18/09/2026
ታሪካዊቷ አፋር… በድጋሚ ታላቅ ዓለም አቀፍ የቴምር ፌስቲቫልን ለማስተናገድ ተዘጋጅታለች!
በኢትዮጵያ ለሁለተኛ ጊዜ የሚካሄደው ዓለም አቀፍ የቴምር ፌስቲቫል ከመስከረም 10 እስከ 12 ቀን 2019 ዓ.ም. በአፋር ሰመራ ከተማ አሰብ ሆቴል ይካሄዳል።
ቀን፦መስከረም 10 - 12፣ 2019 ዓ.ም.
ቦታ፦ አፋር፣ ሰመራ — አሰብ ሆቴል
አዘጋጆች: የኢፌድሪ ግብርና ሚኒስቴር፣ የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት እና ካሊፋ ኢንተርናሽናል አዋርድ