Ethio Arsenal

Ethio Arsenal The Aim Of This Page Published Sport News, Transfer Playrs, Commentaters Opnion, Fealings And Odd News, Sport Breaking News For Public.

 #ቲምበር፣ ማርሊ ሳልሞን፣ ማክስ ዳውማን እና ቶሚ ሴትፎርድ በዚህ ክረምት የዓለም ዋንጫን አብረው ተመልክተዋል📺🔴⚪️
20/07/2026

#ቲምበር፣ ማርሊ ሳልሞን፣ ማክስ ዳውማን እና ቶሚ ሴትፎርድ በዚህ ክረምት የዓለም ዋንጫን አብረው ተመልክተዋል📺🔴⚪️

 #የፕሪሚየር ሊጉ ሻምፒዮን አርሰናል የ2026/27 የውድድር ዓመት ልምምዱን ዛሬ ጀምሯል።
20/07/2026

#የፕሪሚየር ሊጉ ሻምፒዮን አርሰናል የ2026/27 የውድድር ዓመት ልምምዱን ዛሬ ጀምሯል።

 #ዋንጫ ማይክል ኦውን አርሰናል በአሁኑ ዘመን የፔፕን ማንቸስተር ሲቲ መፎካከሩ እድለኛ ነው ብሏል።🗣️ "የማንቸስተር ሲቲ ቡድን በፔፕ ስር ምን ያህል ጨካኝ እንደነበር ሰዎች ይረሳሉ። ክሎፕ...
20/05/2026

#ዋንጫ ማይክል ኦውን አርሰናል በአሁኑ ዘመን የፔፕን ማንቸስተር ሲቲ መፎካከሩ እድለኛ ነው ብሏል።

🗣️ "የማንቸስተር ሲቲ ቡድን በፔፕ ስር ምን ያህል ጨካኝ እንደነበር ሰዎች ይረሳሉ። ክሎፕ የማይታመን የሊቨርፑል ቡድን ገንብቶ ነበር እናም በሌላ ዘመን ቢሆን ሶስት እና አራት የፕሪምየር ሊግ ዋንጫዎች ማሸነፍ ይችል ነበር። ታሪካዊው የፔፕ ቡድን ግን 95, 98, 100 ነጥብ እየሰበሰበ ሻምፒዮን ይሆን ነበር። ለዚህም ነው ሁልጊዜ ክሎፕ ሊቨርፑልን በያዘበት ጊዜ እድለኛ አይደለም የምለው።"

"አርሰናል አሁን በጣም የተለየ ሁኔታ ላይ ነው። ይህ የአርሰናል ቡድን አሁንም ጥራት አለው፣ ነገር ግን ተፎካካሪው ማን ሲቲ በፍፁም የቀድሞው ጥንካሬ የለውም። አሁን የፔፕ ቡድን የበለጠ ዘና ያለ፣ የበለጠ የተጋለጠ ይመስላል፣ እና አርሰናል እነሱን በተለየ ደረጃ በመጋፈጡ ተጠቃሚ ነው። ሊቨርፑል ግን አዲሱን እና አይምሬውን ማሽን መጋፈጥ ነበረበት።"

አርሰናል ለአርቴታ ትልቅ ውል ሊያቀርብ ነው ! የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል በአመቱ መጨረሻ ለአሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ትልቅ ኮንትራት ሊያቀርቡ መሆኑ ተነግሯል። አዲሱ ውል አሰልጣኝ ሚኬል ...
20/05/2026

አርሰናል ለአርቴታ ትልቅ ውል ሊያቀርብ ነው !

የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል በአመቱ መጨረሻ ለአሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ትልቅ ኮንትራት ሊያቀርቡ መሆኑ ተነግሯል።

አዲሱ ውል አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታን ከ ዓለም ከፍተኛ ተከፋይ አሰልጣኞች መካከል አንዱ እንደሚያደርጋቸው ተገልጿል።

ክለቡ ለአሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ከፍተኛ የደሞዝ ጭማሪ ለማድረግ ማቀዱ ተሰምቷል።

የአርቴታ ክፍያ አሰልጣኝ ዲያጎ ሲሞኒ በአትሌቲኮ ማድሪድ ከሚያገኙት ክፍያ ጋር የተቀራረበ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።

ሚኬል አርቴታ አመቱን ያለ ዋንጫ ቢያጠናቅቁም እንኳን የክለቡ አስተዳደር በቡድኑ ለማቆየት ወስኖ እንደነበር ዘ ጋርዲያን አስነብቧል።

  Premier League winners wore special gold kits 🥇
19/05/2026

Premier League winners wore special gold kits 🥇

አርሰናል የፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን ሆነ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 37ኛ ሳምንት ማንቸስተር ሲቲ ከበርንማውዝ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 1 ለ 1 በሆነ ውጤት አቻ መውጣቱን ተከትሎ የሰሜን ለንደኑ ...
19/05/2026

አርሰናል የፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን ሆነ

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 37ኛ ሳምንት ማንቸስተር ሲቲ ከበርንማውዝ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 1 ለ 1 በሆነ ውጤት አቻ መውጣቱን ተከትሎ የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል የሊጉ ሻምፒዮን መሆኑን አረጋግጧል።

በቫሊቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ጁኒየር ክሩፒ በመጀመሪያው አጋማሽ 38ኛ ደቂቃ ላይ ሲያስቆጥር ኧርሊንግ ሃላንድ ሲቲን አቻ ያደገውን ግብ አስቆጥሯል።

ፕሪሚየር ሊጉ ሊጠናቀቅ አንድ ጨዋታ ብቻ የቀረ ሲሆን እስካሁን 82 ነጥቦችን የሰበሰበው አርሰናል 78 ነጥቦች ካሉት ተከታዩ ማንቸስተር ሲቲ ጋር የአራት ነጥቦች ልዩነት ያለው በመሆኑ ሻምፒዮናነቱን አረጋግጧል።

የአርሰናል አዲሱ መለያአርሰናል በቀጣይ የውድድር ዓመት 2026/27 የሚጠቀምበትን መለያ ይፋ አድርጓል።መለያውን እንዴት አያችሁት?
15/05/2026

የአርሰናል አዲሱ መለያ

አርሰናል በቀጣይ የውድድር ዓመት 2026/27 የሚጠቀምበትን መለያ ይፋ አድርጓል።

መለያውን እንዴት አያችሁት?

 #አርሰናል 22 ዓመት በኃላ   #ዋንጫ ለመሳም  180'ብቻ ቀረው፣ አርቴታ የዘንድሮን ዋንጫ ሻምፕዮን ለመሆን 2 ጫወታ ብቻ ማሸነፈ ይጠበቅበታል።
10/05/2026

#አርሰናል 22 ዓመት በኃላ #ዋንጫ ለመሳም 180'ብቻ ቀረው፣ አርቴታ የዘንድሮን ዋንጫ ሻምፕዮን ለመሆን 2 ጫወታ ብቻ ማሸነፈ ይጠበቅበታል።

Introducing your 2025/26 Coca-Cola Golden Glove winner… David Raya 💫The Arsenal goalkeeper’s tally of 18 clean sheets ca...
10/05/2026

Introducing your 2025/26 Coca-Cola Golden Glove winner… David Raya 💫

The Arsenal goalkeeper’s tally of 18 clean sheets cannot be matched!

Bukayo Saka አርሰናልን ከ20 በኋላ ወደ ቻምፒዮንሥ ሊግ ፍጻሜ ካሳለፈ በኋላ: "ይህ እጅግ ውብ እና የሚያምር ነገር ነው ይህ ለእኛ ትርጉሙ ብዙ ነው ይህ ለደጋፊው ትልቅ ትርጉም ያለው...
06/05/2026

Bukayo Saka አርሰናልን ከ20 በኋላ ወደ ቻምፒዮንሥ ሊግ ፍጻሜ ካሳለፈ በኋላ:

"ይህ እጅግ ውብ እና የሚያምር ነገር ነው ይህ ለእኛ ትርጉሙ ብዙ ነው ይህ ለደጋፊው ትልቅ ትርጉም ያለው ድል ነው ምሥጋና ለፈጣሪ ይድረሰው አሁን ህልሞች ሁሉ እውን ወደ ሚሆኑበት የፍጻሜ ተፋላሚ መሆን ችለናል ይህ የሚያምር ታሪክ ነው እናም ቡዳፔሥት ላይ ዋንጫውን ከፍ እንደምናረገው ከፈጣሪ ጋር እምነት አለን አለም ላይ የምትገኙ ደጋፊዎቻችን እንኳን ደሥ አለን ደሥ አላችሁ።" ❤️🏆

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Arsenal posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share