጡ:: ኩራዝ ፕሮዳክሽን ጥራት ያላቸው የሙዚቃና እና የፊልም ስራዎች ወደናንተ የሚደርሱበት ቻናል ነው::

ታላቅ የምስራችለትወና ፈላጊዎች ቤዛ ካስቲንግ እና ፊውቸር ካስቲንግ በተዘጋጀው የተዋናይ ምልመላላይ ይመዝገቡ::ዘንጠው ይምጡ ፎቶ እኛ እናነሳዎታለንምንም አይነትየፊት ሜካፕ የተከለከለ ነው!የ...
14/05/2025

ታላቅ የምስራች
ለትወና ፈላጊዎች ቤዛ ካስቲንግ እና ፊውቸር ካስቲንግ በተዘጋጀው የተዋናይ ምልመላላይ ይመዝገቡ::
ዘንጠው ይምጡ
ፎቶ እኛ እናነሳዎታለን
ምንም አይነትየፊት ሜካፕ
የተከለከለ ነው!

የኦዲሽን ቀን
ግንቦት 10 እሁድ ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ
አድራሻ:-
ልደታ መርካቶ ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ 624

መመዝገቢያ 300 ብር
በቴሌብር ያስገቡ 0953580952
ያስገቡበትን ስክሪንሻት በቴሌግራም ይላኩልን


ለበለጠ መረጃ :_ 0953580952
0969024033 Telegram:-

ውድ የኩራዝ ቤተሰቦች, የቤዛ ድራማ ተክታታዮች. ክፍል 3 አሁን ተለቋል!
09/05/2025

ውድ የኩራዝ ቤተሰቦች, የቤዛ ድራማ ተክታታዮች. ክፍል 3 አሁን ተለቋል!

አፍላ ፍቅር 127 - School life /ስኩል ላይፍ/አፍላ ፍቅር 126 - School life /ስኩል ላይፍ/ቤዛ - ክፍል 03 አዲስ ተከታታይ ድራማ / Beza Ep 03 - ክፍል 01 አዲስ ተከታታይ ድራማ / Beza Ep 0...

🔥’’ቤዛ ድራማ’’🔥 ክፍል 2 ተለቋል.KURAZ PRODUCTIONዩቱብ ላይ ይከታተሉ.
02/05/2025

🔥’’ቤዛ ድራማ’’🔥 ክፍል 2 ተለቋል.
KURAZ PRODUCTION
ዩቱብ ላይ ይከታተሉ.

ቤዛ - ክፍል 01 አዲስ ተከታታይ ድራማ /ስኩል ላይፍ/ቤዛ || ክፍል 01 |New Ethiopian Drama | #አፍላፍቅር #ሐረግ ...

01/05/2025
🔥 ''ቤዛ'' ድራማ 🔥 ዘወትር አርብ 12፡00 ላይ በ KURAZ PRODUCTION ዩቲዩብ ቻናል ላይ ይከታተሉን፡፡
29/04/2025

🔥 ''ቤዛ'' ድራማ 🔥 ዘወትር አርብ 12፡00 ላይ በ KURAZ PRODUCTION ዩቲዩብ ቻናል ላይ ይከታተሉን፡፡

ቤዛ - ክፍል 01 አዲስ ተከታታይ ድራማ / Beza Ep 01
27/04/2025

ቤዛ - ክፍል 01 አዲስ ተከታታይ ድራማ / Beza Ep 01

ቤዛ - ክፍል 01 አዲስ ተከታታይ ድራማ /ስኩል ላይፍ/ቤዛ || ክፍል 01 |New Ethiopian Drama | #አፍላፍቅር #ሐረግ ...

🔥🔥 ''ቤዛ'' ተለቀቀ 🔥🔥   | በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው "ቤዛ" ተከታታይ ድራማ ተለቀቀዘወትር አርብ 12፡00 ላይ በ KURAZ PRODUCTION ዩቲዩብ ቻናል ላይ ይከታተሉን፡፡https:...
25/04/2025

🔥🔥 ''ቤዛ'' ተለቀቀ 🔥🔥
| በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው "ቤዛ" ተከታታይ ድራማ ተለቀቀ
ዘወትር አርብ 12፡00 ላይ በ KURAZ PRODUCTION ዩቲዩብ ቻናል ላይ ይከታተሉን፡፡

https://youtu.be/ErpsReuRnjg?si=op3bB9YNnmiRsrn1

ተዋንያን
#ሀና ሙለታ
#ዳግም ቴዎድሮስ
#እሸቱ አጥናፉ
#ፍቅር አምሳሉ
#ልዑል ዳንኤል (ቀስቴ)
#ብሌን ሰብሉ (ቶኒክ)
#ያኔት ጆኒ

ቤዛ - ክፍል 01 አዲስ ተከታታይ ድራማ /ስኩል ላይፍ/ቤዛ || ክፍል 01 |New Ethiopian Drama | #አፍላፍቅር #ሐረግ ...

https://youtu.be/V8hh-RzEM4Q?si=9ImIRnPXNs7Wv7s0 🔥🔥ከ7,000,000 በላይ እይታ🔥🔥 #ስንቱን አስታወስኩት  #ዘሪሁን ደምሴ  Live performance በ KUR...
02/04/2025

https://youtu.be/V8hh-RzEM4Q?si=9ImIRnPXNs7Wv7s0
🔥🔥ከ7,000,000 በላይ እይታ🔥🔥
#ስንቱን አስታወስኩት #ዘሪሁን ደምሴ Live performance በ KURAZ PRODUCTION tube
>7,000,000 views 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Thanks for watching

16/02/2025

ቤዛ | New Ethiopian Movie | Beza | Official Trailer 2025 3 | New Ethiopian Movie | Beza | Official Trailer 2025 3 ...

Address

Addis Ababa
UNITEDSTATE

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when KURAZ production posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to KURAZ production:

Share

Category