Ethio world Muslims

Ethio world Muslims " አላህ የዋለልን ኒዕማ ቁጥር ስፍር የለውም "

23/09/2026
ዐብዲላህ ቢን ዐምር ቢን አልዓስእንደተዘገበው የአላህ መልዕክተኛ“አላህ ዕውቀትን ከባሪያዎች በመንጠቅ መልኩ ቀምቶአይወስድም። ይልቁንስ ዕውቀትን የሚወስደው ዑለሞችን (በሞት) በመውሰድነው። ...
21/09/2026

ዐብዲላህ ቢን ዐምር ቢን አልዓስእንደተዘገበው የአላህ መልዕክተኛ
“አላህ ዕውቀትን ከባሪያዎች በመንጠቅ መልኩ ቀምቶ
አይወስድም። ይልቁንስ ዕውቀትን የሚወስደው ዑለሞችን (በሞት) በመውሰድ
ነው። ምንም ዐሊም ሳይገኝ ሲቀር ሠዎች መሀይማንን መሪ አድርገው ይይዛሉ፣
በተጠየቁም ጊዜ ያለ ዕውቀት ፈትዋ ይሠጡና ጠመው ያጠማሉ።” ሲሉ
ሠምቻቸዋለሁ ብለዋል። ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።

ቱርክ ለምን ሀበሻ ይወዳሉ?
21/09/2026

ቱርክ ለምን ሀበሻ ይወዳሉ?

21/09/2026

“የአላህ መልዕክተኛ አጠገብ ታለቅሺያለሽን?” አሏት፡፡ እሷም “እርስዎ
ሲያለቅሱ እያየሁዎት አይደለምን?” አለቻቸው፡፡ እርሣቸዉም “እኔ
እያለቀስኩ አይደለሁም፤ ይህች እዝነት ናት፡፡ ሙእሚን በሁሉም ሁኔታ
ዉስጥ ኸይር ላይ ነው፡፡ ነፍሱ በሁለቱ ጎኖቹ በኩል እየተመነጨቀችም
ቢሆንም በዚያ ሁኔታ ላይ እያለ ከፍ ያለዉን አላህን ያመሰግናል፡፡” አሏት፡
፡ (ቲርሚዚ ዘግበዉታል፡፡ አል-አልባኒ የሐዲሡን ትክክለኛነት
አረጋግጠዋል፡፡

Address

Addis Ababa

Telephone

+251911420236

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio world Muslims posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share