Littmann Books- Ethiopia

Littmann Books- Ethiopia Official FB Page of Littmann Books-Ethiopia

16/08/2026
12/08/2026

ልጆችዎ ከታሪክ ይማሩ። ጀግኖችን ይተዋወቀ።

ይህ ስለታላቁ ሳይንቲስት አልበርት አይንስታይን የህይወት ታሪክ የሚያትት ድንቅ መጽሐፍ ነው።

ለልጆች በሚሆን መልኩ በልዩ አቀራረብ እና በከፍተኛ የህትመት ጥራት የተዘጋጀውን ይህንን መጽሐፍ ልጆችዎ ቢያነብቡ ብዙ ይደስታሉ፤ ይማራሉ፤ ይጠቀማሉ።

ልጆችዎ ከታላላቅ ሰዎች ይማሩ።

መጽሐፉ አዲስ አበባ ላላችሁ

📍በሊትማን ቡክስ (ጥቁር አንበሳ) በእማዋ ሃይፐርማርኬት (ሜክሲኮ)፣ በጋራ ማርት (ለቡ)፣ በኦልማርት (አያት)፣ በአባድር (ሁሉም ቅርንጫፎች)፣ በቡክዎርልድ ፣ በአምባሳደር ሞል (ይሁን ለልጆቻችን መጻሕፍት) ይገኛል።

📍ሀዋሳ እና አካባቢው ላላችሁ

ኪን የልጆች መጻሕፍት - ፒያሳ - አዋሽ ባንክ ህንፃ - ከባንኩ አጠገብ ይገኛል።

አዳም ረታ በእንግሊዝኛ!በዘመን ገበያበጃፋር አዲሱ የለገሐር መደብርበቡክዎርልድበእመዋ ሱፐርማርኬት
09/08/2026

አዳም ረታ በእንግሊዝኛ!
በዘመን ገበያ
በጃፋር አዲሱ የለገሐር መደብር
በቡክዎርልድ
በእመዋ ሱፐርማርኬት

08/08/2026

ልጆችዎ ከታሪክ ይማሩ። ጀግኖችን ይተዋወቀ።

በልጅነታቸው ኢትዮጵያን የማስተዳደር ኃላፊነት የተቀበሉ፣ በታሪካችን ውስጥ ትልቅ ቦታ ያላቸው የትንሹ ኢትዮጵያዊ ንጉሥ ልጅ እያሱ አስደናቂ ታሪክ ለልጆች በሚስብ መልኩ በቀለማት ባሸበረቁ ምስሎች ደምቆ በቀላል አማርኛ ተዘጋጅቶ ቀርቧል።

ልጆችዎ ከታሪክ ይማሩ።

መጽሐፉ አዲስ ኣበባ ላላችሁ

📍በሊትማን ቡክስ (ጥቁር አንበሳ) በእማዋ ሃይፐርማርኬት (ሜክሲኮ)፣ በጋራ ማርት (ለቡ)፣ በኦልማርት (አያት)፣ በአባድር (ሁሉም ቅርንጫፎች)፣ በቡክዎርልድ ፣ በአምባሳደር ሞል (ይሁን ለልጆቻችን መጻሕፍት) ይገኛል።

📍ሀዋሳ እና አካባቢው ላላችሁ

ኪን የልጆች መጻሕፍት - ፒያሳ - አዋሽ ባንክ ህንፃ - ከባንኩ አጠገብ ይገኛል።

08/08/2026

ልጆችዎ ከታሪክ ይማሩ። ጀግኖችን ይተዋወቀ።

ንግሥት ሳባ በውበቷ ብቻ ሳይሆን፣ ወሰን በሌለው ጥበቧ፣ በጠንካራ አመራሯና በዕውቀት ጥማቷ በመላው ዓለም ትታወቅ ነበር።

በዘመኗ ገናና ስለነበረችው ስለዚህች ታላቅ ንግሥት በልዩ አቀራረብ እና በጣም ከፍተኛ በሆነ የህትመት ጥራት የተዘጋጀውን ይህንን መጽሐፍ ልጆችዎ ቢያነብቡ ብዙ ይደስታሉ፤ ይማራሉ፤ ይጠቀማሉ።

ልጆችዎ ከታሪክ ይማሩ።

መጽሐፉ አዲስ አበባ ላላችሁ

📍በሊትማን ቡክስ (ጥቁር አንበሳ) በእማዋ ሃይፐርማርኬት (ሜክሲኮ)፣ በጋራ ማርት (ለቡ)፣ በኦልማርት (አያት)፣ በአባድር (ሁሉም ቅርንጫፎች)፣ በቡክዎርልድ ፣ በአምባሳደር ሞል (ይሁን ለልጆቻችን መጻሕፍት) ይገኛል።

📍ሀዋሳ እና አካባቢው ላላችሁ

ኪን የልጆች መጻሕፍት - ፒያሳ - አዋሽ ባንክ ህንፃ - ከባንኩ አጠገብ ይገኛል።

Address

TRACON TOWER, 1s Floor, On Churchill Road Across Tikur Anbesa High School
Addis Ababa

Telephone

+251911899468

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Littmann Books- Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Littmann Books- Ethiopia:

Shortcuts

Share

Category